አዲስ ሪከርድ ያስመዘገበው ዓለም አቀፉ የአገር መከላከያ ወጪ
የዓለም የወታደራዊ ወጪ በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል (ሻተርሰቶክ) ዓለም አዲስ ሪከርድ ያስመዘገበው ዓለም አቀፉ የአገር መከላከያ ወጪ ምሕረት ሞገስ ቀን: April 24, 2024 በዓለም አቀፍ ደረጃ እ.ኤ.አ. በ2023 ለመከላከያ ኃይል የዋለው ወጪ 2.4 ትሪሊዮን ዶላር መሆኑን የስቶኮልም ዓለም አቀፍ የሰላም ጥናት ተቋም አስታውቋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ1949 የተቋቋመውና በየዓመቱ ለውትድርና የዋለውን ወጪ የሚቃኘው ተቋም፣ ሰኞ ሚያዝያ 14 ቀን […]
በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ቀጣይ ሥጋቶች
ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ April 24, 2024 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ከፍተኛ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት በጋራ ያቀረቡትን ምክረ ሐሳብ ተከትሎ፣ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓት ለመዘርጋት ታምኖበት ወደ ሥራ ከተገባ ከአንድ ዓመት በላይ ተቆጥሯል፡፡ የሽግግር ፍትሕ በአገሪቱ ለዘመናት የተፈጸሙና አሁንም የቀጠሉ ያልጠሩ ትርክቶች፣ ቁርሾዎች፣ አለመተማመኖች፣ የእርስ በርስ ግጭቶችና የሰላም ዕጦቶች፣ […]
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና የሕዝባዊ ተሳትፎ ጉዳይ
ልናገር የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና የሕዝባዊ ተሳትፎ ጉዳይ አንባቢ ቀን: April 24, 2024 በንጉሥ ወዳጅነው መዲናችን ዋና ዋና አደባባዮቿ፣ ነባርና አሮጌ ሠፈሮቿና የጎዳና ዳርቻዎች በከፊልና ሙሉ በሙሉ ፈርሰው እየተገነቡ ነው፡፡ ለነገሩ ባለፉት ስድስት ዓመታት ባልተረጋጋ አገረ መንግሥት ውስጥም ቢሆን የአዲስ አበባ አስተዳደር ብቻ ሳይሆን፣ የፌዴራል መንግሥቱም በርካታ መንገዶችና ማሳለጫዎችን ገንብቷል፣ ቀይሯል፡፡ ፓርኮችና መናፈሻዎችን፣ ሙዚየሞችና የምርምር […]
በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር አለመቻሉ ተገለጸ
ማኅበራዊ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳውን ሰደድ እሳት መቆጣጠር አለመቻሉ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: April 24, 2024 በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበውና በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኘው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ፣ ከሰባት ቀናት በፊት ሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የመነሻው ምክንያት ሳይታወቅ የተነሳውን ሰደድ እሳት በቁጥጥር ሥር ማዋል አለመቻል በአካባቢው ነዋሪዎች ሥጋት መፍጠሩ ተገለጸ፡፡ በርካታ […]
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሁለት ካምፓሶች በፀጥታ ችግር ተዘግተው ተማሪዎች እንዲሸጋሸጉ ተደረገ
ዜና የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሁለት ካምፓሶች በፀጥታ ችግር ተዘግተው ተማሪዎች እንዲሸጋሸጉ ተደረገ ተመስገን ተጋፋው ቀን: April 24, 2024 በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሥር የሚገኙ የዘንዘልማና የሰባታሚት ካምፓሶች በፀጥታ ችግር ምክንያት በመዘጋታቸው የግብርና፣ የጤና፣ የጂኦሎጂና የዲዛስተር ማኔጅመንት ተማሪዎች የፀጥታው ችግር እስኪቀረፍ፣ ከተማ ውስጥ ባሉ ካምፓሶች ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ማድረጉን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት […]
