የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የሕገ መንግስታዊነት ክትትል ጉዳዮች ዳይሬክተርን ጨምሮ 7 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ

September 13, 2024 – Konjit Sitotaw  የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የኤርትራ ዜግነት ካላቸው ግለሰቦች ጋር በጥቅም በመመሳጠር ለምክር ቤቱ ተገቢ ያልሆኑ አስተያየቶችን በማቅረብ፣ ሀሰተኛ የዜግነት ማረጋገጫ በመጠቀም፣ የውሳኔ አፈጻጻሙን እንዳይተገበር በማድረግና በማስደረግ፣ የሀሰት ስራ ለመፈጸም የሚያገለግል ማህተም ይዞ በመገኘት በሚሉ ተደራራቢ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ አቅርቦባቸዋል። ተከሳሾቹ 1ኛ በምክር ቤቱ የህገ-መንግስት ትርጉምና ሕገ […]

በአማራጭነት ከቀረበው የጂቡቲው ታጁራ ወደብ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች

September 13, 2024 – BBC Amharic  ኢትዮጵያ ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችላትን ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ ቀጠናው ላይ ውጥረት ተፈጥሯል።ጂቡቲ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የገባችውን ውጥረት ለማርገብ በሚል የታጁራ ወደብን “በጋራ እናስተዳድር” ስትል የአማራጭ ሀሳብ ማቅረቧን በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሯ በኩል ተናግራለች።በርግጥ ሚኒስትሩ፣ ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፣ ለቢቢሲ የተናገሩት “ሙሉ በሙሉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የዩኬው መሪ ሩሲያ ጦርነቱን ማቆም ትችላለች ሲሉ፤ ፑቲን ለምዕራባዊያን ማስጠንቀቂያ ልከዋል

ከ 3 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነቱን እንጀመረች ሁሉ አሁኑኑ ማቆም ትችላለች አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያኑ ለዩክሬን የለገሷቸው ሚሳኤሎች ወደ ሩሲያ ግዛት የሚተኮሱ ከሆነ ጦርነቱ ወደ ከፋ ሁኔታ ሊባባስ ይችላል ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን ተከትሎ ነው። የኪዬቭ አጋሮች ሚሳኤሎቹን በሩሲያ ግዛት ውስጥ ያሉ ኢላማዎችን […]

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለመጀመሪያ ጊዜ በዩራኒየም ማበልፀጊያ ውስጥ ታዩ

ከ 1 ሰአት በፊት ሰሜን ኮሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ኒውክሌር ለማብላላት የምትጠቀምበትን የዩራኒየም ማበልፀጊያ ማዕከል ምስል ይፋ አድርጋለች። የሰሜን ኮሪያን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ “ለማሳደግ” ቃል የገቡት መሪው ኮም ጆንግ ኡን ማበልፀጊያውን ሲጎበኙ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ተለቋል። የመንግሥት ጣቢያ የሆነው ኮሪያን ሴንትራል ኒውስ ኤጀንሲ አርብ ዕለት ባወጣው ዘገባ ኪም የዩራኒየም ማበልፀጊያው ምርቱን እንዲያሳድግ ጥሪ አቅርበዋል ብሏል። የበለፀገ ዩራኒየም […]

በቲክቶክ ዘመን ቆዳ አልፍተው፣ ብራና ወጥረው፣ ቀለም በጥብጠው ግዕዝ የሚማሩት የአዲስ አበባ ሕጻናት

ከ 5 ሰአት በፊት አንድ ፍሬ ልጆች ናቸው’ኮ። ግን የማይሠሩት ሥራ የለም። የተገፈፈ የፍየል ቆዳ ያለፋሉ። ይደጉሳሉ። ይጠርዛሉ። ካራ፣ ጉጠት፣ መጥረቢያ፣ መራመሚያ ተጠቅመው ቆዳ ያለሰልሳሉ። ቀጨም ተጠቅመው ብራና ይወጥራሉ። ተረፈ-ሥጋ ይላጫሉ። ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ባልጠና ወገባቸው፣ በሚያሳሱ እጆቻቸው ነው። ደግሞ በብራናው ላይ የቁም ጽሑፍ ይጽፋሉ፣ ሐረግ ይሥላሉ። ይሄ የቀን ሥራቸው ነው። እኩለ ሌሊት ይነሱና ደግሞ […]

