በሲቪል ድርጅቶች ላይ የተጣሉ ዕገዳዎች አሳሳቢ እንደሆኑ ተገለጸ
Saturday, 30 November 2024 20:33 Written by Administrator “እገዳው ከባድ ጫና እየመጣ መሆኑን ጠቋሚ ነው” ለሰሞኑ በ3 የሲቪል ማህበረሰብድርጅቶች ላይ የተጣለው ዕገዳ ከሲቪል ማሕበረሰብ ዓዋጅ ያፈነገጠ መሆኑ እንደሚያሳስብ “ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች” የተሰኘው ተቋም ገልጿል። ተቋሙ እንደገለጸው፤ ሕጉ በሚያዘው መሰረት ብቻ መርምሮ ለታገዱት የሲቪል ድርጅቶች ተገቢ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቋል።ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ባለፈው ሐሙስ ሕዳር 19 ቀን 2017 […]
አንጎላ:- የባይደን የመጨረሻ የአፍሪቃ ጉብኝት
November 30, 2024 – DW Amharic የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ስልጣናቸዉን ከመልቀቃቸዉ ጥቂት ቀደም ብሎ አፍሪቃን ለመጎብኘት የገቡትን ቃል እየፈፀሙ ነው። ጆ ባይደን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የሚጎበኝዋት አፍሪቃዊትዋ አገር አንጎላ እንዲጎበኙዋት በአጋጣሚ አልተመረጠችም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጀርመን ኢንቬስተሮች ለምን በአፍሪቃ ንግድ አስተማማኝ አይደለም ይላሉ?
November 30, 2024 – DW Amharic ስለ አፍሪቃ ላይ ያለው የተጋነነ የፖለቲካ፣ የፖሊሲ እና የኢኮኖሚ አመለካከት ከስጋቶቹ አንዱ ነው። አፍሪቃ በጀርመን ሚዲያ በፖለቲካ ያለመረጋጋት፣ በሙስና፣ በደካማ መሠረተ ልማቶች፣ በቢሮክራሲያዊ መሰናክሎች ያሉባት ስለመሆንዋ ነዉ የሚሰማዉ። ይህ በእርግጥ የጀርመን ባለሃብቶችን፤ የጀርመን መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾችን ወደፊት እንዳይራመዱ ያግዳል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኤች አይ ቪ ኤድስ ትኩረት ማጣት
November 30, 2024 – DW Amharic በጥናቱ መሰረት የኤች አይ ቪ ተሃዋሲ ስርጭት ላይ ይበልጥ ተጋላጭ የማህበረሰብ አካል በአፍላ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣት ሴቶች ናቸው፡፡ የተሃዋሲው የስርጭት ምጣኔም ከክልል ክልል ልዩነቶች ያሉት ቢሆንም አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ3.25 በመቶ የስርጭት ምጣኔ ከፍተኛው ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ውጥረትን ለመቀነስ ከሶማሊያ፣ ኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ መሪዎች ጋር ስብሰባ መታቀዱን የኬንያው ፕሬዚደንት አስታወቁ
November 30, 2024 – VOA Amharic የሶማሊያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ዩጋንዳ መሪዎች የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ውጥረቶችን “ለመቀነስ” ስብሰባ ለማድረግ ማቀዳቸውን የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ትናንት አርብ አስታውቀዋል። ሩቶ ይህንን የተናገሩት የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ 24ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤውን ባካሄደበት ታንዛኒያ፣ አሩሻ ባደረጉት ንግግር ነው። የማህበረሰቡ አዲስ ሊቀመንበር ሩቶ ፣ ስብሰባው የሚደረግበትን ቀን… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
በድሮን ጥቃቶች በአማራ ክልል የሚገደሉ ሰላማዊ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ነው
November 30, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል በመንግሥት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ በድሮን ጥቃቶች የሚገደሉ ሰላማዊ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት እና መከላከያ ሠራዊት እርምጃዎቹ ንጹኃንን ዒላማ እንደማያደርጉ ቢገልጹም ሕጻናት፣ እናቶች የጤና ባለሙያዎች ጭምር መገደላቸውን ዘገባዎች ያሳያሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት ሲካሄድ የቆየው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት
November 30, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት የፖለቲካ ፓርቲዎች ላለፉት ዘጠኝ ወራት ሲያደርጉት የነበረው ውይይት መቋጨቱን ቦርዱ ዛሬ አስታወቀ። ፓርቲዎቹ በስምንት ዋና ዋና ጉዳዮች እና 50 ንዑስ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ግድያ ሲፈጸም ያሳያሉ የተባሉ በማኅበራዊ ሚዲያ የተለቀቁ ቪዲዮች “በመንግሥት የተቀነባበሩ ናቸው” ሲል ከፋኖ ቡድኖች አንዱ ክስ አሰማ
November 30, 2024 – VOA Amharic ግድያ ሲፈጸም ያሳያሉ የተባሉ እና በቅርቡ በሶሻል ሚዲያ የተለቀቁ ቪኦኤ ያላረጋገጣቸው የቪዲዮ ክሊፖችን በተመለከተ የፋኖ ታጣቂ ቡድን እጁ እንደሌለበት አስታውቋል። የፌዴራል እና የክልል ባለሥልጣናት ግን “የጭካኔ ድርጊት” ብለው የገለጹትንና በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ ተገድሏል የተባለውን ወጣት በተመለከተ ባለፈው ሐሙስ ዕለት በጽኑ አውግዘዋል። በአማራ ክልል የትጥቅ ትግል በማ… … ሙሉውን […]
Spatial distribution and determinants of unskilled birth attendance in Ethiopia: spatial and multilevel analysis – Nature.com 01:51
Spatial distribution and determinants of unskilled birth attendance in Ethiopia: spatial and multilevel analysis Scientific Reports volume 14, Article number: 29771 (2024) Cite this article Abstract Deliveries performed by unskilled birth attendants is a concern in low-and middle-income countries such as Ethiopia. Unskilled birth attendants may lack the necessary medical knowledge and skills to handle potential complications during child birth. Hence, […]
Sahrawi Republic participates to Ethiopian ruling Prosperity Party’s 5th Anniversary in Addis Ababa – Sahara Press Service 12:22
Sat, 11/30/2024 – 18:01 Addis Ababa (Ethiopia) 30 November 2024 (SPS)– The Sahrawi Arab Democratic Republic (SADR) participated to the grand closing ceremony of Ethiopia’s ruling party’s 5th anniversary celebrations, held at the historic Adwa Victory Memorial Museum in Addis Ababa this Saturday morning, in the presence of H.E. Ethiopian Prime Minister and party president, Dr. Abiy […]