በደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግሥታት ሄሊኮፕተር ላይ በተፈጸመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገደሉ
ከ 5 ሰአት በፊት ደቡብ ሱዳን ውስጥ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሄሊኮፕተር ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሱዳን ጦር ጄኔራልን ጨምሮ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ድርጅቱ አስታወቀ። ሄሊኮፕተሯ በቅርቡ ግጭት በተፋፈመበት የላይኛው ናይል ተፋሰስ ግዛት የአገሪቱን ጦር አባላት ልታስወጣ በምትሞክርበት ወቅት እንደተኮሰባት ተገልጿል። በጥቃቱም አንድ የሄሊኮፕተሯ ሠራተኛ፣ ቆስለው የነበሩ ጄኔራል እና በርካታ የደቡብ ሱዳን ወታደሮች መገደላቸውን በደቡብ ሱዳን የመንግሥታቱ […]
ከቤት ሠራተኝነት እስከ ሆቴል ባለቤትነት – የአዲሲኒያ ቢዝነስ ግሩፕ ባለቤት
ከ 6 ሰአት በፊት አዲስ ገብረማርያም የልጅነት ሕይወቷ፣ እጅግ ከባድ እና ውስብስብ ነበር። በኢኮኖሚ ችግር፣ በስደት እና በጦርነት ምክንያት በፈተና የተሞላ ሕይወት ማሳለፏን ታስታውሳለች። ቤተሰቦቿ መሠረታዊ ነገሮች ለሟሟላት ይቸገሩ ነበር። የበኩር ልጅ በመሆኗ ደግሞ ሁሉም ዓይነት ኃላፊነቶች ጫንቃዋ ላይ የወደቀው በእርሷ ላይ ነው። “እንደ ታላቅ እህት፣ ቤተሰቤን የመጠበቅ ኃላፊነት በልጅነቴ ለመሸከም ወሰንኩ። ነገር ግን እጄ […]
በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የነበሩባቸው ጀልባዎች ተገልብጠው 180ዎቹ ደብዛቸው ጠፋ
ከ 6 ሰአት በፊት ከጂቡቲ የተነሱ ስደተኞችን ያሳፈሩ ጀልባዎች ከየመን የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ተገልብጠው የደረሱበት ያልታወቀ ኢትዮጵያውያን የሚገኙባቸው ከ180 በላይ ስደተኞች ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ። አደጋው የደረሰባቸው ጀልባዎች ከአፍሪካ ቀንድ አገራት ተነስተው የተሻለ ሕይወትን ፍለጋ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እንዲሁም የባሕረ ሰላጤው አገራት በሕገወጥ እና በአደገኛ መንገድ ለመሻገር የሚሞክሩ ስደተኞችን ያሳፈሩ ነበሩ። […]
ትራምፕ ከፍልስጤም የድጋፍ ሰልፍ ጋር ተያይዞ የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲን 400 ሚሊዮን ዶላር የፌደራል ፈንድ አቋረጡ
ከ 3 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከፍልስጤም የድጋፍ ሰልፍ ጋር ተያይዞ የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ከፌደራሉ መንግሥት የሚያገኘውን የ400 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማቋረጣቸውን አስታወቁ። የትራምፕ አስተዳደር እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ዩኒቨርስቲው በግቢው ውስጥ ፀረ-ሴማዊነትን መግታት አልቻለም በሚል ነው። አራት የፌደራል መንግሥት ኤጀንሲዎች በበኩላቸው የገንዘብ ድጋፉ የተቋረጠው ዩኒቨርስቲው “በአይሁድ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን ተደጋጋሚ ትንኮሳ ለማስቆም እርምጃ” […]
ትራምፕ በሚሰነዝሩት አስተያየት ደቡብ አፍሪካ ከአሜሪካ ጋር መወዛገብ እንደማትፈለግ አስታወቀች
ከ 3 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ “የነጮችን መሬት እየወረሰች ነው” የሚለውን ክሳቸውን በድጋሚ ካሰሙ በኋላ አገሪቱ ከአሜሪካ ጋር “ጠቃሚ ባልሆነ የውዝግብ ዲፕሎማሲ” ውስጥ መግባት እንደማይፈልግ አስታወቀች። ፕሬዝዳንት ትራምፕ “ለደኅንነታቸው በመስጋት ከደቡብ አፍሪካ ለቀው መውጣት ለሚፈልጉ” ነጭ አርሶ አደሮች ወደ አሜሪካ መጥተው እንዲኖሩ እንዲሁም ዜግነት በቀላሉ እንዲያገኙ እንደሚፈቅዱ ጥሪ አቅርበዋል። ደቡብ አፍሪካ ቀደም ሲል […]
ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሴቶች የሆኑባቸው አገራት፤ ሴቶች እና ፖለቲካ
ከ 6 ሰአት በፊት ባለፈው ምዕተ ዓመት ሴቶች በአገራቸው ፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ከፍተኛ መሻሻሎችን አሳይቷል። በዓለማችን በሁሉም አገራት ለማለት በሚያስደፍር መልኩ የመምረጥ መብትን እንዲሁም የፓርላማ መቀመጫዎችን ማግኘት ችለዋል። ይኹን አንጂ አሁንም በተለይ በከፍተኛ የመንግሥት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያላቸው ውክልና ዝቅተኛ እንደሆነ ይገኛል። ነገር ግን በአንዳንድ አገራት ሴቶች በፖለቲካው ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ እና ሚና እየጠነከረ […]
ከስምምነት ለመድረስ ከሩሲያ ይልቅ ዩክሬን ‘አስቸጋሪ’ ናት ሲሉ ትራምፕ ወቀሱ
ከ 5 ሰአት በፊት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ሰላም ለማውረድ ከሩሲያ ይልቅ ከዩክሬን ጋር መግባባት “የበለጠ አስቸጋሪ ነው” ሲሉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ። አሜሪካ ከሩሲያ ጋር የምታደርገው ግንኙነት “በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው” ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ ከዩክሬን ይልቅ ከሩሲያ ጋር “ከስምምነት መድረስ ቀላል ሳይሆን አይቀርም” በማለት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ነገር ግን ትራምፕ ይህንን ከማለታቸው ከሰዓታት ቀደም ብለው ከዩክሬን […]
የቦዴፓ የሕገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ
March 5, 2025 – DW Amharic የቦሮ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ያጸደቃቸውን የምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ለመ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዘለንስኪ ለትራምፕ እጅ ሰጡ ይሆን ? – Addis Admas
Wednesday, 05 March 2025 20:24 Written By ትዕግስቱ በለጠ The Art of the Deal ወይስ እጅ ጥምዘዛ? የዓለምን የፖለቲካና የንግድ ሥርዓት ባልተለመደ መልኩ እየገለባበጡት ያሉት (disrupt እንዲል ፈረንጅ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ድርድሩን እያጧጧፉት ነው ተብሎላቸዋል፡፡ The Art of the Deal የተሰኘውን መጽሐፍ የጻፉት ትራምፕ፤ የተዋጣላቸው ተደራዳሪ መሆናቸው ይነገርላቸዋል፡፡ ክፋቱ ግን በቢዝነስ ዓለም የለመዱትን የድርድር […]
Somalia: Ethiopian airstrikes hit Al-Shabaab targets – Horseed Media 16:23
Home / News Somalia Posted by: Horseed Staff Ethiopia’s air force carried out airstrikes targeting Al-Shabaab militants in Somalia’s Middle Shabelle region, a key battleground in the fight against the militant group, Somalia’s defense minister confirmed Friday. The Defense Minister Abdulkadir Mohamed Nuur said the Ethiopian strikes, which involved missiles launched at Al-Shabaab strongholds, were coordinated with the […]
