ሰላማዊ ዜጎችን ከጥቃት መከላከል ጊዜ የማይሰጠው ተግባር ነው!
November 27, 2024 – EthiopianReporter.com በሰላማዊ ዜጎች ላይ በሚፈጸሙ ጥቃቶች ሳቢያ ግድያ፣ አካል ማጉደል፣ ንብረት ማውደም፣ ዕገታና መሰል ድርጊቶች በተፃፃሪ ጎራ ለተሠለፉ የፖለቲካ ተቀናቃኞች ሠርግና ምላሻቸው እየሆኑ ነው፡፡ በሴራ ፖለቲካ በተተበተበው የኢትዮጵያ አስፈሪ ሁኔታ ምክንያት፣ በአንድ ሰላማዊ ዜጋ ላይ የሚፈጸም ጥቃት የፖለቲካ ቁማር ማድሪያ ሲሆን በተደጋጋሚ እየታየ ነው፡፡ የአንድ ግለሰብም ሆነ የብዙ ወገኖች አሳዛኝ ግድያ የፖለቲካ ቁማር […]
ምዕራባውያንን የሚያሰጋው የሩሲያ የኒውክሌር እና የሚሳዔል አቅም ምን ያህል ነው?
November 27, 2024 – BBC Amharic ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው ወረራ ሦስተኛ ዓመቱ እየተቃረበ ነው። ሰሞኑን ባለፉት ሁለት ዓመታት ያልተጠቀመችባቸውን አዳዲስ መሣሪያዎችን ጥቅም ላይ አውላላች። አዳዲሶቹ ሚሳዔሎች ፍጥነታቸው እና የሚጓዙት ርቀት እስከ ዛሬ ከተጠቀመቻቸው ጋር ሲነጻጸሩ በከፍተኛ እጥፍ ከፍ ያለ ነው። ሩሲያ በዓለም ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እና ሚሳዔሎች ከታጠቁ አገራት መካከል በቀዳሚነት የም… […]
ትግራይ ክልል ሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል
November 27, 2024 – DW Amharic በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ ። የትግራይ ክልል ሴቶች ማሕበር በአንድ ዓመት 783 ሴቶች ላይ የፆታ ጥቃት ተፈጽሞ 44 ሴቶች በግፍ ተገድለዋል ተብሏል ። የመብት ተቋማት እና የተጎጂ ቤተሰቦች በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች በተለየ ፍርድ ቤት እንዲታዩ መንግስትን ጠይቀዋል።… … ሙሉውን ለማየት […]
የፀጥታ ችግር የሠቆጣ የምርምር ተቋም ላይ እክል ፈጥሯል
November 27, 2024 – DW Amharic ቀደም ሲል በሰሜኑ ጦርነት አሁን ደግሞ አማራ ክልል ውስጥ በቀጠለው ጦርነት እና የሰላም እጦት የተነሳ የሠቆጣ ማዕከል የግብርና የምርምር ሥራዎችን በተሟላ መልኩ መስራት እንዳልቻለ ተገለጠ ። ዕከሉ ምርምሮችን በማከናወን ለአርሶ አደሮች ድጋፍ ያደርግ እንደነበር ነዋሪዎች ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረቱ ክሶች ተነሱ
November 27, 2024 – DW Amharic በዩናይትድ ስቴትስ ልዩ አቃቤ ሕግ ጃክ ስሚዝ በኩል በፕሬዝዳንት ተመርጩ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሰረቱ ክሶች ውድቅ ተደረጉ ። ውሳኔው በዶናልድ ትራምፕና ደጋፊዎቻቸው ሲሞገስ በተቃዋሚወቻቸው በኩል ደግሞ ፍትህ ላይ የተሰራ ታሪካዊ ስህተት እንደሆነ ተቆጥሯል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መቋጫ ያላገኘው የስነጾታዊ ጥቃት ማብቂያው መች ይሆን?
