መጠነ ሰፊ ጦርነት ወይስ ተኩስ አቁም – በሊባኖስ የደረሱት ጥቃቶችን ተከትሎ በቀጣናው ምን ሊከሰት ይችላል?

ከ 2 ሰአት በፊት በሊባኖሷ መዲና ቤይሩት ነዋሪዎች ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ሌሎች ጥቃቅን የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች የሚጠቀሙት በስጋት ተውጠው ነው። ነገር ግን ከዚህም በላይ አስጊ የሆነ ነገር በቀጣናው ተጋርጧል። ይህ ስጋት በኢራን በሚደገፈው ሄዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል የለየለት ጦርነት ሊከሰት ይችላል የሚል ነው። ረቡዕ እና ማክሰኞ ‘ፔጀር’ እና ‘ዎኪ ቶኪ’ ተብለው በሚታወቁት የመገናኛ መሣሪያዎች ላይ በደረሰ […]

በ“ኬጂ” ደረጃ ተቋርጦ የነበረው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት በድጋሚ ሊሰጥ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው ዓመት ተቋርጦ የነበረው የቅድመ መደበኛ (ኬጂ) የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት፤ በዚህ ሳምንት በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሳምንት ለአምስት ጊዜ ሊሰጥ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ያዘጋጀው የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተማሪዎች መፅሐፍ እና የመምህራን መምሪያ ለመንግሥት ትምህርት ቤቶች መሠራጨቱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ርዕሰ መምህራን እና መምህራን ገልጸዋል። ሕጻናት ወደ […]

ቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን በተናጠል በማናገር ሦስተኛ ዙር ሽምግልና ልትቀጥል ነው

ከ 5 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን አመግባባት በማሸማገል መፍትሄ እንዲገኝ በሁለት ዙር የሞከረችው ቱርክ ጥረቷን ከአገራቱ ጋር በተናጠል ልትቀጥል መሆኑን አስታወቀች። የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሐካን ፊዳን እንዳሳወቁት ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር በተፈራረመችው ስምምነት ምክንያት የተፈጠረውን የአፍሪካ ቀንድ ውጥረት ለማርገብ ሦስተኛውን ዙር ንግግር ከአገራቱ ባለሥልጣናት ጋር በተናጠል ለማካሄድ አቅዳለች። ከኢትዮጵያ እና ከሶማሊያ ጋር […]

አሜሪካ የወለድ ምጣኔዋን መቀነሷ በአገሪቱ ያሉ ኢትዮጵያውያን ላይ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል?

ከ 3 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ባንክ በአራት ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ሳምንት የወለድ ምጣኔውን ዝቅ አደርጓል። ይህም በአገሪቱ ላሉ ነዋሪዎች ጠቀሜታ ይኖረዋል። በጉጉት የተጠበቀው እርምጃ በአሜሪካ ለሚኖሩ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ባሉ ሰዎች የብድር መያዣዎች፣ የክሬዲት ካርድ እና የቁጠባ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል ተብሏል። በርካታ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ሌሎችም የአሜሪካ […]

እስራኤል ሊባኖስ የሚገኙ 100 የሄዝቦላህ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ማውደሟን አስታወቀች

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤ ሊባኖስ የሚገኙ 100 የሄዝቦላህ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች እና ሌሎች “የሽብር ቦታዎች” እንዲሁም የመሣሪያ ማከማቻዎች መምታቷን አስታወቀች። የእስራኤል መከላከይ ኃይል እንዳለው ወደ እስራል ለመላክ ዝግጅት ላይ የነበሩ ማስወንጨፊያዎች ናቸው የወደሙት። እስካሁን በጥቃቱ የሞተ ሰው ስለመኖሩ አልተዘገበም። በመንግሥት የሚተዳደረው የሊባኖሱ ናሽናል ኒውስ ኤጀንሲ ሐሙስ አመሻሹን እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ 52 የአየር ጥቃቶች ማድረጓን አስታውቆ […]

ሄዝቦላህን ያስደነገጡት ‘ፔጀሮች’ እንዴት ፈነዱ?

ከ 5 ሰአት በፊት ማክሰኞ ዕለት ታጣቂው ሄዝቦላህ ለመረጃ ልውውጥ የሚጠቀምባቸው የሬዲዮ መገናኛዎች (ፔጀሮች) በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ጊዜ ፈንድተው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ቆስለዋል። በፍንዳታው ቢያንስ 12 ሰዎች ሲገደሉ፤ 2 ሺህ 800 ያህሉ ቆስለዋል። ከፍንዳታዎቹ ሰለባዎች መካከል ብዙዎቹ የደረሰባቸው ከባድ ጉዳት ነው። ምንም እንኳን ሄዝቦላህ ለዚህ ጥቃት ባላንጣው እስራኤልን ተጠያቂ ቢያደርግም፣ ጥቃቱ እንዴት እንደተከሰተ ግልጽ አይደለም። […]

የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከአምስት የደቡብ ጎንደር ወረዳዎች ለቀው ወጡ

By wazemaradio  Sep 19, 2024 ዋዜማ- በደቡብ ጎንደር ዞን በሚገኙ ከአምስት ወረዳዎች ከ2016 ዓ.ም ማብቂያ ጀምሮ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ዋዜማ ተረድታለች።  የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እስቴ መካነ ኢየሱስ፣ አንዳቤት፣ ሙጃ፣ ስማዳ እና ታች ጋይንት ከሚባሉ ወረዳዎች ከነሐሴ ዕኩሌታ ጀምሮ እስከ ጳጉሜ መጨረሻ ባሉት ጊዜያት ሙሉ በሙሉ ለቀው መውጣታቸውን ዋዜማ ተገንዝባለች።  የመንግስት ኀይሎች ለምን […]