በቤንሻንጉል ክልል የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ያነሱት የምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት ተነሳ
15 መጋቢት 2025 የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ያነሱት የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል ያለመከሰስ መብት ቅዳሜ፣ መጋቢት 6/ 2017 ዓ.ም ተነሳ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ተሰማ ግጭትን የሚቀሰቅሱ፣የክልሉን እና የምክር ቤቱን ክብር የሚነኩ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያ በማሰራጨታቸው ያለ መከሰስ መብታቸው መነሳቱ ተገልጿል። የቤንሻንጉል ክልል በዛሬው ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ […]
Ethiopia’s Dialogue Commission Demands Ceasefire in Amhara region, Prisoner Release for National Dialogue – Borkena 00:02
Updated: March 14, 2025 March 14, 2025 Borkena Toronto – As fears of another round of war in Ethiopia’s Tigray region and the potential for conflict with Eritrea dominate headlines in mainstream media, the devastating war in the Amhara region has been largely forgotten or ignored. There have been instances where the motives of the international community […]
ኑሮና ብልኃቱ አልሳካ ያለው የጉርስና የመጠለያ ነገር
ተሟገት ኑሮና ብልኃቱ አልሳካ ያለው የጉርስና የመጠለያ ነገር አንባቢ ቀን: March 16, 2025 በገነት ዓለሙ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የኑሮ ውድነት የጠያቂ መብዛትንና የሸቀጥ ማነስን አድምጦ ዋጋ ለመተኮስ የሚፈጥን፣ ለአቅርቦት መብዛትና ለፍላጎት መቀነስ ግን ጆሮ የሌለው፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋ መውደቅ እንኳ ከቅጠላ ሊገታው ያልቻለ ዓይን አውጣ ነው፡፡ የዋጋ አቀጣጠሉ ደግሞ ያው በደርግ ዘመን እንደለመደው ባለሁለት አቅጣጫ […]
‹‹እልህ ምላጭ ያስውጣል›› ከሚል የፖለቲካ ባላንጣነት የመላቀቅ ፈተና
እኔ የምለዉ‹‹እልህ ምላጭ ያስውጣል›› ከሚል የፖለቲካ ባላንጣነት የመላቀቅ ፈተና አንባቢ ቀን: March 16, 2025 በዝማም ታረቀኝ ትውልድ የታሪክ ባለ ዕዳ ነው፡፡ የአሁኑ ትውልድም በአገራችን እየተፈጸመ ላለው በጎም ሆነ ክፉ ሁነት ተጠቃሽ መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡ የአሁኑ ትውልድ ወደ አንድ መንደርነት የተቀየረው የዓለም ተፅዕኖ ተጨምሮበት ከበፊቱ ትውልድ በተሻለ የነቃ፣ የተማረና የሠለጠነ ሊባል ይችላል፡፡ በዚያው ልክ በብሔርተኝነት የደደረ፣ […]
ወደ ጦርነት የሚወስዱ መንገዶች በፍጥነት ይዘጋጉ!
March 16, 2025 ርዕሰ አንቀጽ ከአንዱ ግጭት ወደ ሌላው የሚደረገውን ጥድፊያ በቅጡ ማስቆም ባለመቻሉ አሁንም በኢትዮጵያ ምድር አደጋ እያንዣበበ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በትግራይ ክልል ተጀምሮ አማራና አፋር ክልሎችን ያዳረሰው አውዳሚ ጦርነት በፕሪቶሪያ ስምምነት ተገቶ የሰላም ጭላንጭል መታየት ቢጀምርም፣ አሁን በትግራይ ኃይሎች መካከል በተነሳ እሰጥ አገባ ምክንያት ወደ ደም መፋሰስ የሚያስገባ እንቅስቃሴ እየተስተዋለ ነው፡፡ በሕወሓት አመራሮች […]
የአሥራ አንድ አገሮች ሴት አምባሳደሮች የሚሳተፉበት ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር
ስፖርት የአሥራ አንድ አገሮች ሴት አምባሳደሮች የሚሳተፉበት ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር ደረጀ ጠገናው ቀን: March 16, 2025 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚያከናውናቸው መርሐ ግብሮች መካከል ቅድሚያ ለሴቶች አምስት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር አንደኛው ነው፡፡ ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በሚካሄደው ውድድር የአውሮፓን ጨምሮ ከ11 አገሮች የተውጣጡ ሴት አምባሳደሮችና በተባበሩት መንግሥታት የተለያዩ ድርጅቶችና ኤጀንሲዎች […]
ትስስራዊ ሥራ የሚጠይቀው የሴቶች ተጠቃሚነት
ለሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በተሠሩ ሥራዎች ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሂዷ ማኅበራዊ ትስስራዊ ሥራ የሚጠይቀው የሴቶች ተጠቃሚነት ምሕረት ሞገስ ቀን: March 16, 2025 የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነትና ተሳታፊነት ለማጠናከር ከዓለም አቀፍ እስከ አገር አቀፍ ደረጃ ሕጎች ወጥተው የተለያዩ ሥራዎች ቢሠሩም፣ አሁንም በዓለም የሴቶች ተጠቃሚነት አናሳ ነው፡፡ ችግሩ ደግሞ በተለይ ዝቅተኛ ኢኮኖሚ ባላቸው አገሮች ይበረታል፡፡ ዓለም አቀፍ […]
የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ችግር ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ
ማኅበራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ችግር ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ የማነ ብርሃኑ ቀን: March 16, 2025 በቅዱስ ጳውሎስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ብቻ እየተሰጠ የሚገኘው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ‹‹አለ›› ሊባል በማይቻልበትና በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ቢንያም አበራ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የኩላሊት ሕመምና ንቅለ ተከላ እንዲደረግላቸው የሚፈልጉ ታማሚዎች […]
የሕወሓት መከፋፈል የጋረጠው የጦርነት ሥጋት
ፖለቲካ በዮናስ አማረ March 16, 2025 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሐሙስ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ የሰጡት መግለጫ ብዙ ጉዳዮችን በግልጽ ያስቀመጠ ነበር፡፡ ትግራይ ክልልን ከሁለት ዓመታት አሰቃቂ ጦርነት እንዲላቀቅ ያደረገው የፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት ከእነ አካቴው መፍረሱ ይፋ ባይሆንም፣ ነገር ግን እሳቸው ሲመሩት የቆዩትና በስምምነቱ መሠረት ተመሥርቶ የነበረው ጊዜያዊ አስተዳደር […]
የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ምክረ ሐሳብ እንዲቀርብ ኢትዮጵያ ጠየቀች
የገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ዜና የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል ምክረ ሐሳብ እንዲቀርብ ኢትዮጵያ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: March 16, 2025 የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ከምኞት ባለፈ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንዲደረግ የሚያስችሉና አፈጻጸሙን የሚያፋጥኑ ምክረ ሐሳቦች፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የባለሙያዎች ኮሚቴ በኩል እንዲቀርብ የገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ጠየቁ። ሚኒስትር […]
