የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ወደ ሦስት ሺሕ የሚጠጉ አቤቱታዎች እንደገና መቅረብ እንዳለባቸው አስታወቀ

ዜና የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ወደ ሦስት ሺሕ የሚጠጉ አቤቱታዎች እንደገና መቅረብ እንዳለባቸው… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: April 17, 2024 የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተሻሻለው የማቋቋሚያ አዋጅ ከመፅደቁ በፊት፣ በትልልቅ የግል ተቋማት ላይ የቀረቡ ወደ ሦስት ሺሕ የሚጠጉ አቤቱታዎች እንደገና መቅረብ እንዳለባቸው አስታወቀ፡፡ ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው የተቋሙ ማቋቋሚያ አዋጅ […]

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

ልናገር አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ! አንባቢ ቀን: April 17, 2024 በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን ጠቅላላ ጉባዔና የፀጥታ ምክር ቤቱን ላለፉት 75 ዓመታት ሲያነታርክ የኖረ በመሆኑ፣ ኃያላን መንግሥታትም በየጎራው በመሠለፍ የተፋጠጡበት ጥያቄ ለመሆኑ አንድና ሁለት የለውም። ዘንድሮ ደግሞ ከመተውም በላይ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤትን አጀንዳ ይዞ የነበረው ጉዳይ […]

‹‹በአሁኑ ወቅት ከ21 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ሰብዓዊ ዕርዳታ ይፈልጋል›› አቶ አበራ ሉሌሳ፣ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ምክትል ጸሐፊ

የማነ ብርሃኑ April 17, 2024 ምን እየሰሩ ነው? የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ላለፉት 89 ዓመታት በመላ አገሪቱ የሰብዓዊነት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ በድርቅ፣ በበሽታና በግጭት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች የምግብ፣ የመጠለያ፣ የመድኃኒትና የ24 ሰዓት ነፃ የአምቡላንስ አገልግሎት በመስጠት ኅብረተሰቡን እያገዘና እየደገፈ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም በጤና፣ በንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት፣ እንዲሁም በግጭት ምክንያት የወደሙ መሠረተ ልማቶችን በመጠገን በኩል ተሳትፎው […]

የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ

የሃይማኖት አባቶች ኢትዮ ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል (ፎቶ ታምራት ጌታቸው) ማኅበራዊ የልብ ሕሙማን ሕፃናት ተስፋ ታምራት ጌታቸው ቀን: April 17, 2024 ገና በዘጠኝ ወር ዕድሜዋ ነበር ለስቃይና ለእንግልት የተዳረገችው፡፡ ዕድሜዋ በሽታን ለመቋቋም ቀርቶ በዳዴ ለመሄድ እንኳን የበቃ ባለመሆኑ ጫናውን የከፋ አድርጎታል፡፡ በዚህ ዕድሜዋ የበሽታ ገፈት ቀማሽ መሆኗ ለወላጆቿ ግራ መጋባትን ፈጥሯል፡፡ ሐፍዛ አጁሉ በዘጠኝ ወር […]

ኢራን በእስራኤል ምድር የሰነዘረችው ጥቃት

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ (ከግራ ሁለተኛው) ቤቴልአቪቭ በሚገኘው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ከጦር አበጋዞቻቸው ጋር መክረዋል (የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር) ዓለም ኢራን በእስራኤል ምድር የሰነዘረችው ጥቃት ምሕረት ሞገስ ቀን: April 17, 2024 ኢራን በእስራኤል ምድር ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ሌሊት ያዘነበችውና 99 በመቶ ያህሉ ከሽፏል የተባለው የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት፣ የዓለም ሰሞነኛ አጀንዳ ሆነ እንጂ […]

‹‹ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ አገርን ከምንም ነገር አስቀድመው፣ ያካበቱትን ያላቸውን ሁሉ መስጠትና ማገልገል መለያቸው ነው››

ፍሬከናፍር ‹‹ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ አገርን ከምንም ነገር አስቀድመው፣ ያካበቱትን ያላቸውን ሁሉ መስጠትና ማገልገል… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: April 17, 2024 የመረጃና ደኅንነት ታላቁ ባለሙያን ኮሎኔል አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ዜና ዕረፍት ተከትሎ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም ካወጣው መግለጫ የተወሰደ፡፡ በሦስቱ የኢትዮጵያ መንግሥታት ለስድስት አሠርታት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሰጡት ኮሎኔል አስማማው፣ ለሙያቸው የተሰጡና በዚህም ለኢትዮጵያ […]

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በቅርቡ ውይይት አድርገው የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችና ተወካዮች ፖለቲካ በዮናስ አማረ April 17, 2024 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን አሟሟት በተመለከተ እሑድ ሚያዝያ 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ሒደቱን በቅደም ተከተል ይገልጻል፡፡ በመቂ ከተማ ግራዝማች አበበ ከሚባለው እንግዳ ማረፊያ (መኝታ) ቤት በድንገት በመጡ የመንግሥት […]

በአላማጣና በአካባቢው በነበረው የተኩስ ልውውጥ በርካታ ነዋሪዎች ለቀው ወጡ

የአላማጣ ከተማ ከፊል ገጽታ ዜና በአላማጣና በአካባቢው በነበረው የተኩስ ልውውጥ በርካታ ነዋሪዎች ለቀው ወጡ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: April 17, 2024 ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ባለፉት ጥቂት ቀናት በራያ አላማጣ አካባቢዎች በነበሩ የተኩስ ልውውጦች፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች አካበቢውን ለቀው ወደ ቆቦ ከተማና ወልዲያ አቅጣጫ መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡ የአላማጣ ከተማ ከንቲባ አቶ ኃይሉ አበራ ለሪፖርተር እንደገለጹት ከቅዳሜ ጀምሮ […]

በጄኔቫ ለኢትዮጵያ በተካሄደ የሰብዓዊ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ 630 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከተማ በተካሄደው ዕርዳታ የማሰባሰብ መርሐ ግብር የተገኙ የለጋሽ አገሮች ተወካዮች ዜና በጄኔቫ ለኢትዮጵያ በተካሄደ የሰብዓዊ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ መድረክ 630 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: April 17, 2024 በሲሳይ ሳህሉ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ለኢትዮጵያ አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ድጋፍ ለማፈላለግና ለማስተባበር በተጠራው ስብሰባ፣ ከ21 ለጋሾች 630 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የእንግሊዝ መንግሥት ከተባበሩት መንግሥታት […]

ምርጫ ቦርድ አጠራጣሪ መረጃ ላቀረቡ 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች ትዕዛዝ አስተላለፈ

ዜና ምርጫ ቦርድ አጠራጣሪ መረጃ ላቀረቡ 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች ትዕዛዝ አስተላለፈ ዮናስ አማረ ቀን: April 17, 2024 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአባሎቻቸውን ቁጥር በተጋነነ ወይም አጠራጣሪ በሆነ መንገድ ሪፖርት ላቀረቡ 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የተጣራ መረጃ ይዘው እንዲቀርቡ የሚያዝ ደብዳቤ ጻፈ፡፡ ቦርዱ ደብዳቤውን የጻፈው በ21 የፖለቲካ ድርጅቶች ላይ ሲሆን፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተጣራ መረጃ ይዘው […]