ከወጪ ንግድ የሚገኘው የውጭ ምንዛሪ ዘንድሮም መቀነሱ ታወቀ

EthiopianReporter.com በሳሙኤል ቦጋለ February 14, 2024 ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ አቶ ገብረመስቀል ጫላ በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት ከወጪ ንግድ የሚገኘው የውጭ ምንዛሪ እየቀነሰ መሆኑን፣ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አፈጻጸም ሪፖርት ለማወቅ ተችሏል፡፡ በ2014 በጀት ዓመት ከተገኘው ከፍተኛ የወጪ ንግድ ገቢ 4.1 ቢሊዮን ዶላርቢሆንም ከዚያ በኋላ የተጠበቀውን ያህል ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ማስገባት ያልቻለው የወጪ ንግድ፣ ዘንድሮም አፈጻጸሙ […]

የአበርገሌው ድርቅ እና ረሃብ

February 15, 2024 – DW Amharic  በማዕከላዊ ትግራይ ዞን በምትገኘው አበርገሌ ወረዳ የተከሰተው ድርቅ እና ረሃብ አሳሳቢ መሆኑን የዶይቼ ቬለ ዘጋቢ ከስፍራው ተመልክቷል። በድርቁ ምክንያት እየቀረበ ያለው ዕርዳታም ከተከሰተው ድርቅ ጋር የማይመጣጠን እንደሆነ ከአካባቢው አስተዳደር ተረድቷል። ድርቁ ከ80 በላይ ሰዎችን ህይወት ነጥቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኑሮን ፈታኝ ደረገው የኦሮሚያ መጓጓዣ ፍሰት እና ተግዳሮቱ

February 15, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል አለመረጋጋት በሚስተዋልባቸው በተለያዩ አከባቢዎች እና መስመሮቻቸው ምርት እና ሸቀጦችን እንዳሻቸው ማንቀሳቀስ አዳጋች መሆኑ ኑን አዳጋች እንዳደረገባቸው አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ ያጋሩ ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በደቡብ ወሎ የማዕድን ማውጫ ዋሻ ተንዶ መውጫ ያጡ ሰዎች ሳምንት ሆናቸው

15 የካቲት 2024, 18:14 EAT በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን ለማውጣት ቁፋሮ ላይ ሳሉ ዋሻ ተንዶባቸው መውጫ ያጡ ሰዎች ሳምንት ሲሆናቸው፣ የነፍስ አድን ጥረቱም እንቅፋት እንደገጠመው ተነገረ። ለቀናት ሰዎቹን ከዋሻ ውስጥ ለማውጣት ጥረት ቢደረግም ከዋሻው አናት ላይ ያለ አለት እና ድንጋይ የነፍስ ማዳን ጥረት በሚያደርጉት ላይ ሊናድ ይችላል የሚል ስጋት በማስከተሉ […]

በሶማሊያ ለደኅንነት ሲባል የዋና ከተማዋ ነዋሪዎች ማስክ እንዳያደርጉ ተከለከለ

15 የካቲት 2024, 15:19 EAT የሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ ውስጥ ባለ የደኅንነት ስጋት ምክንያት ማንም ሰው የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ) እንዳያደርግ ክልከላ ጣሉ። የዋና ከተማዋ አስተዳደር ቃል አቀባይ ሳልህ ዲሬ እገዳውን በተመለከተ እንደተናገሩት፣ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛው ጭምብልን ወንጀለኞች ማንነታቸውን በመሸፈን ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመፈጸም እያዋሉት በመሆኑ ነው ጥቅም ላይ እንዳዕውል […]

የአውሮፓ ህብረት በመራዊ ከተማ የተፈጸመው ግድያ እንዲጣራ ጠየቀ

February 15, 2024 – DW Amharic የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ በአማራ ክልል በመራዊ ከተማ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አውግዞ መግለጫ አውቷል። ህብረቱ በቃል አቀባዩ በኩል ትናንት ባወጣው መግለጫ፤ ግድያው በነጻና ገለልተኛ ቡድን ተጣርቶ የወንጀሉ ፈጻሚዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በማዕድን ማውጫ ውስጥ የተቀበሩ ሰዎች እስካሁን መውጫ አላገኙም

February 15, 2024 – DW Amharic  ካለፈው ሐሙስ ሌሊት ጀምሮ የኦፓል ማዕድን ቁፋሮ ለማድረግ 700 ሜትር ያህል ርዝመት ባለው ዋሻ ውስጥ በቁፋሮ ላይ እንዳሉ 20 ያህል ወጣቶች በናዳ ተቀብረዋል፡፡ ወጣቶቹን በቁፋሮ ለማውጣት እየተደረገ ያለው ስራም እስካሁን ውጤት እያስገኘ እንዳልሆነ ከተጎጂ ቤተሰቦች የአክስታቸው ልጅ በናዳው ጉዳት የደረሰባቸው አስተያየት ሰጪ አመልክተዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ “ቆንጠጥ የሚያደርግ ሆኖ ማስተካከል ይጠይቃል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

February 15, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ “ቆንጠጥ የሚያደርግ” ሆኖ ሊስተካከል እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እምነት አድሮባቸዋል። የዋጋ ግሽበት፣ ታክስ፣ የንግድ ሚዛን መጓደል ዐቢይ ከጠቀሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ናቸው። “የኢትዮጵያ ሕዝብ በበቂ ደረጃ ታክስ እየተከፈለ እንዳልሆነ ተገንዝቦ ማሻሻያዎች ላይ ቢተባበር መልካም ነው” ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