የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የኮሪደር ልማት ተነሺዎችን በተመጣጣኝ ካሳ ማስተናገዱን አስታወቀ

ማኅበራዊ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የኮሪደር ልማት ተነሺዎችን በተመጣጣኝ ካሳ ማስተናገዱን አስታወቀ ፅዮን ታደሰ ቀን: April 3, 2024 በኮሪደር ልማት እንዲነሱ የተደረጉ የመሬት ባለይዞታዎች 79/2014 በሚባለው የካሳ መመርያና ደንብ መሠረት ተመጣጣኝ ምትክ ቦታና ካሳ እንደተሰጣቸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ በኮሪደር ልማት ተነሺ የሆኑ የመሬት ባለይዞታዎች በ2014 ዓ.ም. […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ እስልምና አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይትና ፋይዳው

ልናገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ እስልምና አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይትና ፋይዳው አንባቢ ቀን: April 3, 2024 በተሾመ ብርሃኑ ከማል መንደርደሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በመጋቢት ወር ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮችን እየሰበሰቡ አነጋግረዋል፡፡ የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ በጥቅሉ ሲመለከተው፣ የሕዝብ አስተያየት ለመሰብሰብና መንግሥታዊ አቋምንም ለማሳወቅ የተዘጋጀ ይመስላል፡፡ በዚህም ግንዛቤ መሠረት እሳቸው ካነጋገሩት የኅብረተሰብ ውስጥም ነጋዴውን ይወክላሉ […]

ለሴቶች ድምፅ ለመሆን የተዘጋጀው ንቅናቄ

በጋዜጣዉ ሪፓርተር በጋዜጣዉ ሪፓርተር April 3, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ፓሽኔት ፎር ኤቨር ኢትዮጵያ ከተመሠረተበት እ.ኤ.አ. ከ2011 ጀምሮ በፆታ እኩልነት፣ በእናቶችና ሕፃናት ጤና እንዲሁም የሴቶችን ማኅበራዊ ችግር በማቃለል ዙሪያ በተለያዩ ክልሎች ሲሠራ ቆይቷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በአገሪቱ ከሚንቀሳቀሱ ከተለያዩ የሴት አደረጃጀቶችና ማኅበራት ጋር በመጣመር አገራዊ የሴቶች ንቅናቄ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ አገራዊው የሴቶች ንቅናቄ የሴቶችን የፆታ […]

ከሥነ ተዋልዶ ጤና መብት ጋር የተቆራኘው የኦቲዝም ወር

ማኅበራዊ ከሥነ ተዋልዶ ጤና መብት ጋር የተቆራኘው የኦቲዝም ወር የማነ ብርሃኑ ቀን: April 3, 2024 የኦቲዝምና ተዛማጅ ችግር ያለባቸው ሰዎች መሠረታዊ መብትና ነፃነታቸው እንዲጠበቅ፣ በማኅበረሰቡ ዘንድም ትኩረት እንዲያገኙ ለማስቻል በየዓመቱ የኦቲዝም ቀን በዓለም ደረጃ እንዲከበር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ እ.ኤ.አ. በ2007 መወሰኑ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት ‹‹ድምፅ አልባ የኦቲዝም ልጆችን ማብቃት›› (Empowering Autism Voices) […]

አዲሱ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ  ፋዬ

የሴኔጋል አዲሱ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ከሳምንት በፊት ምርጫውን ካሸነፉ በኋላ በፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት ውይይት አድርገዋል (ኤኤፍፒ) ዓለም አዲሱ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ  ፋዬ ምሕረት ሞገስ ቀን: April 3, 2024 ሴኔጋላውያን በአገሪቱ ታሪክ በዕድሜ ትንሹ የተባሉትን የ44 ዓመት ጎልማሳ ፕሬዚዳንታቸው አድርግው የመረጡት ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ከተቃዋሚ ጎራ የመጡ ሲሆን፣ 54 […]

የለውጡ አምስት ዓመታት ጉዞና ያልተመለሱ ጥያቄዎች

ፖለቲካ በዮናስ አማረ April 3, 2024 እ.ኤ.አ. መስከረም 2020 በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አንድ ቃል ገቡ፡፡ የዚያን ጊዜ ገና ወደ ሥልጣን ከመጡ ሁለተኛ ዓመታቸው ነበር፡፡ ‹‹ባለፉት ሁለት ዓመታት የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት የምንችለውን ያህል ጥረት አድርገናል፡፡ የዴሞክራሲ መብቶችና የሰብዓዊ መብቶችን አከባበር ለማሻሻል እየሠራን እንገኛለን፡፡ ይህ ሥራ ቀላልና አልጋ በአልጋ […]

ጁምዓና ከተራን ጨምሮ አራት ቀናት ሥራ ዝግ ሆኖ እንዲከበሩ ጥያቄ ቀረበ

ዜና ጁምዓና ከተራን ጨምሮ አራት ቀናት ሥራ ዝግ ሆኖ እንዲከበሩ ጥያቄ ቀረበ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: April 3, 2024 ጁምዓ፣ ከተራና ቃና ዘገሊላ የአደባባይ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች፣ እንዲሁም የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ በዓላት ሥራ ዝግ ሆነው እንዲከበሩ በፓርላማ ጥያቄ ቀረበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና በተባባሪነት ለሕግና ፍትሕ አስተዳደር ቋሚ […]

አገራዊ የምክክር ውይይቶች በብልፅግና ካድሬዎች የተሞሉ ሆነዋል ሲል ኢዜማ ከሰሰ

ዜና አገራዊ የምክክር ውይይቶች በብልፅግና ካድሬዎች የተሞሉ ሆነዋል ሲል ኢዜማ ከሰሰ ዮናስ አማረ ቀን: April 3, 2024 ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ፣ የኢትዮጵያን ውስብስብና ሥር የሰደዱ ችግሮች ይፈታል ተብሎ ተስፋ የተጣለበትን የአገራዊ ምክክር የውይይት መድረኮች ብልፅግና እየዋጠው እንደሆነ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ማክሰኞ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር […]

ብልፅግና ፓርቲና ሕወሓት በመቀሌ ተገናኝተው መከሩ – ሪፖርተር

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የፓርቲው ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በመቀሌ ዜና ብልፅግና ፓርቲና ሕወሓት በመቀሌ ተገናኝተው መከሩ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: April 3, 2024 በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ የፓርቲው ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ትናንት መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ወደ መቀሌ በመጓዝ ከሕወሓት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋር መወያየቱ ታወቀ። ሕወሓት ባወጣው አጭር መግለጫ እንዳስታወቀው፣ […]

ሕወሓት ዕውቅናው እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱና ፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ መሠረት የለውም አሉ

ዜና ሕወሓት ዕውቅናው እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱና ፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ መሠረት የለውም አሉ ፅዮን ታደሰ ቀን: April 3, 2024 በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት ተፈርጆ የዕውቅና ፈቃዱን የተነጠቀው ሕወሓት፣ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንደተገለጸው በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንዲመለስለት ያቀረበው ጥያቄ የሕግ መሠረት የለውም ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ፍትሕ ሚኒስቴር ምላሽ ሰጡ፡፡ […]