አደገኛው የኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰት
April 21, 2024 – DW Amharic ወደ ሳዑዲ አረብያ ለመሄድ ጉዞ የጀመሩ 38 ኢትዮጵያውያን ጅቡቲ ድንበር አቅራቢያ የተጫኑበት ጀልባ ሰጥሞ ባለፈው ሳምንት ሞተዋል። በዚሁ ሳምንት ነበር ሳዑዲ አረብያ ውስጥ ችግር ላይ የወደቁ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ጥረት የቀጠለው።በአሁኑ ጊዜ በአደገኛ ጉዞ መላልሰው ወደ መካከለኛው ምሥራቅና ወደ ደቡብ አፍሪቃ የሚሄዱ ጥቂት አይባሉም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ኦቲዝም በደሃዎች ጓዳ
ቻምፒዮንስ አካዳሚ የኦቲዝም የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል ማኅበራዊ ኦቲዝም በደሃዎች ጓዳ የማነ ብርሃኑ ቀን: April 21, 2024 ከኦቲዝም ጋር የሚኖሩ ልጆችን እንደ ባህሪያቸው ተንከባክቦ ማሳደጉ እንኳን በድህነት ለሚኖሩ ወላጆች፣ ሀብታም የሚባሉትንም የሚፈትን ነው፡፡ በተለያየ ደረጃና ዓይነት የሚገለጸው ኦቲዝም ከተጓዳኝ የጤና እክል ጋር ሲመጣ ደግሞ ችግሩን ያጎላዋል፡፡ ኦቲዝምን ጨምሮ ከአዕምሮ ሕመም ጋር የተያያዙ […]
ዕድሮችን የማዘመን ጅማሮ
የዕድርና የዕድር ምክር ቤቶች የምዝገባና ዕድሳት አሰጣጥ መመርያ ዙሪያ ውይይት ተሳታፊዎች ማኅበራዊ ዕድሮችን የማዘመን ጅማሮ አበበ ፍቅር ቀን: April 21, 2024 የአንድ አካባቢ ሰዎች ዘርና ሃይማኖትን ሳይለዩ በመሰባሰብ የራሳቸውን መተዳደሪያ ደንብ አውጥተው በሐዘንና በደስታ በመገናኘት የሞተን የሚቀብሩበት የደከመን የሚረዱበት ነው፡፡ ዘመናትን ተሻግሮ ለዛሬ ትውልድ የበቃ ትልቅ አገራዊ ተቋም ነው። ተቋሙ በሐዘንና በደስታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን፣ […]
ስልታዊ መፍትሔን የሚሻው የኪነ ጥበቡ ዘርፍ
April 21, 2024 ርዕሰ አንቀጽ የኪነ ጥበቡ ዘርፍ በተለይም ፊልምና ሙዚቃ በውስብስብ ችግሮች ውስጥ እያለፈ ይገኛል፡፡ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ሲስተም በአግባቡ አልተበጁለትም፡፡ ስለሆነም ይህ ችግር ከመሠረቱ እየተፈታና እየተቀረፈ ካልሄደ ከዓመት ዓመት በተመሳሳይ መንገድ ከመጓዝ የዘለለ ለውጥ አይኖርም፡፡ ትኩረቱን በኢትዮጵያ ሙዚቃና ፊልም ላይ ያደረገ የጥበባት ኢንዱስትሪ ጉባዔ ‹‹ሰላም ኢትዮጵያ›› በተባለ ድርጅት አስተባባሪነት በሚያዝያ መባቻ ተካሂዷል፡፡ የሰላም ኢትዮጵያ […]
ድጋፍ የሚሻው ሃይማኖታዊና መንግሥታዊው የታሪክና የቅርስ መድበሉ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ገጽታ ኪንና ባህል ድጋፍ የሚሻው ሃይማኖታዊና መንግሥታዊው የታሪክና የቅርስ መድበሉ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሔኖክ ያሬድ ቀን: April 21, 2024 Share በኢትዮጵያ እጅግ ልዩ ኪነ ሕንፃን የተላበሰው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ነው። ይህ ከዘጠኝ አሠርታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው ካቴድራል በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ (1923-1967) አማካይነት የተገነባ መሆኑ […]
አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ሲታወሱ (ከ1932 እስከ 2016 ዓ.ም.)
