እስራኤል በኢራን የነዳጅ መሠረት ልማት ላይ ጥቃት የፈጸመችው ‘ብቻዋን ነው’ – ኔታንያሁ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የመካከለኛው ምሥራቅ የነዳጅ መሠረተ ልማት ጥቃቶች የፈጠሩት ውጥረት በተጠናከረበት በዚህ ወቅት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አገራቸው የኢራንን የነዳጅ መሠረተ ልማት ላይ ጥቃት የፈጸመችው ‘ብቻዋን ነው’ ሲሉ ተናግረዋል። እስራኤል የኢራንን ሳውዝ ፓርስ ስትደበድብ ቴህራን በበኩሏ በኳታር የሚገኙ የኃይል ማዕከላትን እና በባህረ ሰላጤው […]

በዘንድሮው የረመዳን ወር ረዥም እና አጭር የጾም ሰዓታት የነበራቸው አገራት የትኞቹ ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 የካቲት 2026 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ የሆነው የረመዳን ወር የጾም ወቅት ተጠናቆ ዛሬ የዒድ አል ፈጥር በዓል ነው። እምነቱ የጨረቃ ዑደት ላይ የተመሠረተ የቀን አቆጣጠር ስለሚጠቀም የረመዳን ወር የሚጀመርበት ጊዜ በየዓመቱ ይቀያየራል። እንዲሁም የጾሙ ወቅት መጠናቀቂያ ዕለትም የሚወሰነው በዚሁ […]

በኢራን መንግሥትን ተቃውመው ሠልፍ ከወጡት መካል ሦስት ወጣቶች በስቅላት ተገደሉ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ኢራን በጥር ወር በተካሄደው ጸረ መንግሥት ተቃውሞ ወቅት የፖሊስ መኮንኖችን በመግደል የተከሰሱ ሦስት ሰዎችን በሞት መቀጣቷን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ይህም ከሠልፎቹ ጋር በተያያዘ የተፈጸመ የመጀመሪያው ስቅላት መሆኑ ተገልጿል። በስቅላት ከተቀጡት መካከል የኢራን ብሔራዊ የሬስሊንግ ቡድን አባል የሆነው ታዳጊው ሳሌህ መሃመድ እንደሚገኝበት […]

በሆርሙዝ ወሽመጥ እንዲያልፉ የተፈቀደላቸው መርከቦች የትኞቹ ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ኢራን በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የጭነት መርከቦች ላይ በየጊዜው ጥቃት ብትሰነዝርም ከመጋቢት ወር መጀመሪያ ጀምሮ 100 የማይሞሉ መርከቦች በሆርሙዝ ወሽመጥ አልፈዋል። አንዳንድ የነዳጅ እና የዕለት ተዕለት ፍጆታ እቃዎች አሁንም በወሽመጡ እየተጓዙ ቢሆንም፤ የኢራን ጦርነት ከተጀመረበት የካቲት 21 ጀምሮ ዕለታዊው የመርከብ ፍሰት 95 በመቶ ቀንሷል። […]

Political Situation Assessment Report of Somalia (2026)

March 19, 2026 Eng. Abdi Ali Barkad The political situation in Somalia is deteriorating rapidly and entering a very dangerous phase. Many people never imagined that after the era of Mohamed Siad Barre, the country could again face leadership that resembles or even exceeds authoritarian tendencies. While Siad Barre ruled the entire nation under a […]

የሽብር ወንጀል ተከሳሿ ጋዜጠኛ ገነት አስማማው፤ ከጋጠማት የጤና እክል ጋር በተያያዘ ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቀረበች  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

March 19, 2026 በሽብር ወንጀል ተጠርጥራ ሶስት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ በእስር ላይ ያለችው ጋዜጠኛ ገነት አስማማው፤ ባጋጠማት የጤና እክል ምክንያት በራሷ ወጪ ፍራሽ ለመግዛት እንዲፈቀድላት ለፍርድ ቤት ጥያቄ አቀረበች። ጋዜጠኛዋ ጥያቄዋን በዛሬው ዕለት በጠበቃዋ በኩል ያቀረበችው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው። የተከሳሿ ጠበቃ አቶ ሰለሞን ገዛኸኝ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” እንደተናገሩት፤ ጋዜጠኛ ገነት ባለፉት ሁለት ዓመታት በኩላሊት ህመም ውስጥ ቆይታለች። […]

ፓርላማው “ምልዓተ ጉባኤ ማሟላት” ባለመቻሉ መደበኛ ስብሰባውን ሳያካሄድ ቀረ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 19, 2026 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ሊያካሄደው የነበረውን መደበኛ ስብሰባ፤ የፓርላማ አባላት ምልዓተ ጉባኤ ሳይሟላ በመቅረቱ ለመሰረዝ ተገደደ። ምክር ቤቱ ውሳኔውን ከማስተላለፉ አስቀድሞ፤ የፓርላማው ሰራተኞች “ዝግ ስብሰባ” እንደሚደረግ በመግለጽ ጋዜጠኞች ከስብሰባ አዳራሽ እንዲወጡ አድርገዋል። መደበኛ ስብሰባዎቹን ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ የሚያካሄደው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ለዛሬ መጋቢት 10፤ 2018 በስድስት ጉዳዮች ላይ […]

በኢትዮጵያ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት “በመመሳጠር” እና “ማጭበርበር” ተሳትፈዋል የተባሉ ኩባንያዎች እገዳ ተጣለባቸው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 19, 2026 ከኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የተዘረጋው የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ የመጀመሪያ ምዕራፍ አማካሪ እና ሁለት እህት ኩባንያዎቹ፤ በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በሚከናወኑ ስራዎች ለ21 ወራት እንዳይሳተፉ ታገዱ። ኩባንያዎቹ የታገዱት “በምስራቅ አፍሪካ የኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት” ውስጥ ፈጽመዋቸዋል በተባሉ “የመመሳጠር” እና “የማጭበርበር” ድርጊቶች ምክንያት ነው። የምስራቅ አፍሪካ የኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት፤ ከወላይታ ሶዶ እስከ ኬንያዋ ሱስዋ ከተማ ድረስ […]

ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለአሜሪካ ቪዛ የሚያመለክቱ ኢትዮጵያውያን 2.3 ሚሊዮን ብር ገደማ ዋስትና የማስያዝ ግዴታ ተጣለባቸው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 19, 2026 ለንግድ ስራዎች እና ለቱሪዝም ወደ አሜሪካ የሚገቡ ዜጎቻቸው 15 ሺህ ዶላር ዋስትና እንዲያስዙ ከሚገደዱ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ ተካተተች። ዋስትና የማስያዝ አሰራሩ ከኢትዮጵያውያን በተጨማሪ በ11 ሀገራት ዜጎች ላይ ከመጪው ሳምንት ጀምሮ ተፈጻሚ እንደሚሆን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታውቋል።  የአሜሪካ መንግስት “ከተፈቀደላቸው ጊዜ በላይ በህገ ወጥ መንገድ በሀገሩ የሚቆዩ ሰዎችን ለመከላከል” በሚል ምክንያት […]

TPS Update for Burma, Ethiopia, Haiti, and More: Employer I-9, E-Verify Checklists Following Agency Guidance  – JD Supra 14:44 

March 19, 2026 USCIS and E-Verify have published coordinated employer guidance confirming how to handle I-9 and E-Verify compliance for current Temporary Protected Status (TPS) beneficiaries. TPS for Burma, Ethiopia, Haiti, Somalia, South Sudan, Syria Federal courts in Illinois, Massachusetts, New York, and the District of Columbia have stayed, or paused, the planned termination of […]