ትራምፕ ዳግም ሊመረጡ መቻላቸው በአውሮጳ ያሳደረው ስጋት

January 31, 2024 – DW Amharic  መጪውን ምርጫ ካሸነፉ ለአውሮጳ ሀገራት የኔቶ አባላት ወታደራዊ ድጋፍ ይሰጡ እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ «እኛን በተገቢው መንገድ የሚይዙን ከሆነ ነው የምንደግፋቸው»ማለታቸው ተሰምቷል። ኔቶንና የኔቶ አባል የአውሮጳ ሀገራትን በሚመለከት ለተጠየቁትም «ኔቶ ሀገራችንን ተጠቅሞባታል።የአውሮጳ ሀገራትም ተጠቅመውባታል » ሲሉ መልስ ሰጥተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤቶች

15 ጥር 2024 በአይቮሪ ኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄ የሚገኘውን 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሁሉንም የጨዋታ መርሃ ግብሮች እና ውጤት ከዚህ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የጨዋታ ፕሮግራም እና ውጤት ሁሉም ሰዓቶች በአይቮሪ ኮስት አቆጣጠር ሲሆኑ፣ ሊለወጡ የሚችሉ ናቸው። ቢቢሲ ለማንኛውም ለውጥ ተጠያቂ አይደለም።

ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካቶችን እያጉላላ ያለው አዲሱ የኬንያ የጉዞ መስፈርት

ከ 6 ሰአት በፊት የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ከወራት በፊት አገራቸው የአፍሪካ አገራት ዜጎች ቪዛ ሳያስፈልጋቸው ኬንያን መጎብኘት ይችላሉ በማለት ይፋ ካደረጉ በኋላ ብዙዎች አወድሰዋቸው ነበር። የፕሬዝዳንቱ ‘ቪዛ አያስፈልግም’ አዋጅ ግን ‘ለቪዛ ክፍያ አንጠይቅም’ ማለት እንዳልሆነ አፍሪካውያን ተጓዦች የገባቸው ዘግይቶ ነው። ከዚህ ቀደም ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የበርካታ የአፍሪካ አገራት ዜጎች ኬንያ ሲደርሱ ፓስፖርታቸው ላይ ምልክት ተደርጎላቸው […]

አዋሽ 7፡ ከማይመሹ ቀናት፣ ከማይነጉ ሌ’ቶች እስከ ‘አይደገምም!’

ከ 6 ሰአት በፊት “ዳይ! ጫማችሁን አውልቁ!፣ እጅ ለእጅ ተያያዙ!” የሚል ጊዜ የማይሰጥ ትዕዛዝ ወረደ። ጨለማው፣ ጉዞው፣ ጭንቀቱ እና ረሃቡ አክስሏቸዋል። አብዛኛዎቹ ተጠርጣሪዎች በእጃቸው ያንጠለጠሉት ምንም ነገር የለም። ያደረጉትን ጫማ በፍጥነት እያወለቁ ወረወሩ። በእንቅልፍ እጦት በተጨናበሰው ዐይናቸው ያሉበትን አካባቢ ለመረዳት እንኳ ፋታ አላገኙም። በባዶ እግራቸው በጠጠሩ እና በአሸዋ ላይ እንደምንም እየተራመዱ ወደ ግቢው ዘለቁ። በብሎኬት […]

የቀድሞ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ከባለቤታቸው ጋር የ14 ዓመት እስር ተፈረደባቸው

ከ 2 ሰአት በፊት የቀድሞው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን ከባለቤታቸው ጋር የ14 ዓመት እስር ተፈረደባቸው። ካሃን ይህ ፍርድ የተላለፈባቸው በሌላ ወንጀል 10 ዓመት ከፈረደባቸው ከአንድ ቀን በኋላ ነው። እአአ 2022 በተቃዋሚዎቻቸው ከሥልጣን የተነሱት ኢምራን ከሃን በአሁኑ ወቅት በሙስና ወንጀል 3 ዓመት ተፈርዶባቸው በእስር ላይ ይገኛሉ። ማክሰኞ ዕለት የአገር ምሥጢር በማውጣት 10 ዓመት ከተፈረደባቸው በኋላ […]

የሳተላይት ምስሎች ግማሽ የሚሆኑት የጋዛ ሕንጻዎች በእስራኤል ወታደራዊ ዘመቻ መውደማቸውን አሳዩ

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል መስከረም 26 ጥቃት ከተፈጸመባት በኋላ በጋዛ እየፈጸመች ባለችው ወታደራዊ ዘመቻ ቢያንስ ግማሽ የሚሆነው የጋዛ ሕንጻዎችን ማውደሟን የቢቢሲ ምርመራ አመለከተ። ከጦርነቱ በፊት የተነሱ ምስሎች አሁን ካለው ጋር ሲነጻጸሩ በደቡባዊ እና መካከለኛው ጋዛ የደረሰውን ከፍተኛ ውድመት ያሳያሉ። የጋዛ ነዋሪዎች የመኖሪያ መንደሮች ወደ ፍርስራሽነት ተቀይረዋል። ብዙዎች የሚገበያዩባቸው ቦታዎች እንዳልነበሩ ሆነዋል። የዩኒቨርሲቲ ሕንጻዎች ሙሉ […]

የአሜሪካ ወታደሮችን ገድያለሁ ያለው ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት ማቆሙን ገለጸ

ከ 4 ሰአት በፊት በዮርዳኖስ ሦስት የአሜሪካ ወታደሮች የተገደሉበትን ጥቃት እንደፈጸመ የተጠረጠረ በኢራቅ የሚገኝ ታጣቂ ቡድን አሜሪካ ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ማቆሙን አስታወቀ። ካታይብ ሄዝቦላህ የተባለው እና ከኢራን ጋር ግንኙነት ያለው ታጣቂ ቡድን ለዚህ ውሳኔው ምክንያቱን ሲገልጽ “የኢራቅ መንግሥት ሊደርስበት የሚችለውን አሳፋሪ ምላሽ ለመከላከል ነው” ብሏል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ዕሁድ በዮርዳኖስ የሚገኘው የአሜሪካ የጦር […]

የአፍሪካ ዋንጫ፡ ሞሮኮ ስትሰናበት ማሊ እና ደቡብ አፍሪካ ሩብ ፍጻሜን ተቀላቀሉ

ከ 5 ሰአት በፊት የዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫ የአሸናፊነት ግምት የተሰጣቸው አገራት ብዙ ትኩረት ባልተሰጣቸው አገራት መሸነፋቸውን ቀጥለዋል። ትልቅ የዋንጫ ግምት የተሰጣት ሞሮኮ በደቡብ አፍሪካ 2 ለ 0 ተሸንፋ ከውድድሩ ተሰናብታለች። በትናንት ምሽቱ ጨዋታ ባፋና ባፋናዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው 2 ጎሎችን ሞሮኮን አሸንፈው ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። ከዚህ ጨዋታ በፊት ቀድሞ በተካሄደው ጨዋታ ማሊ እና ቡርኪና ፋሶ […]