ትራምፕ የዩናይትድ ስቴትሱ የብረታ ብረት አምራች ኩባንያ ለጃፓኑ ኒፖን ስቲል የመሸጡን ዕቅድ “አግዳለሁ” አሉ
December 4, 2024 – VOA Amharic ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩናይትድ ስቴትሱ የብረታ ብረት ኩባንያ – ‘ዩኤስ ስቲል’ ያለበትን ዕዳ በሙሉ ክፍያ በመፈጸም፤ በ14.9 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ወደ ጃፓኑ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ‘ኒፖን ስቲል’ ለማዛወር የተያዘውን ዕቅድ እንደሚያግዱ አስታወቁ። ትራምፕ በትላንትናው ዕለት ‘ትሩዝ ሶሻል’ በተባለው የማኅበራዊ ሚዲያ መልዕክት መላላኪያቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ በአንድ ወቅት “ገናና እ… … ሙሉውን […]
የባይደን አፍሪካ ጉብኝት በባለሞያ እይታ
December 4, 2024 – VOA Amharic የሥልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ የቀራቸው የዩናይድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ወደ አፍሪካ ሀገር አቅንተዋል ። በዛሬው ዕለት ከአንጎላው ፕሬዝደንት ጋራ ሉዋንዳ ላይ ተገናኝተው መክረዋል። የባይደን የአፍሪካ ጉዞን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ አንድምታ እንዲያስረዱን ባለሞያ ጋብዘናል። በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር … … […]
ወታደራዊ ሕግን ለመደንገግ በሞከሩት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ላይ ክስ የመመሥረት ሂደት ተጀመረ
ከ 9 ሰአት በፊት አገራቸው በወታደራዊ ዕዝ ስር እንድትሆን ያወጁት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሱክ የዎል ላይ ክስ የመመሥረት ሂደት ፓርላማው ጀመረ ። የደቡብ ኮሪያ ፓርላማ አባላት በአስቸኳይ የፕሬዝዳንቱን ድንጋጌ ከሻሩ በኋላ ፕሬዚዳንቱ ውሳኔያቸውን ለመቀልበስ ተገደው ነበር። ፕሬዚዳንቱ ወታደራዊ ሕግን ለመደንገግ ካደረጉት ያልተሳካ ሙከራ ጋር በተያያዘ የአገሪቱ ሕግ አውጪዎች ክስ ለመመሥረት ሂደት ጀምረዋል። የደቡብ ኮሪያ […]
በምሥራቅ ወለጋ የደኅንነት ስጋት አለብን ያሉ ነዋሪዎች መሳሪያቸውን እንዲፈቱ መደረጋቸውን ተናገሩ
ከ 1 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የደኅንነት ስጋት አለብን ያሉ የአማራ ተወላጆች በመንግሥት ይሁንታ የታጠቅነውን ሕጋዊ የጦር መሳሪያ እንድንፈታ ተደረግን ሲሉ ተናገሩ። በዞኑ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዲ ዲቾ ቀበሌ ሰኞ ኅዳር 23/2017 ዓ.ም. በአካባቢው የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት “ከበባ” በማድረግ ከ85 በላይ “ሕጋዊ” የግል የጦር መሳሪያዎችን እንደወሰዱ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው […]
አወዛጋቢው ማኅበራዊ ሚዲያ ቴሌግራም የተጠቃሚዎችን ደኅንነት በተመለከተ የአቋም ለውጥ አደረገ
ከ 2 ሰአት በፊት ተጠቃሚያቸው እያደገ ከሚገኙት የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር መተግበሪያዎች መካከል አንዱ የሆነው ቴሌግራም ሲወቀስበት የነበረውን የተጠቃሚዎች ደኅንነት ጥበቃን በተመለከተ የአቋም ለውጥ አደረገ። በዚህም ቴሌግራም ከዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በመተባበር የሕጻናት የወሲብ ብዝበዛ ይዘቶች በገጹ ላይ እንዳይዘዋወሩ ለመገደብ ተስማምቷል። ቴሌግራም ለሕጻናት ጥበቃ የሚያደርግ አሠራርን እንዲከተል ለዓመታት ጫና ሲደረግበት ቢቆይም፣ ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ ፈቃደኛ ሳይሆን […]
