መንግሥት የባሕር በር ጥያቄ ጉዳይ “በተጀመረው ግለት እንዲቀጥል” መመሪያ መስጠቱን አስታወቀ

9 ሚያዚያ 2025, 14:06 EAT ተሻሽሏል ከ 1 ሰአት በፊት የፌደራል መንግሥት “የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት መብት” ለማስከበር የሚያደርገው እንቅስቃሴ “በተጀመረው ግለት እንዲቀጥል አቅጣጫ” ማስቀመጡን አስታወቀ። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያ በቀጣናው “ሰላምንና ደኅንነትን ለማረጋገጥ የነበራትንና ያላትን ከፍተኛ ሚና” እንዲረዳም መንግሥት ጥሪ አቅርቧል። ይህ የፌደራል መንግሥት ውሳኔ የተገለጸው የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1/2017 […]

የቻይና እና የአሜሪካ የንግድ ጦርነት ወዴት ያመራል?

ከ 8 ሰአት በፊት ሁለቱ ባለግዙፍ ምጣኔ ኃብቶች አሜሪካ እና ቻይና ተፋጠዋል። በሁለቱ ታላላቅ ምጣኔ ኃብቶች መካከል ያለው የንግድ ጦርነት የመቀዛቀዝ ምልክት የሚያሳይ አይመስልም። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ላይ የጣሉት ታሪፍ በእጥፍ ይጨምራል ብለው ዝተዋል። ትራምፕ ከዛቱ ከሰዓታት በኋላ ቻይና ፍንክች እንደማትል አስታውቃለች። እስከ መጨረሻው ለመታገል ቃል ገብታለች። ትራምፕ እንዳስፈራሩት በቻይና ላይ ታሪፉን እጥፍ […]

ጋዛ ‘የግድያ ሜዳ ሆናለች’ ሲሉ የተመድ ዋና ጸሐፊ አሳሰቡ

ከ 8 ሰአት በፊት ዓለም እስራኤል በጋዛ ላይ የጣለችው የእርዳታ እገዳ ላይ እርምጃ እንዲወስድ የረድዔት ተቋማት ሲያሳስቡ፤ ግዛቲቷ ‘የግድያ ሜዳ ሆናለች’ ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ ተናገሩ። እስራኤል በከበባ ውስጥ ባስገባቻት ጋዛ “እርዳታ ሙሉ በሙሉ ቀጥ ብሏል እንዲሁም አስፈሪ ደጃፎች ተከፍተዋል” ሲሉ ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉተሬዝ አሳስበዋል። “ጋዛ የግድያ ሜዳ ናት፤ ሰላማውያን ዜጎች መቋጫ በሌለው […]

ካለፉት አሥር ዓመታት በበለጠ በዓለም ዙሪያ የሞት ቅጣት ለምን ጨመረ?

ከ 9 ሰአት በፊት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ እንዳለው ባፈው የአውሮፓውያኑ ዓመት (2024) በመላው ዓለም በሞት የተቀጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት መሠረት የሞት ቅጣት እና ስቅላት የተፈጸመባቸው ሰዎች 1,518 ናቸው። ይህም አሃዝ ቀደም ካለው ዓመት በ32 በመቶ ጨምሯል። የሞት ቅጣት የሚፈጽሙ አገራት ቁጥር ግን በተወሰነ ደረጃ ቀንሷል። በ2024 የተመዘገባው […]

እንግሊዛዊ ዶክተር ነኝ እያለ ሲያጭበርብር የነበረው ህንዳዊ በፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋለ

ከ 8 ሰአት በፊት የህንድ ፖሊስ እንግሊዛዊ ዶክተር መስሎ ሲያጭበርብር ነበር ያለውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር አውሏል። ግለሰቡ በሰራው ቀዶ ጥገና የሰው ሕይወት ጠፍቷል በሚል ነው በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋለው። ናሬንዳ ቪክራማዲትያ ያዳቭ አሊያም በቅፅል ስሙ ዶ/ር ኤን ጆን ካም በአንድ ሆስፒታል ውስጥ የልብ ቀዶ ጥገና ባለሙያ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል። ፖሊስ ግለሰቡን በማጭበርበር እና ሀሰተኛ የምስክር […]

ናይጄሪያዊው ሜክአፕ አርቲስት በሰርጉ ላይ ገንዘብ በመበተኑ ለእስር ተዳረገ

ከ 7 ሰአት በፊት ናይጄሪያዊው ሜክአፕ አርቲስት ባለፈው ታህሳስ በሰርጉ ላይ በነበረ ጭፈራ ገንዘብ በመበተኑ የስድስት ወራት እስር ተበየነበት። ግለሰቡ ይህ ቅጣት የተላለፈበት የአገሪቱ መገበያያ ገንዘብ የሆነውን ናይራን “አቃልሏል” በሚል ነው። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አሙስካፕ በተሰኘ ቅጽል ስሙ የሚታወቀው አብዱላሂ ሙሳ ሁሴይኒ ጥፋተኝነቱን ማመኑን ተከትሎ፤ በካኖ ግዛት የሚገኝ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእስሩን ቅጣት በይኖበታል። ገንዘብ […]

ዩክሬን ለሩሲያ ሲዋጉ ነበር ያለቻቸውን ቻይናዊያን በቁጥጥር ሥር ማዋሏን አስታወቀች

ከ 7 ሰአት በፊት የዩክሬን ኃይሎች ለሩሲያ ሲዋጉ የነበሩ ሁለት ቻይናዊያንን በዶኔትስክ ግዛት በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ተናገሩ። ማክሰኞ ዕለት ባስተላለፉት መልዕክት በሩሲያ ጦር ውስጥ የሚዋጉ ቻይናዊያን ወታደሮች “ሁለት ብቻ አይደሉም” ብለዋል። የዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢሀ እንዳሉት በዩክሬን ግዛት የሚዋጉ ቻይናዊያን ወታደሮች “ቻይና ለሰላም ያላትን አቋም ጥያቄ ውስጥ የሚከቱ ናቸው” […]

Ethiopia: A Fertilizer Factory – A Paradigm Shift On the Ethiopian Economy Next to GERD

8 April 2025 The Ethiopian Herald (Addis Ababa) By Solomon DIBABA While recently responding to the questions forwarded to him by the members of parliament at HPR, Prime Minister Abiy Ahmed told members that Ethiopia will embark on constructing her own fertilizer factory after the full completion of the construction of GERD. He added that constructing […]

Hamas hails African Union’s expulsion of Israeli ambassador from Rwanda genocide conference  – Anadolu Agency 

Middle East Hamas urged organizations worldwide to ‘prevent Israel from exploiting their platforms to whitewash its crimes’ against Palestinian people Ahmed Asmar  |08.04.2025 – Update : 08.04.2025      ANKARA The Palestinian group Hamas has hailed the African Union’s decision to expel the Israeli ambassador to Ethiopia from attending a Rwanda genocide conference, describing the move […]

Ethiopia’s war may have ended, but the Tigray crisis hasn’t  – defenceWeb 

Assefa Leake Gebru – 8th April 2025 For over 20 years, Ethiopia was led by the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front, a coalition of four ethnic-based political parties representing Tigray, Amhara, Oromo, and Southern nations, nationalities and peoples. The Tigray People’s Liberation Front was the most influential party within the coalition. However, in 2018, when […]