በስምንት ወራት ውስጥ ከስልሳ በላይ ሰዎች በኮሌራ መሞታቸውን አማራ ክልል አስታወቀ

October 19, 2024 – VOA Amharic  ባለፉት ስምት ወራት በአማራ ክልል 66 ሰዎች በኮሌራ ወረርሽኝ መሞታቸውን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከ4 ሺሕ በላይ ሰዎች ደግሞ በወረርሽኙ መያዛቸውን ገልጿል። በተቋሙ የበሽታዎች እና የጤና ሁኔታዎች ምላሽ አፈፃፀም ባለሞያ ሲስተር ሰፊ ድርብ፤ ካለፈው ዓመት መጋቢት ወር መጨረሻ ጀምሮ እስከ ትላንት ጥቅምት 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በ41 ወረዳዎች በተከሰትው […]

Ethiopia clears IMF loan review to unlock $340.7 Million payment  – BNN Bloomberg 

By Fasika TadesseOctober 19, 2024 at 3:41AM EDT (Bloomberg) — The International Monetary Fund’s executive board completed its first review under the Extended Credit Facility for Ethiopia, which will disburse about $340.7 million to the East African country.   The funds are part of a broader $3.4 billion four-year financing package approved in July. Completion of […]

Ethiopia : over 60 civilians killed in drone attack in Gondar  – Borkena 

October 19, 2024 borkena Toronto –  Ethiopian government  relentlessly carry on drone strikes in the Amhara region of Ethiopia.  The latest news of the strike came from Gondar.  According to Ethiopian Media Service (EMS) – at least 50 civilians are dead and injured after the defense force carried out a strike in the Belesa area of […]

የመንገዶች መዘጋት ለተለያዩ ችግሮች እንዳጋለጣቸው የደራ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ

October 19, 2024 – VOA Amharic  በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውን ደራ ወረዳ ከአጎራባች አካባቢዎች የሚያገናኙ መንገዶች ከአንድ ዓመት ለሚበልጥ ጊዜ በታጠቁ ኃይሎች ተዘግተው መቀጠላቸውን የገለጹ ነዋሪዎች፣ ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መጋለጣቸውን ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል በምትገኘው ፍቼ ወረዳና በአማራ ክልል በሚገኘው መራቤቴ ወረዳ በኩል ወደ አገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች፣ “ተጓዦችን ለዝር… … ሙሉውን ለማየት […]

ጫሞ ሃይቅ ላይ ከሰመጠ ጀልባ ላይ 13 ሰዎች የገቡበት አልታወቀም

October 19, 2024 – VOA Amharic  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከኮሬ ዞን 16 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ አርባምንጭ ሲጓዝ የነበረ ጀልባ ጫሞ ሃይቅ ውስጥ መስመጡን እና 13 ሰዎች እስካኹን የገቡበት አለመታወቁን፣ የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። ሦስት ሰዎች በህይወት የተገኙ ሲኾን፣ ቀሪዎቹ ደግሞ እየተፈለጉ እንደኾነ የፖሊስ መምሪያው ሕዝብ ግንኙት ድቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ረታ ተክሉ ገልፀዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተ… […]

የሐማሱን መሪ ያህያ ሲንዋርን የገደለችው እስራኤል ዛሬ ጋዛ ላይ ጥቃት አካሂዳለች

October 19, 2024 – VOA Amharic  መሪውን ያህያ ሲንዋርን በመግደል በሐማስ ላይ ከባድ ጉዳት ያደረሰችው እስራኤል ታጣቂውን ቡድን ለመደምሰስ ላለፈው አንድ ዓመት የያዘችውን ጥቃት ዛሬ አርብም ገፍታበታለች። የያህያ ሲንዋርን መገደል በማድነቅ የተናገሩት የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ እአአ ጥቅምት ሰባት ሀማስ የቀሰቀሰው ጦርነት አላበቃም ብለው በማስከተል ግን የመጨረሻው መጀመሪያ ነው ብለዋል። በእስራኤል ታሪክ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

የኬኒያ ፕሬዚደንት የአገር አስተዳደር ሚኒስትሩን ምክትል ፕሬዚደንት አድርገው ሾሙ

October 19, 2024 – VOA Amharic  ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ የሀገሪቱ ፓርላማ በሙስና እና የብሄረሰብ ግጭት በመቀስቀስ የከሰሳቸውን ምክትል ፕሬዚደንቱን ሪጋቲ ጋቻጉዋን በከፍተኛ ድምጽ ከሥልጣን ካባረራቸው በጥቂት ሰዓታት ተከትሎ የአገር አስተዳደር ሚኒስትሩን ኪቱሬ ኪንዲኬን አዲሱ ምክትል ፕሬዚደንታቸው አድርገው ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። የምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ድምጽ ሹመቱን ያጸደቁ ቢሆንም ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተተኪ የመሰየሙ ሂደ… … ሙሉውን ለማየት […]

ዩክሬይን  ከካርኪቭ ክፍለ ግዛት ከተማ ነዋሪዎች በማስወጣት ላይ ነች

October 19, 2024 – VOA Amharic  ዩክሬይን ከሩሲያ አስለቅቃ ከተቆጣጠረቻት ከሰሜን ምስራቃዊዋ የካርኪቭ ከተማ በብዙ ሺዎች የተቆጠሩ ነዋሪዎችን በማስወጣት ላይ መሆኗን ዛሬ ዓርብ ገለጸች። ዩክሬይን ሩሲያ ወረራውን ከከፈተችባት ከስድስት ወራት በኋላ ካርኪቭን አስለቅቃ ተቆጣጥራታለች። በሰሜን ምስራቅ ካርኪቭ ክፍለ ግዛት የምትገኘው ቁልፍ የባቡር መስመር ከተማ ኩፒያንስክ  ባለፉት ጥቂት ወራት በሞስኮ ኅይሎች በመድፍ እየተደበደበ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ግንኙነት ዕድገት

October 19, 2024 – DW Amharic  ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን ራስ ገዝ የምትለው ሶማሊላንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ላላት የዲፕሎማቲክ ተልእኮ መገንቢያ የሚሆን ቦታ ከኢትዮጵያ መንግሥት መረከቧን ዐስታወቀች ። የመሠረት ድንጋይ መቀመጡ እውነት መሆኑን በአፍሪቃ ሕብረት እና ኢጋድ የሶማሊላንድ ልዩ መልእክተኛ የሆኑት አምባሳደር አብዱላሂ ሙሐሙድ ለዶቼ ቬለ አረጋግጠዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ነጻነት ፓርቲ አባላቶቼ ግድያና እንግልት ተፈጸመባቸው አለ

October 19, 2024 – DW Amharic  የትግራይ ነጻነት ፓርቲ አባላቶቼ በትግራይ ክልል አስተዳደር በተለያዩ ዞኖች እየተገደሉ፤ እየተሰቃዩ፤ እየታፈኑ እና እየታሰሩብኝ ነው ሲል ከሰሰ ። የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደጀን መዝገበ በትግራይ ክልል ሰላማዊ ፖለቲካዊ ትግል ማድረግ አስቸጋሪ ሆኗል ብለዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