ከተሰጣቸው ሥልጣንና ኃላፊነት ውጪ በሚንቀሳቀሱ የፀጥታ አካላት ላይ ዕርምጃ መውሰድ ተጀመረ
ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ዜና ከተሰጣቸው ሥልጣንና ኃላፊነት ውጪ በሚንቀሳቀሱ የፀጥታ አካላት ላይ ዕርምጃ መውሰድ ተጀመረ ፅዮን ታደሰ ቀን: April 24, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ቢሮ፣ ከተሰጣቸው ሥልጣንና ኃላፊነት ውጪ በሚንቀሳቀሱ በርካታ የፀጥታ አካላት ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መውሰዱን ትናንት ሚያዝያ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን […]
የአውሮፓ ኅብረት ተግባራዊ ሊያደርግ ያቀደው ሕግ ለአርሶ አደሮችና ለላኪዎች ፈታኝ ይሆናል ተባለ
የአግሪቴክ ሲምፖዚየም የተገኙ ተወካዮች ዜና የአውሮፓ ኅብረት ተግባራዊ ሊያደርግ ያቀደው ሕግ ለአርሶ አደሮችና ለላኪዎች ፈታኝ ይሆናል ተባለ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: April 24, 2024 የአውሮፓ ኅብረት ቡናን ጨምሮ ወደ አባል አገሮቹ የሚላኩ ሰባት የምርት ዓይነቶች ከደን ጭፍጨፋና መመናመን ነፃ መሆናቸው ሳይረጋገጥ፣ ለግብይት እንዳይቀርቡ የሚከለክል ሕግ አውጥቶ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱ፣ ለገበሬዎችና በወጪ ንግድ ለተሰማሩ […]
ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የበጀት እጥረትና የሠራተኞች ፍልሰት ፈተና ሆነውበታል
ዜና ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የበጀት እጥረትና የሠራተኞች ፍልሰት ፈተና ሆነውበታል ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: April 24, 2024 የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ሪፖርት 722 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ቢያሳይም፣ የበጀት እጥረት የታቀዱ ግዥዎችን ለመፈጸም አዳጋች እንዳደረገበትና የሠራተኞች ፍልሰት ተግዳሮቶች እንደገጠሙት ታወቀ። ባለሥልጣኑ ለሠራተኞቹ አቅርቦ ውይይት የተደረገበት ሪፖርት፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለማሰባሰብ ከታቀደው 300 ሚሊዮን […]
ከራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖች ቁጥር ከ50 ሺሕ በላይ መድረሱ ተገለጸ
ዜና ከራያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ወገኖች ቁጥር ከ50 ሺሕ በላይ መድረሱ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: April 24, 2024 በቅርቡ ግጭት ከነበረባቸው የራያ ዞን አካባቢዎች ማለትም ከአላማጣ ከተማ፣ ከራያ አላማጣ፣ ከዛታና ከኦፍላ ወረዳዎች የተፈናቀሉ ወገኖች ቁጥር ከ50 ሺሕ በላይ መድረሱ ታወቀ፡፡ ከአካባቢው አስተዳደር ኃላፊዎች መረጃ አግኝቻለሁ ያለው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ 42 […]
ስምምነት ሊደረስበት ያልቻለው የኢትዮጵያና የአይኤምኤፍ ድርድር
በዮሐንስ አንበርብር April 24, 2024 ኢትዮጵያ የገጠማትን ከፍተኛ የማክሮ ኢኮኖሚ መዛባት ለማስተካከል በፅኑ የሚያስፈልጋትን የውጭ ብድር ወይም የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት ለዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ለፓሪስ ክለብ አበዳሪ አገሮች ጥያቄ አቅርባ ድርድር ከጀመረች ከሁለት ዓመት በላይ ቢቆጠሩም አሁንም መንገዶቹ አልጋ በአልጋ ሊሆኑላት አልቻሉም። ኢትዮጵያ ከገጠማት የውጭ ምንዛሪ አጣብቂኝ ለመውጣት የዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም ጠቀም […]