የክሪስታል ፓላሱ አምበል የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪዎች ባንዲራ ላይ ‘እየሱስን እወደዋለሁ’ ብሎ መፃፉ አነጋጋሪ ሆነ
ከ 9 ሰአት በፊት የክሪስታል ፓላስ አምባል ማርክ ጉዬ ባለፈው ቅዳሜ ከኒውካስል ጋር በነረበው ግጥሚያ የአምበልነት መለያው ላይ ‘አይ ላቭ ጂሰስ’ (እየሱስን እወደዋለሁ) ብሎ መፃፉ አነጋጋሪ ሆኗል። የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ አስተዳዳሪ የሆነው ኤፍኤ አምበሉ ላይ እርምጃ ከመውሰድ ቢቆጠብም ለክለቡ እና ተጫዋቹ መለያ ላይ ኃይማኖታዊ ፅሑፎችን መፃፍ ክልክል ነው የሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። ማክሰኞ ምሽት ፓላስ ከኢፕስዊች […]
በዘመናዊው ዓለም አምስት ተፈላጊ ሥራዎች እና ስኬታማ ለመሆን የሚያግዙ ክህሎቶች
4 ታህሳስ 2024 የሥራው ዓለም በፍጥነት እየተቀየረ ነው። ዛሬ አስፈላጊ የሚባሉ በርካታ ሥራዎች በቅርቡ ሊጠፉ ይችላሉ። ዎርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም በቅርቡ ባስጠናው ጥናት መሠረት ሁለት ጉዳዮች ነገሮችን እየለዋወጡ ነው ይላል። አንደኛው የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች መፈጠር ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ዓለም ወደ አረንጓዴ ምጣኔ ሀብት የምታደርገው ጉዞ ነው። ሰው ሠራሽ አስተውሎት፣ ቢግ ዳታ እና ክላውድ ኮምፒውቲንግ የተባሉት እየረቀቁ የመጡ […]
ትራምፕ ኤፍቢአይን እንዲመሩ ያጯቸው አወዛጋቢው ዳይሬክተር መሥሪያ ቤቱን ይዘጉት ይሆን?
4 ታህሳስ 2024 ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ኤፍቢአይ የተባለውን የአገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤትን እንዲመሩላቸው የመረጧቸው ሰው አከራካሪ ሆነዋል። ሰውዬው የፌዴራል ወንጀል ምርመራ ቢሮን (ኤፍቢይ) ለመምራት ብቁ ናቸው ወይ? የሚሉ ጥያቄዎች መሰንዘር ጀምረዋል። ካሽ ፓቴል፤ ትራምፕ በመጀመሪያ ዘመን ሥልጣናቸው ታማኝ ከሚሏቸው ባለሟሎች መካከል አንዱ ናቸው። ፓቴል ኤፍቢአይ የተባለውን ከፖለቲካ ነፃ የሆነ የፌዴራል መሥሪያ ቤት […]
Revisiting the Tigray War
December 2, 2024 ANALYSIS & OPINION Prof. Messay Kebede According to the prevailing consensus, the Tigray war, which lasted for two years, has not only been one of the bloodiest armed confrontations in recent history, but it was also marked by numerous and gross human rights violations of civilian populations committed by all sides. Yet, […]
Ethiopian War Hero’s Gold Star Medal Emerges in Auction
December 3, 2024 Famous People ·History Catherine Hickley2 December 2024 The descendants of Ras Desta Damtew, a prominent Ethiopian general and nobleman, are endeavoring to reclaim an item that is cataloged in an online auction as originating from the estate of an Italian soldier who witnessed the execution of Desta Damtew. These grandchildren are actively […]