የአውሮፓ ኅብረት በመርዓዊ የሲቪሎች ግድያ እንዲመረመር ጠየቀ
February 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በማኅበራዊ ሚዲያ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን መቆጣጠሪያ ሕጎች ተፈጻሚነት ምን ያህል ነው?
February 15, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና ግብረ ሰዶማዊነትን አስመልከቶ እየተደረጉ ያሉ ሁለገብ ተጽእኖዎችንና መመሪያ የማስለወጥ ማግባባቶችን አስመልክቶ ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤
February 14, 2024 የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻና ግብረ ሰዶማዊነትን አስመልከቶ እየተደረጉ ያሉ ሁለገብ ተጽእኖዎችንና መመሪያ የማስለወጥ ማግባባቶችን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤ “ወለእመቦ ዘሰከበ ምስለ ተባዕት ከመ አንስት ርኵሰ ገብሩ ክልኤሆሙ …ወጊጉያን እሙንቱ..ማንኛውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል። ደማቸውም በላያቸው ነው “(ዘሌ.፳ ፥፲፫) ግብረ ሰዶማዊነት በሕገ […]
የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲን እያንቀጠቀጠ ያለው የዢ ጂንፒንግ የፀረ ሙስና ዘመቻ
ከ 6 ሰአት በፊት ቻይና በሙስና ቀልድ አታውቅም። ሙስና ውስጥ ተዘፍቆ የተገኘን የትኛውንም ባለሥልጣን አይቀጡ ቅጣት ታከናንባለች። ቀደም ባሉ የቻይና መሪዎች የተጀመረው የፀረ ሙስና ‘ውጊያ’ በአሁኑ የፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ዘመነ መንግሥትም ቀጥሏል። ሰሞነኛው የፕሬዝዳንቱ የፀረ ሙስና ዘመቻ ከፍተኛ ክብር ካላቸው ታላላቅ ባንኮች እስከ ኑክሌር ኃይል ቢሮ የዘለቀ ነው። ብዙዎች ይህ ዘመቻ መቼ ያበቃ ይሆን የሚል […]
በሴቶች ላይ ሊከሰት የሚችለውን ካንሰር ስለሚከላከለው ክትባት ምን ያውቃሉ?
ከ 6 ሰአት በፊት አንድጥናት የኤችፒቪ ክትባት በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር የመያዝ ዕድልን በ90 በመቶ እንደሚቀንስ አመልክቷል። በመላው ዓለም በርካታ ሴቶች በብዛኛው ከሚያዙበት የካንሰር ዓይነቶች መካከል የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ክትባቱ ካንሰርን እንዴት ይከላከላል? ይህ ክትባት የተለያዩ ዘኝ ዓይነት የኤችፒቪ በሽታዎችን ይከላከላል። ከእነዚህ መካከል የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር፣ የመቀመጫ ካንሰር፣ የመራቢያ […]
ፑቲን ከትራምፕ ይልቅ የባይደንን ፕሬዚዳንትነት እንደሚመርጡ ተናገሩ
ከ 3 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቀድሞው ፕሬዚዳንት ትራምፕ ይልቅ የባይደንን ፕሬዚዳንትነት እንደሚመርጡ ተናገሩ። ባይደን የበለጠ ልምድ ያላቸው እና ሊገመት የሚችል ባህርይ ያላቸው ሰው ናቸው ሲሉም መናገራቸው በርካቶችን አስደንቋል። ዶናልድ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፕሬዚዳንትነት ከመወዳደራቸው በፊት ፑቲን “ታላቅ እና ጎበዝ” ሲሉም በአውሮፓውያኑ 2016 አሞካሽተዋቸው ነበር። ባይደን የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ፑቲንን ለዓመታት በሰላ ሁኔታ በመተቸት […]
በአሜሪካዋ ከተማ ካንሳስ በስፖርታዊ ዝግጅት ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ሰው ሲገደል 21 ቆሰሉ
ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ ሚዞሪ ግዛት ውስጥ በምትገኘው ካንሳስ ከተማ በብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የድል ዝግጅት በተሰባሰቡ ሰዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ አንድ ሰው ሲገደል ሌሎች 21 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ። ባለሥልጣናት እንዳሉት ረቡዕ ዕለት በተፈጠረው ተኩሱ ለሕይወታቸው አስጊ የሆነ ጉዳት የደረሰባቸውን ስምንት ሰዎችን ጨምሮ ሌሎች ተጎጂዎች ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል ስምንቱ ሕጻናት […]
የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር መታጨታቸውን አወጁ
ከ 5 ሰአት በፊት የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኔዝ ለአራት ዓመት በፍቅር ከቆዩት ጓደኛቸው ጆዲ ሄይደን ጋር መታጨታቸውን አወጁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፍቅረኞች ቀን በሚከበርበት ቫለንታይንስ ደይ በልዩ ሁኔታ ዲዛይን ባደረጉት ቀለበት ለጓደኛቸው የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቅርበውላታል። የ60 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር እና እጮኛቸው የ45 ዓመቷ ጆዲ የተገናኙት በሜልቦርን ከተማ ለንግድ ማኅበረሰቡ ከአራት ዓመት በፊት በተደረገ የእራት ፕሮግራም […]
ታሪክን ከመዘከር ባሻገር የመግባቢያ መንገዱም ይፈለግ!
February 14, 2024 እሑድ የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. በይፋ የተመረቀው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከታላላቅ አገራዊ ክንውኖች ተርታ የሚመደብ ነው፡፡ ይህንን መሰል የታሪክ ማስታወሻ በታላቅ ክብር ተገንብቶ ለምረቃ ሲበቃ፣ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በጋራ ዕውቅና ሊቸሩት የሚገባ እሴት መሆኑን መገንዘብ ይገባል፡፡ ለታላቁ የዓድዋ ድል ክብር የሚመጥን መታሰቢያ ላለፉት 127 ዓመት ሳይኖር ቆይቶ በ128ኛ ዓመቱ ዕውን ሲደረግ፣ […]
የግብርና ምርት አምራችና አስመራች ግንኙነት ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ
በሰላማዊት መንገሻ February 14, 2024 የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ምርት አምራችና አስመራች ግንኙነትን በተመለከተ ውሳኔ ለመስጠት በግንቦት 2015 ዓ.ም. ለፀደቀው፣ ‹‹የግብርና ምርት ውል (Contract Farming)›› አዋጅ ማስፈጸሚያ የሚሆን ረቂቅ መመርያ አዘጋጀ፡፡ በግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ዕውቅና ተሰጥቶት የተዘጋጀው ረቂቅ መመርያ ስድስት ክፍሎች ሲኖሩት፣ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ፀድቆ በፍትሕ ሚኒስቴር ከተመዘገበበት ቀን ጀምሮ ተፈጻሚ እንደሚሆን ሪፖርተር […]