ጣሊያናዊው አባት እና ልጅ ቢራቢሮ ለመስረቅ በመሞከራቸው 200 ሺህ ዶላር ተቀጡ

ከ 4 ሰአት በፊት በስሪላንካ ከብሔራዊ ፓርክ 92 ብርቅዬ ቢራቢሮዎችን ጨምሮ ሌሎች ጥቃትን ነብሳትን በህገ ወጥ መንገድ ለማዘዋወር የሞከሩት ጣልያናዊ አባት እና ልጅ 60 ሚሊዮን የስሪላንካ ሩፒ ወይም 200 ሺህ ዶላር እንዲከፍሉ ተፈረደባቸው። የ68 ዓመቱ አባት ሉዊጂ ፌራሪ እና የ28 ዓመት ልጁ ማቲያ ባለፈው ግንቦት ነው ከያላ ብሔራዊ ፓርል ቢራቢሮዎቹን እና ሌሎች ጥቃትን ነብሳትን በብልቃጥ […]

ኦማሊ የሺጥላን ጨምሮ አራት አሜሪካዊያን የመብት ተሟጋቾች ለሩሲያ ለመሰለል አሲረዋል በሚል ጥፋተኛ ተባሉ

ከ 4 ሰአት በፊት አራት የጥቁር አሜሪካዊያን መብት ተሟጋቾች ያልተመዘገቡ የሩሲያ ሰላዮች ሆነው ለማገልገል አሲረዋል በሚል ጥፋተኛ ሆነው እንደተገኙ የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። የ82 ዓመቱ ኦማሊ የሺጥላ፣ የ78 ዓመቱ ፔኒ ሄስ፣ የ43 ዓመቱ ጄሴ ኔቬል እና የ38 ዓመቱ ኦገስተስ ሮሜይን ናቸው ጥፋተኛ የተባሉት። ምንም እንኳ ግለሰቦቹ ጥፋተኛ ቢባሉም ቅጣታቸው ምን እንደሆነ ገና አልታወቀም። ነገር ግን ለአምስት […]

ለዓለማችን እና ለሕዝቧ ፈተናዎች መፍትሄ አለው ስለሚባለው የ‘ኳንተም ዘመን’ የፊዚክስ ሊቁ ይናገራሉ

ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካዊው የፊዚክስ ሊቅ እና ፀሐፊ ሚቺዮ ካኩ የኳንተም ዘመን የወደፊት ሕይወታችንን እንደሚወስን እርግጠኛ ናቸው። የ77 ዓመቱ ካኩ በቲዎረቲካል ፊዚክስ ዘርፍ እና በሳይንሳዊ ኮሙዩኒኬሽን ስመ ገናና ለመሆን በቅተዋል። ኒው ዮርክ በሚገኘው ሲቲ ዩኒቨርሲቲ የቲዎረቲካል ፊዚክስ ፕሮፌሰር ሲሆኑ፣ “ኳንተም ሱፐርማሲ” የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲም ናቸው። ካኩ የኳንተም ዘመን እና ኮምፒውተሮች በሽታን ከማጥፋት ጀምሮ እየጨመረ […]

· 19 Facts You May Not Know About Ethiopia:

Andres Perez Cromo  · Follow   · 19 Facts You May Not Know About Ethiopia: 1. Ethiopia is one of the oldest nations in the world, with a history dating back thousands of years. It is widely believed to be the origin of humankind. 2. Located in the Horn of Africa, Ethiopia is the most populous landlocked country in […]

Beyond the Health Extension Program: Developing a focused approach to improve nutrition in Ethiopia  – CGIAR 18:26 

IFPRI Blog: Research Post Development Strategies and Governance Open Access | CC-BY-4.0 Workers from Ethiopia’s Health Extension program talk with a mother at her home. Photo Credit: Karen Kasmauski/MCSP By Taddese Zerfu September 11, 2024 The Ethiopian Health Extension Program (HEP) has long been a cornerstone of the country’s public health strategy, especially in rural and underserved […]