November 27, 2024 – DW Amharic በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃትን ለማክተም በሚል የተመድ ዓለም አቀፍ መታሰቢያ ቀን ሰኞ ኅዳር 16 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ውሏል ። k,ትናት ጀምሮ በአውሮጳ እና በርካታ አገራት ማኅበረሰብን ማንቃት ላይ ያተኮሩ የጸረ-ስነጾታዊ ጥቃት እንቅስቃሴዎች በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ ። ስለችግሩ መንስኤና መፍትሄ በባለሞያዎች የተከናወኑ ጥናቶች ምን ያሳያሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
በሱዳን ጦርነት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከቀደሙት እጅግ የላቀ መሆኑ አንድ ጥናት አመለከተ
November 27, 2024 – VOA Amharic በሱዳኑ እርስ በርስ ጦርነት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ቀደም ሲል ከተሰጠውም ግምት በእጅጉ የላቀ መሆኑን አንድ ዐዲስ ጥናት አመለከተ። በግጭቱም ሳቢያ በዓለም ከሁሉ የከፋው መኾኑ በተነገረለት የሱዳኑ ድርቅ ምክኒያት “በብዙ ሚሊዮን የሚገመቱ ሰዎች የረሃብ ቸነፈር አፋፍ ላይ ናቸው” ሲሉ የረድኤት ድርጅቶች አስጠንቅቀዋል። የለንደኑ የኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ እና “የቆላማ አካባቢዎችን የሚያጠቁ (ት… … […]
በጀርመን የተባባሰው በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት
November 27, 2024 – DW Amharic ጀርመን ውስጥ ሴት በመሆናቸው ብቻ በሴቶች ላይ የሚፈጸም ግድያ ከሌላ የወንጀል ድርጊት የተለየ አይደለም። የዚህ ወንጀል ፈጻሚዎች በግድያ ነው የሚከሰሱት። በጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ብቻ በየሳምንቱ አንዲት ሴት፣ ጾታን መሰረት ባደረገ ጥቃት ትገደላለች። በመላ ጀርመን ደግሞ በየ2 ቀኑ አንዲት ሴት በአጋሯ ወይም በቀድሞ አጋሯ ለሞት ትዳረጋለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ትረምፕ ከሜክሲኮ፣ ካናዳ እና ቻይና በሚመጡ ምርቶች ላይ “በአፋጣኝ ቀረጥ እጥላለሁ” አሉ
November 27, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትሱ ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሦስቱ የሀገራቸው ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ከሜክሲኮ ካናዳና ቻይና በሚገቡ ምርቶች እና ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የቀረጥ ጭማሪ እንደሚያደርጉ አመለከቱ። የተባለው የቀረጥ ጭማሪ ከሀገራቱ ጋራ “የንግድ ጦርነት ይቀሰቅሳል፣አሜሪካውያን ሸማቾች ላይም የሸቀጥ ዋጋ እንዲንር ያደርጋል” ተብሏል። ትረምፕ እቅዳቸውንን አስመልክቶ “ትሩዝ ሶሻል” በተባለው … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የሕንዱ ግዙፍ የታዳሽ ኃይል ማመንጫ አዳኒ በዩናይትድ ስቴትስ በጉቦ ቅሌት ተወነጀለ
November 27, 2024 – VOA Amharic የሕንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ የታዳሽ የኃይል ምንጭ ግንባታ እቅድ ዋና ደጋፊ የሆኑት ቢሊየነሩ ጓታም አዳኒ፤ በዓለም ግዙፉ ይሆናል ለተባለው የታዳሽ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክታቸው የፈረንሳዩን ቶታል ኢነርጂ እና የካታር ኢንቨስትመንት ባለስልጣንን አጋርነት አግኝተዋል። በተለየ ዓይን የሚያዩት የኩባንያቸው ዋነኛው ውጥን ‘አዳኒ ግሪን’ የተባለው በሕንዷ የምዕራብ ጉጅራት ግዛት የሚገኘው ፕሮጀ… … ሙሉውን ለማየት […]