Experts warn regulations are hindering Ethiopia’s economic growth – Capital 06:01
Experts warn regulations are hindering Ethiopia’s economic growth Eyasu Zekarias October 29, 2024 Experts have raised concerns that existing laws and regulations in Ethiopia are obstructing the country’s pursuit of economic growth. Among the regulations cited are those governing electric motorcycle riders and owners. In a bold move, the Ethiopian government has become the first […]
Egypt-Ethiopia hostilities are playing out in the Horn – the risk of new proxy wars is high – defenceWeb 07:08
Egypt-Ethiopia hostilities are playing out in the Horn – the risk of new proxy wars is high Endalcachew Bayeh – 29th October 2024 Egypt recently deepened its involvement in the war-weary Horn of Africa by arming Somalia and deploying its troops in the embattled country. To Ethiopia’s growing alarm, Egypt is also set to join […]
UN migration agency says over 14M people displaced in Sudan – Anadolu Agency
Africa Total figure includes ‘people who were displaced before’ conflict, says director-general Beyza Binnur Donmez |29.10.2024 – Update : 29.10.2024 GENEVA The International Organization for Migration (IOM) on Tuesday said more than 14 million people, including those internally displaced and those who crossed borders, are on the move in conflict-torn Sudan. Eleven million are […]
በሊባኖስ የአየር በረራዎች መቋረጥ ዜጎችን በማስወጣት ሂደት ላይ እክል መፍጠሩን ኢትዮጵያ አስታወቀች
October 29, 2024 – VOA Amharic ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ከ5ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ቢመዘገቡም፣ የአየር በረራዎች በመቋረጣቸው ዜጎችን በማስወጣት ሂደት ላይ እክል መፍጠሩን ኢትዮጵያ አስታወቀች። ኾኖም እስካኹን በሊባኖስ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 125 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፣ በመንግሥት በኩል ሕጋዊ ሰነድ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
በግጭትና የተፈጥሮ አደጋ በኢትዮጵያ የመማር ማስተማር ሂደቱ መታወኩን ኮሚሽኑ አስታወቀ
October 29, 2024 – VOA Amharic የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በቀጠሉ ግጭቶችና የተፈጥሮ አደጋዎች ከ5ሽሕ የሚልቁ ትምሕር ቤቶች ተዘግተው የመማር ማስተማር ሂደቱ መቋረጡን በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ። በዚህም ምክኒያት ቁጥራቸው የበዛ ሕጻናትና ሴቶች ተፈናቅለው ወደ ከተማ በመግባታቸው፣ ለጉልበት ብዝበዛ መጋለጣቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል። በተጨማሪም አዳጊዎቹ ላለዕድሜ ጋብቻ መጋለጣቸው በ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
በአማራ ክልል የተኩስ ልውውጥ በመቀጠሉ አንዳንድ የንግድ ሱቆች መዘጋታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
October 29, 2024 – VOA Amharic በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በመከላከያ ሠራዊት ኃይሎች እና ፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ በመቀጠሉ፣ የተወሰኑ የንግድ ቤቶች መዘጋታቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጹ። ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡት ፣ በክልሉ ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ቀራኒዮ ከተማ እና በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አዲስ ቅዳም ከተማ ነዋሪዎች፣ ጋብ ብሎ የቆየው የተኩስ ልውውጥ እሁድ ጥቅምት … […]
በሱዳን የፍጥኖ ደራሽ ኃይሉ ሰሞኑን ከ120 በላይ ሰዎች ገድሏል ተባለ
October 29, 2024 – VOA Amharic በሱዳን የፍጥኖ ደራሽ ኃይሉ ባደረሰው ጥቃት በአንድ ከተማ ብቻ ከ120 በላይ ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ አንድ የሐኪሞች ቡድን እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቀዋል። ኃይሉ በመካከለኛው ምሥራቅ ሱዳን የነበረውን የበላይነት በሱዳን ሠራዊት መነጠቁን ተከትሎ ለተከታታይ ቀናት በሲቪሎች ላይ ተኩስ መክፈቱን እንዲሁም ሴቶችን እና ልጃገረዶችን አስገድዶ መድፈሩን ተመድ አስታውቋል። ኃይሉ ባ… … ሙሉውን ለማየት […]
አሳሰቢዉ የሴቶች እና ሕፃናት መብት ጥሰት
October 29, 2024 – DW Amharic “በግጭት ዐዉድ ያሉ ሴቶች እና ሕፃናት አሁንም ፆታን መሠረት ላደረጉ ጥቃቶች ተጋላጭ መሆናቸው መቀጠሉ፣ ለሚደርስባቸዉም ጥቃት ተገቢ ምላሽ የሚሰጥ አከል አለመኖሩ” ችግር መሆኑን ተገልጿል።በመሠረታዊ አቅርቦቶች እጥረት ምክንያት እናቶችና ጨቅላ ሕፃናት በወሊድ ወቅት ለከፋ ችግር እየተጋለጡ የሚሞቱም ቁጥርም እየጨመረ መምጣቱ ተመልክቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትኩረት የተነፈገ የመሰለው በሴቶች ላይ የሚፈጸም አስገድዶ መድፈር
October 29, 2024 – DW Amharic «ድርጊቱ የተፈጸመው ምዕራብ ኦሮሚያ ጊምቢ ነው የሚል ጥቆማ ነበር የደረሰን፡፡ ወንጀሉ የተፈጸመበትን ስፍራ ለመለያት ጥረት ላይ እንገኛለን፡፡ ቢያንስ እስካሁን በዚያ ባሉ መዋቅሮቻችን መለየት የቻልነው መሰል ወንጀል በጊምቢ እና ጊምቢ ዙሪያ የተፈጸመ አለመሆኑን ነው፡፡ነቀምቴ ላይ ከሆነም ብለን በማጣራት ላይ ነን»የኦሮሚያ ክልል የሴቶች ጉዳይ ቢሮ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መንግሥት ከመቶሺዎች ውስጥ 125 ኢትዮጵያውያንን ከሊባኖስ መለሰ
October 29, 2024 – DW Amharic 125 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሃገራቸዉ መመለሳቸዉን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በርካታ ወጣት ኢትዮጵያዉያት አሁንም ከሊባኖስ መዉጣት እንደሚፈልጉ ታዉቋል። ብዙዎች ህጋዊ ወረቀት እንደሌላቸዉ ነዉ የሚነገረዉ። የአየር ትራንስፖርት ችግር ግን የሥራው እንቅፋት መሆኑ ተመልክቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