አስተያየት By አንባቢ April 21, 2024 በፋና ገብረሰንበትና ዮናስ ታሪኩ ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት ኢትዮጵያ ከታላላቅ ጀግናዎቿ መካከል አንዱ የነበሩትን አስማማው ቀለሙን (ዶ/ር) አጥታለች፡፡ አስማማው የአገርን ቋሚ ጥቅምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የግል ፍላጐታቸውን ወደ ጐን በማድረግ ለረጅም ዓመታት መስዋዕትነት ከከፈሉ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ውስጥ አንዱ ነበሩ፡፡ አገራቸው ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ፣ ቀጣናዊና ውስጣዊ ችግሮች በተፈተነችበትና […]
ኢኮኖሚው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሳት ያሠጋል
እኔ የምለዉኢኮኖሚው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሳት ያሠጋል አንባቢ ቀን: April 21, 2024 በጌታቸው አስፋው ኢትዮጵያን እንዳያፈርሱ የሚያሠጉኝ አንድ ሁለት ብዬ ልቆጥራቸው የምችላቸው ከሃያ በላይ የሚሆኑ ዋና ዋና የኢኮኖሚ አደጋዎች አሉ፡፡ ለጊዜው የግራ ቀኙን ጥቅምና ጉዳት ተመልክቼና መርምሬ ያወቅኳቸውን አንድ ሦስቱን በዚህ ጽሑፍ አካትቼ እንደሚከተለው እተነትናለሁ፡፡ በተለምዶው የግብይት ሥርዓት ደንብ በገንዘብ የሚገዛውና የሚሸጠው ሸቀጥ ዕቃ ወይም አገልግሎት በጥቅሉ […]
ሰው መሆን ምንድን ነው? ቅርስና ማኅበራዊ ፍትሕ
እኔ የምለዉ ሰው መሆን ምንድን ነው? ቅርስና ማኅበራዊ ፍትሕ አንባቢ ቀን: April 21, 2024 በሱራፌል ወንድሙ (ዶ/ር) ከጎራዎች፣ ከመፈራረጅ፣ ነገሮችን ከማቅለልና ከጊዜያዊ ማለባበስ ወጥተን ስለሕዝቦቻችን የተሻሉና ዘለቄታዊ ሕይወቶች ስንል በወግና በሀቅ ለመመካከር ነው ሐሳቤን የምሰነዝረው። “ለልማት” የተባለውም ለጥፋት እንዳይሆን። በአሁኑ ጊዜ በሚስተዋለው “የኮሪደር ልማት” ጉዳይ “ማኅበራዊ ቅርሶች ይጠበቁ” ማለታችን፣ ‘ለምን ድሆች ሻል ያለ ቦታ አገኙ’ […]
ሐረር በሸዋል ዒድ ኢትዮጵያን አኮራች!
አስተያየት By አንባቢ April 21, 2024 በአሸናፊ ካሳ መግለጽ ከምችለው በላይ ተኩላለች። ወትሮም ለእንግዶቿ ምቾት የምትታትረው ሐረር አሁን ደግሞ መንገዶቻን አጽድታ ግድግዳዎቻን አድሳ ቀብታ መገለጫዎቿን አውጥታ ሰለትኹ (እንኳን ደህና መጣችሁ) ብላ ትቀብላለች። ማኅበረሰቡ፡ ሕፃናት፣ ትልቁ፣ ትንሹ፣ አሮጊት፣ ሽማግሌው፣ ወጣቱ እንስቶቹ ሁሉም ቀሽት ሁነው በፈናን ነው ሰለትኹ ሳላም የሚሉት። አብዛኞቹ ፎቶ ጄኒክ ሲሆኑ በአንድ ብልጭታ አሪፍ […]
በራያ አካባቢ አስተዳደራዊ መዋቅሮች ሙሉ በሙሉ መፍረሳቸው ተነገረ
በአበበ ፍቅር April 21, 2024 ከሰሞኑ በአማራና በትግራይ አዋሳኝ የራያ አካባቢዎች እንደገና በተቀሰቀሰው ግጭት፣ የወረዳና የቀበሌ አስተዳደራዊ መዋቅሮች ሙሉ በሙሉ መፍረሳቸው ተገለጸ፡፡ ኮረም፣ ዛታ፣ ኦፍላ የተባሉ ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ በትግራይ ታጣቂዎች በመያዛቸው አስተዳዳሪዎችን ጨምሮ በርካታ ነዋሪዎች ወደ ቆቦ፣ ሰቆጣና ወልዲያ መፈናቀላቸውን የኦፍላ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍሰሐ ሞላ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ አርሚ 24 እና አርሚ 26 […]