Ethiopia Shifts Ownership of 10 Firms to Sovereign Wealth Fund  – BNN Bloomberg 05:06 

Company News By Fasika TadesseDecember 04, 2024 at 4:32AM EST (Bloomberg) — Ethiopia transferred ownership of 10 state-owned companies to the government’s sovereign wealth fund as part of steps to improve their management. The firms include Ethiopian Electric Power, Ethiopian Railway Corp. and the Development Bank of Ethiopia, which serves as a policy bank. The companies […]

UN Women and Partners launched a Shelter for Gender-Based Violence (GBV) survivors in Kombolcha and Axum towns of Amhara and Tigray Regions

Source: UN Women – Africa  UN Women and Partners launched a Shelter for Gender-Based Violence (GBV) survivors in Kombolcha and Axum towns of Amhara and Tigray Regions UN Women signed partnership agreement with WAT to address conflict relates sexual violence through the provision of comprehensive shelter services NEW YORK, United States of America, December 4, 2024 […]

ፆታዊ ጥቃትን ለመቀልበስ

የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማኅበር ዓለም አቀፍ የፀረ ፆታዊ ጥቃት ንቅናቄ ቀናትን ባከበረበት ወቅት ማኅበራዊ ፆታዊ ጥቃትን ለመቀልበስ የማነ ብርሃኑ ቀን: December 4, 2024 ሴቶችን ከፆታዊ ጥቃት ለመከላከልና ኢኮኖሚያቸውን በማጠናከር ራሳቸውን እንዲችሉ ለማድረግ በመንግሥትና በተለያዩ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ድጋፍ እየተደረገ ቢሆንም፣ ሴቶችን ካሉባቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በሚገባው መጠን ማላቀቅ አልተቻለም፡፡ የትምህርት፣ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ተሳትፏቸው […]

የሩሲያና ዩክሬን የድርድር ተስፋና የኑክሌር ሥጋት

ቭላድሚር ፑቲን ዓለም የሩሲያና ዩክሬን የድርድር ተስፋና የኑክሌር ሥጋት በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 4, 2024 ባለፈው ዓርብ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮለድሚር ዘለኒስኪ ከስካይ ኒውስ ጋር ዘለግ ያለ ቃለ መጠይቅ አድርገው ነበር፡፡ በቃለ መጠይቁም ‹‹ዩክሬን በአሁኑ ወቅት በምትቆጣጠራቸው ግዛቶቿ የሰሜን ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ብትሆን ጦርነቱ ያበቃል፤›› ሲሉ ተናግረዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በፌብሯሪ 2022 ሩሲያ በዩክሬን ምድር ጦሯን […]

አሜሪካ በኢትዮጵያ የግልና አካባቢ ንፅህናን ለማሻሻል የ31 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

ድጋፉ ይፋ ሲደረግ ማኅበራዊ አሜሪካ በኢትዮጵያ የግልና አካባቢ ንፅህናን ለማሻሻል የ31 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 4, 2024 አሜሪካ በኢትዮጵያ የግልና አካባቢ ንፅህና እንዲሁም የፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥ ለተቀረፀው ኤም4ኤስ ፕሮጀክት የ31 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች፡፡ በአሜሪካ ልማት ተራድኦ ድርጅት ሥር በሚገኘው ኤም4ኤስ ፕሮጀክት የሚተገበረው የግልና አካባቢ ንፅህና እንዲሁም የፆታ እኩልነት […]

አሥር የኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን መሸጋገራቸው ተገለጸ

በሔለን ተስፋዬ December 4, 2024 በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከፊል ገጽታ አፈላጊውን መሥፈርት አሟልተዋል የተባሉ አሥር ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ ኢኮኖሚክ ዞን መሸጋገራቸውን፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸው 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችና የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና ውስጥ አሥሩ ወደ ልዩ ዞን ማደጋቸውን፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኮርፖሬሽኑ ባለፈው ሳምንት በላከው ደብዳቤ ገልጿል፡፡ በሥራ […]

አደገኛና መርዛማ ኬሚካሎችን ወደ ውኃ አካላት መልቀቅ በወንጀል ተጠያቂ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ቀረበ

በኢትዮጵያ ከሚገኙ በርካታ የውኃ አካላት መካከል ሐይቆች ይጠቀሳሉ ዜና አደገኛና መርዛማ ኬሚካሎችን ወደ ውኃ አካላት መልቀቅ በወንጀል ተጠያቂ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 4, 2024 አደገኛ ወይም መርዛማ ኬሚካሎች መድፋት፣ መልቀቅ፣ መጣል፣ ማከማቸት ወይም መቅበር፣ በወንጀል ተጠያቂ  የሚያደርግ ረቂቀ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. ቀረበ፡፡ ረቂቅ ሕጉ […]

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ መረጋጋት ምን ይመስላል ለሚለው ጥያቄ ብሄራዊ ባንክ ያቀረባቸው አስረጂዎች

በኤልያስ ተገኝ December 4, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ባንኮች ሕንፃዎቻቸውን የገነቡበት ሰንጋ ተራ አካባቢ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከራሱ ከፋይናንስ ዘርፍም ሆነ ከሌሎች የውስጥና ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች የሚመነጩና የዘርፉን መረጋጋት ሊያውኩ የሚችሉ ሥጋቶችን መለየትና መፍትሔ መስጠት አንዱ ኃላፊነቱ እንደሆነ በማመን እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ መረጋጋት ሪፖርት (Financial Stability Report) ከቀናት በፊት ይፋ አድርጓል፡፡ […]

ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት  አስገዳጅ እንዲሆን ቀነ ገደብ አስቀመጠ

በሔለን ተስፋዬ December 4, 2024 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ደንበኞች የባንክ ሒሳብ ሲከፍቱ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በአስገዳጅነት እንዲያቀርቡ ቀነ ገደብ ማስቀመጡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ኅዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሁሉም ባንኮች በላከው ደብዳቤ ከታኅሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሁሉም ባንኮች ቅርንጫፎች፣ ደንበኞች አዲስ ሒሳብ ሲከፍቱ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሊኖራቸው ይገባል ብሏል፡፡  ከሰኔ […]