የቀድሞዋ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሦስቱ አገራዊ ጥያቄዎቻቸው ትውስታ
ልናገር የቀድሞዋ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሦስቱ አገራዊ ጥያቄዎቻቸው ትውስታ አንባቢ ቀን: October 23, 2024 በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) የዲፕሎማሲውን ዓለም እንደ እጃቸው መዳፍ አሳምረው፣ አብጠርጥረውና አንጥረው ያውቁታል የሚባሉትና ከአፍሪካ እስከ አውሮፓና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት እስካሁኑ አፍሪካ ኅብረትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ድረስ የዘለቀ ብስለትንና ትልቅ ኃላፊነት በሚጠይቅ የዲፕሎማሲ ሥራ ያከናወኑት የቀድሞ የአገራችን ፕሬዚዳንት […]
መሻሻሎችን የሚፈልገው የጤና መድን አገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዮሐንስ ጫላ (ዶ/ር) ማኅበራዊ መሻሻሎችን የሚፈልገው የጤና መድን አገልግሎት የማነ ብርሃኑ ቀን: October 23, 2024 አቶ እንግዳ ወርቁ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪና የጤና መድን አገልግሎት ተጠቃሚ ናቸው፡፡ የጤና መድን አባል ከሆኑ ወዲህ በመንግሥት የጤና ተቋማት ነፃ የሕክምና አገልግሎት በማግኘት ላይ መሆናቸውንና በመድኃኒት አቅርቦት ላይ ግን ችግር መኖሩን ይናገራሉ፡፡ እንደ […]
እስራኤል ከሃማስና ሂዝቦላህ የገባችበት ጦርነት ወደ ኢራን ያመራ ይሆን?
ፍልስጤማውያን ከጃባንያ የስደተኞች ካምፕ እንዲለቁ ተደርገዋል ዓለም እስራኤል ከሃማስና ሂዝቦላህ የገባችበት ጦርነት ወደ ኢራን ያመራ ይሆን? ምሕረት ሞገስ ቀን: October 23, 2024 ሃማስ ከጋዛ ወደ እስራኤል በተኮሳቸው ከሦስት ሺሕ የሚልቁ ሮኬቶች የተጀመረው የእስራኤል ጋዛ ፍልስጤም ጦርነት፣ ዛሬ ላይ አድማሱን አስፍቶ ወደ ሊባኖስ ሂዝቦላህ ብሎም ሶሪያ ደርሷል፡፡ ከሮኬቶች ጥቃት፣ ከእግረኛ ጦርነት፣ ከተዋጊ ጀቶች የቦንብ ውርጅብኝ አልፎም […]
በግብርና የተሰማሩ ሴቶችን የሚፈትኑ ተደራራቢ ችግሮች
ማኅበራዊ በግብርና የተሰማሩ ሴቶችን የሚፈትኑ ተደራራቢ ችግሮች አበበ ፍቅር ቀን: October 23, 2024 ከሰማንያ አምስት በመቶ በላይ ኢትዮጵያውያን የሚተዳደሩት በግብርናው ዘርፍ ቢሆንም፣ በዘርፉ ያለው የሴቶች ተሳትፎ በጣም ዝቅተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡ ‹‹ወንዶች ወደ ሜዳ ሴቶች ወደ ጓዳ›› በሚልና መሰል የሴቶችን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተሳትፎ በእጅጉ የሚቀንሱ አመለካከቶችና ልማዶች በማኅበረሰቡ ዘንድ መስረፃቸውና ይህንን ለመቀየር የሚሠሩ ሥራዎች በቂ ለውጥ […]
‹‹በእኔ እምነት ይህ የታደሰው ሕንፃ የአፍሪካን አዲስ ተስፋና አንድነት ያሳያል››
ፍሬከናፍር ‹‹በእኔ እምነት ይህ የታደሰው ሕንፃ የአፍሪካን አዲስ ተስፋና አንድነት ያሳያል›› በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 23, 2024 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ ዕድሳት የተደረገለትን የአፍሪካ አዳራሽ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲመረቅ የተናገሩት ኃይለ ቃል፡፡ በዚህ አዳራሽ የተሰባሰቡት አፍሪካውያን ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት – ለአሁኑ አፍሪካ ኅብረት -ሕይወት ለመስጠት እንደነበረ ያስታወሱት የተመድ ዋና […]
የመንግሥት አደራ ተሸካሚነት ከቤት ፕሮጀክት እስከ አገር መምራት ኃላፊነት
