አውስትራሊያ አዳጊዎች ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ ልታደርግ ነው
November 28, 2024 – VOA Amharic የአውስትራሊያ የተወካዮች ም/ቤት ከ16 ዓመት በታች ያሉ አዳጊዎች ማኅበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ የሚያግድ ሕግ አጸደቀ። ሕጉ በመቀጠል በሃገሪቱ የእንደራሴዎች ም/ቤት (ሴኔት) ከጸደቀ በዓለም የመጀመሪያው ይሆናል። የተወካዮች ም/ቤቱ በ102 ድጋፍ እና 13 ተቃውሞ ድምጽ አጽድቆታል። በሃገሪቱ የሚገኙ ዋና ፓርቲዎች የደገፉት ሕግ፤ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ስናፕቻት፣ ሬዲት፣ X እና ኢንስታግራም የመሰ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የወለጋ ሀገር ሽማግለዎች የሰላም ጥሪ
November 28, 2024 – DW Amharic በወለጋና ሌሎች የተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶች መንግሥትና ተፈላሚ ኃይሎች በውይይት እንዲፈቱ የሀገር ሽማግለዎች ዛሬም የሰላም ጥሪ እያቀረቡ ነው። በወለጋ የተለያዩ ዞኖች የሚፈጠሩ ግጭቶች ረጅም ጊዜ በመውሰዳቸው ዘርፍ ብዙ ችግሮችን እያስከተለ እንደሚገኝ ከነቀምቴና ዲምቢ ዶሎ ከተማ ያነጋርናቸው ሀገር ሽማግሌዎች ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ መዘግየት ያስከተለው ቅሬታ
November 28, 2024 – DW Amharic በአዲሱ ዓመት ደመወዝ እንደሚጨመር በመንግሥት ቢነገርም ተግባራዊ መሆን ባለመቻሉ ለኑሮ ውድነት መጋለጣቸውንና በጭማሪው ተስፋ እስከመቁረጥ መድረሳቸውን በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን በበኩሉ የቅድመ ሁኔታ ሥራዎች እየተጠናቀቁ በመሆናቸው ክፍያው በቅርቡ ይፈፀማል ብሏል። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሲቪል ማሕበራት እና አመራሮቻቸው እየገጠማቸው ያለው ችግር
November 28, 2024 – DW Amharic የሲቪል ማሕበራትና አመራሮቻቸው በፀጥታ አካላት «በአካልና በስልክ ተደጋጋሚ ወከባና ማስፈራሪያ» እየደረሰባቸው መሆኑን እንደገለፁለት የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል አመለከተ። ይህን «ዛቻና ማስፈራሪያ በመሸሽ ከአገር ለመሰደድ የተገደዱ» መኖራቸውንም አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከሰሞኑ በምሥራቅ ወለጋ እገታ፣ ግድያ እና የጥቃቶች መደጋገም
November 28, 2024 – DW Amharic በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሊሙ ገሊላ ወረዳ ከፊጤ በቆ ከተማ ተነስተው ወደ አንገር ጉቲን ከገበያ በመመለስ ላይ የነበሩ አራት ወጣቶች በታጣቂዎች ታፍነው ከተወሰዱ በኋላ ሁለቱ መገደላቸውን ቤተሰቦች ለዶቼ ቬለ ገለጹ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“የዋጋ ንረትን ለማስተካከል ያግዛል” የተባለው አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ
November 28, 2024 – VOA Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት ከባንክ በሚበደረው የገንዘብ መጠንና የጊዜ ገደብ በሚመለከት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ገደብ መቀመጡ በሀገሪቱ የተከሰተውን የዋጋ ንረት ሊያረጋጋ ይችላል ሲሉ የንግድና ምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች ተናገሩ። በ2000 ዓ/ም ተሻሽሎ እስካኹን በሥራ ላይ ያለው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዐዋጅ፣ መንግሥት በፈለገው መጠን ገንዘብ እንዲበደር የሚፈቅድ በመ… … ሙሉውን […]
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ታስረው የነበሩ መምህራን መፈታታቸውን ተናገሩ
November 28, 2024 – VOA Amharic በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ በእስር ላይ የነበሩና 66 ይኾናሉ የተባሉ መምህራን መፈታታቸውን የዞኑ መምህራን ማኅበር ለአሜሪካ ድምጽ አስታወቀ። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ከእስር የተለቀቁ መምህራን፣ በእስር ላይ በነበሩበት ወቅት ድብደባ እንደተፈጸመባቸንና ሕክምና ተከልክለው እንደነበር ገለጹ። በኮሬ ዞን የሳርማሌ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ፣ ታሰሩ የተባሉ መምህራን ቁጥር በ… … ሙሉውን […]
በአፍሪካ የተፈናቃዮች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩ ተገለጸ
November 28, 2024 – VOA Amharic በአፍሪካ የተፈናቃዮች ሰዎች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩን እና 35 ሚሊዮን መድረሱን ዓለም አቀፉ የሀገር ውስጥ ተናቃዮች ተከታታይ ማዕከል ይፋ ያደረገው ዐዲስ ሪፖርት አመለከተ። ከእነዚህም ውስጥ ቁጥራቸው 32.5 ሚሊዮን የሚደርሱት በግጭት እና ሁከት ሳቢያ ቤታቸውን ጥለው ለመሰደድ የተገደዱ ናቸው። ትላንት ማክሰኞ የታተመው ሪፖርት አያይዞም፤ በአህጉሪቱ ያለውን በሃገር ውስጥ የመፈናቀል ፈተ… … ሙሉውን […]
ጭቆና እና ጥቃትን ተቋቁመው የሠሩ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጣቸው
November 28, 2024 – VOA Amharic ግጭቶችን ለተመለከቱ ዘገባዎች ከመሰማራት አንስቶ እስከ ሕጋዊ እንቅፋቶችና እሥራቶች፣ በመላው ዓለም በፕሬስ ነፃነት ላይ የተደቀነው አደጋ እየጨመረ መጥቷል። በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ የሠሩ አራት ጋዜጠኞች ባለፈው ሐሙስ በዓመታዊው ዓለም አቀፍ የፕረስ ነፃነት ሽልማት ላይ እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ሊያም ስካት ከኒው ዮርክ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
በሚያንማር መሪዎች ላይ የእስር ማዘዣ እንዲወጣ ተጠየቀ
November 28, 2024 – VOA Amharic የዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት ዋና ዐቃቤ ሕግ፣ የችሎቱ ዳኞች የሚያንማር ወታደራዊ አገዛዝ መሪ ላይ የእስር ትዕዛዝ እንዲያወጡ ጠይቀዋል። ትዕዛዙ እንዲወጣ የተጠየቀው በሚያንማር በሚገኙ የሮሄንጂያ ሙስሊም ሕዳጣን ማኅበረሰብ ላይ መፈናቀል እና ሰቆቃን ጨምሮ የሰብአዊ ወንጀል ተፈጽሟል በሚል ነው። እ.አ.አ በ2021 በኦን ሳን ሱ ቺ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው ሥልጣን የተቆናጠጡት ጀኔራል … […]