የአንጋፋው የስፖርት የታሪክ እና የስነ ጽሑፍ ጋዜጠኛ የነበረው ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ስርዓት ቀብር ተፈፀመ

January 24, 2024 – Konjit Sitotaw  የአንጋፋው የስፖርት የታሪክ እና የስነ ጽሑፍ ጋዜጠኛ የነበረው ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ስርዓት ቀብር ተፈፀመ ገነነ መኩሪያ ከአባቱ አቶ መኩሪያ ገብረስላሴ ፥ ከእናቱ ወ/ሮ የሸዋ ወርቅ ደገፉ በ1955 ዓ.ም በይርጋዓለም ከተማ በተለምዶ “አራዳ ” ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ተወለደ ። ለቤተሰቦቹም 7ኛ ልጅ ነበር ። ከገነነ ውልደት በኋላ መላው የቤተሰብ አባላት በስራ ምክንያት […]

‹‹በሁሉም መለኪያ ቢታይ የውድድር ገበያውን እየመራን ነው›› ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ

EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ ‹‹በሁሉም መለኪያ ቢታይ የውድድር ገበያውን እየመራን ነው›› ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ የኢትዮ… ተመስገን ተጋፋው ቀን: January 24, 2024 በፋይናንስና በተለያዩ አቅሞች ተደራጅቶ ከመጣ የውጭ ኩባንያ ጋር የውድድር ገበያን ለማሸነፍ በርካታ ችግሮች ቢገጥሙም፣ አሁንም በሁሉም መለኪያ ቢታይ፣ ‹‹ኢትዮ ቴሌኮም የውድድር ገበያውን እየመራ ነው›› ሲሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ አስታወቁ፡፡ የ2016 ዓ.ም. በጀት ዓመት […]

በበጀት ዓመቱ ለመንገድ ፕሮጀክቶች ከሚፈለገው ሲሚንቶ ማግኘት የተቻለው 14 በመቶ ብቻ ነው

 EthiopianReporter.com  በሲሳይ ሳህሉ January 24, 2024 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለ2016 በጀት ዓመት ለመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ከጠየቀው ሲሚንቶ ማግኘት የቻለው 14 በመቶ ብቻ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ለመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሥራ ከተጠየቀው 682,085 ቶን ሲሚንቶ ማግኘት የተቻለው 95,610 ቶን ወይም 14 በመቶ ብቻ መሆኑን፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከትናንት […]

በኦሮሚያ እገታዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። = ዘ ጋርዲያን

January 24, 2024 – Konjit Sitotaw  ‘This is a pandemic’: Ethiopia’s Oromia region gripped by surge in kidnappings በኦሮሚያ ክልል በርካታ አካባቢዎች ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ የእገታ ድርጊቶች መስፋፋታቸውን ዘ ጋርዲያን ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። አራት ሰዎችን ማነጋገሩን የጠቀሰው ዘገባው፣ ሰዎቹ የታገቱ ቤተሰቦቻቸውን ለማስለቀቅ ከ20 ሺህ 500 ሺህ ብር ለማስለቀቂያ መክፈላቸውን እንደነገሩት ገልጧል። የአማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የተለያዩ […]

በጋዛ እና ዩክሬይን ጉዳይ የመከሩት የአዉሮጳ ኅብረት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች

January 24, 2024 – DW Amharic  ዩክሬንና የፍልስጤም ጉዳይ የአዉሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአውሮጳውኑን 2024 አዲስ ዓመት ስራቸውን አሀዱ ብለው የጀመሩባቸው አጀንዳዎች ሆነዋል። ሚኒስትሮቹ ዩክሬንና ሩሲያን ጦርነትና የእስራኤልና ህማስ ጦርነቶችን ትኩረት ሰተው ተወይይተውባቸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጀርመን ተቀባይነት ያላገኙ ተገን ጠያቂዎችን ለማስወጣት ሕግ አፀደቀች

January 24, 2024 – DW Amharic  የጀርመን ፓርላማ ያልተሳካላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎችን በቀላሉ እና በፍጥነት ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ያለመ ረቂቅ ህግ ያለፈው አርብ አጽድቋል። አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና የረድዔት ድርጅቶች ግን ድንጋጌዎቹን ተቃውመው ተችተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሰላም እና የሲቪክ ድርጅቶች አስተዋጽዖ

January 24, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ውስጥ ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ቢኖርም ዘላቂ ሰላምን ፣ ተስማምቶ መኖርን እና አብሮነትን ለማጠናከር እና በሰላም ግንባታ ላይ ለመሥራት መቋቋሙን ስርየት ለሁሉም የተባለ ሲቪክ ድርጅት ገለፀ። ሲቪክ ድርጅቱ በማህበረሰብ ውይይት ፣ በትምህርት እና በምርምር ነፃ እና ገለልተኛ ሆኖ ለማገዝ እንደሚንቀሳቀስ ገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የወጣት ሥራ አጥነት እና ሕገ-ወጥ ስደት በትግራይ

January 24, 2024 – DW Amharic  በትግራይ የወጣቶች ሥራ አጥነት እና ሕገ-ወጥ ስደት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በመጀመርያ ዙር በትግራይ ለሚገኙ 2 ሺህ ወጣቶች የስልጠናና ፋይናንስ ድጋፍ ማድረግ መጀመሩ፥ ከዚህ ውጭም የተለያዩ ፕሮጀክት እየተገበረ እንደሚገኝ አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በጀርመን በቀኝ ጽንፈኞች ላይ የተጠናከረው ተቃውሞ

January 24, 2024 – DW Amharic  ህዝብ በገፍ አደባባይ ወጥቶ መቃወም የጀመረው«ኮሬክቲቭ» የተባለው በምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ የተሰማራው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለፈው ኅዳር ፖስትዳም በተባለው ከተማ ተቃዋሚው አማራጭ ለጀርመን የተባለው ፓርቲ ከሌሎች ቀኝ ጽንፈኞች ጋር የውጭ ዝርያ ያላቸውን ሰዎች እንዴት ከጀርመን እንደሚያባርሩ በድብቅ የተነጋገሩበትን እቅድ ካጋለጠ በኋላ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