ፖለቲካ በዮናስ አማረ October 23, 2024 ‹‹የኮንዲሚኒየም ቤቶች የሚገነቡት ሕዝብ በቆጠበው ገንዘብ ነው የምትሉ ሰዎች ከየት አምጥታችሁ ነው ይህን የምትሉት? እነ ንግድ ባንክ ናቸው ብሩን የሚያቀርቡት፡፡ ወደ ተጨበጠው መረጃ ጠጋ ብላችሁ ብናወራ ምን አለበት፡፡ በብድር ነው የምንሠራው፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በጀቱን አስይዞ ነው የሚበደረው፡፡ ተመዝጋቢዎች የሚቆጥቡት ዕጣው የደረሳቸው ዕለት የሚከፍሉት እንዳያጡ ነው እንጂ መገንቢያ አይደለም፤›› በማለት […]
በጦርነት ሳቢያ ሥራ ያቆሙ መምህራንን ማዘዋወር ካልተቻለ ባሉበት ደመወዛቸው እንዲከፈላቸው ጥያቄ ቀረበ
የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ዜና በጦርነት ሳቢያ ሥራ ያቆሙ መምህራንን ማዘዋወር ካልተቻለ ባሉበት ደመወዛቸው እንዲከፈላቸው ጥያቄ ቀረበ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: October 23, 2024 ግጭቶችና ጦርነቶች ባሉባቸው የአገሪቱ አካባቢዎች ማስተማር ያልቻሉ መምህራንን ቢቻል ወደ ሌሎች ሥፍራዎች ማዘዋወር፣ ካልተቻለ ደግሞ ሰላም ሰፍኖ ወደ ሥራቸው እስኪመለሱ ደመወዛቸው እንዲከፈላቸው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ጥያቄ አቀረበ፡፡ መምህራን ለማስተማር […]
የትግራይ ክልል ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን እያሰባሰበ መሆኑ ታወቀ
ዜና የትግራይ ክልል ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን እያሰባሰበ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: October 23, 2024 የትግራይ ክልል የንግድ ማኅበረሰብ በተለይም አምራች ኢንዱስትሪው፣ በሰሜኑ ጦርነት ደርሶበታል ከተባለው ውድመት እንዲያገግም የሚያስችሉ ናቸው ያሏቸውን፣ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎች አደራጅቶ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቅረብ እንዲያስችለው፣ የትግራይ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በክልሉ በመዘዋወር ሕዝቡን እያነጋገረና ጥያቄዎችን እያሰባሰበ መሆኑ […]
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለሽግግር ፍትሕ ማስረጃነት ያቆያቸውን ምርኮኞች መልቀቁን ተናገረ
የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለሽግግር ፍትሕ ማስረጃነት ያቆያቸውን ምርኮኞች መልቀቁን ተናገረ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: October 23, 2024 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከእስር የለቀቃቸውን ከ400 በላይ ምርኮኛ ወታደሮችን ለመፍታት የተገደደው፣ በትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሠራዊት አባል የሆኑና ጦርነቱን ተከትሎ እስር ላይ የነበሩ ወታደሮች ሕይወት ላይ የተደቀነ ሥጋት ስለነበረ መሆኑን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት […]
ማንኛውም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የገዥውን ፓርቲ የስህተት መንገድ ማስቆም እንዳለበት የንጋት ኮከብ ፓርቲ አስታወቀ
ዜና ማንኛውም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የገዥውን ፓርቲ የስህተት መንገድ ማስቆም እንዳለበት የንጋት ኮከብ… ሔለን ተስፋዬ ቀን: October 23, 2024 ስማቸው ለጊዜው በአደባባይ እንዲገለጽ በማይፈልጉ በዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በለቀቁ ነባር ፖለቲከኞች በምሥረታ ሒደት ላይ የሚገኘው የንጋት ኮከብ ለኢትዮጵያ ፓርቲ (ንጋት ኮከብ ኢትዮጵያ)፣ ማንኛውም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የገዥውን ፓርቲ (ብልፅግና) የስህተት መንገድ በሰላማዊ […]