ዩክሬን ሩሲያ ላይ ያነጣጠሩ መረጃ መንታፊዎችን ሸለመች
4 ሚያዚያ 2024, 09:38 EAT ተሻሽሏል ከ 1 ሰአት በፊት ሩሲያ ላይ የሳይበር ጥቃት ያደረሰ የመረጃ መንታፊዎች ቡድን ከዩክሬን ጦር የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት። ‘ዋን ፊስት’ የሚባለው ቡድን የሩሲያ የጦር መሣሪያ ፋብሪካዎችን እና ካሜራዎችን በመጥለፍ መረጃዎችን ሰርቋል። ዕውቅናው አወዛጋቢ እና ዘመናዊውን የጦርነት አካሄድ ያሳያል ተብሏል። መንግስታት ሲቪል መረጃ መንታፊዎችን የሚያበረታቱበት አካሄድም ስጋት የጫረባቸው በርካቶች ናቸው። ከመረጃ […]
በጋዛ ሰራተኞቻቸው የተገደሉባቸው የረድዔት ኃላፊ እስራኤል መኪኖቻቸውን ኢላማ እንዳደረገች ተናገሩ
ከ 2 ሰአት በፊት በጋዛ ሰራተኞቸቻው የተገደሉባቸው የወርልድ ሴንትራል ኪችን የረድዔት ድርጅት ኃላፊ የእስራኤል ኃይል “በታቀደ መልኩ በመኪኖቻቸው ላይ ጥቃት ፈጽሟል” አሉ። በእያንዳንዱ መኪና ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተፈጽሞም ሰባት ሰራተኞቻቸው እንደተገደሉም የድርጅቱ ኃላፊ ሆዜ አንድሬስ ገልጸዋል። ሰኞ ዕለት የተፈጸመው ጥቃት በስህተት እንዳልሆነ የሚናገሩት ኃላፊው፣ ስለ ሰራተኞቻቸው አጠቃላይ እንቅስቃሴ ለእስራኤል ኃይል ቀድመው ማሳወቃቸውንም በድጋሚ ተናግረዋል። እስራኤል […]
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን ማንነት ይፋ ማውጣቱ እና የሚነሱ ሕጋዊ ጥያቄዎች
ከ 4 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. በገንዘብ ዝውውር ሥርዓቱ ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት እንደነበር ካስታወቀ ሰነባበተ። ደንበኞች በአካውንታቸው ካለው ገንዘብ በላይ ብር ወጪ በማድረግ ወይም በማዘዋወር ከተወሰደበት ብር ሦስት አራተኛውን ማለትም ከ620 ሚሊዮን ብር በላይ መልሶ በእጁ ማስገባቱንም ባንኩ ገልጾ ነበር። ባንኩ “ጤናማ ያልሆነ” ባለው […]
ኢራን በበርካታ ግጭቶች ውስጥ ለምን ትሳተፋለች?
ከ 3 ሰአት በፊት እስራኤል በጋዛ እያካሄደችው ያለው የማያባራ ጥቃት በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በቀጣናው ሌላኛው እየተነሳች ያለች አገር ኢራን ናት። ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ እየተጫወተችው ያለው ሚና የዓለምን ቀልብ እየሳበ ይገኛል። ኢራን በጋዛ ባለው ጦርነት ሐማስን እንዲሁም ፍልስጤማውያንን ትደግፋለች። ከዚህ ቀደምም በኢራቅ፣ በሶሪያ እና በፓኪስታን ላይ ጥቃት ከመሰንዘሯ በተጫማሪ በሩሲያ እና በዩክሬን ጦርነት ውስጥም በተዘዋዋሪ ተሳታፊ […]
Ethnic politics and fabrications of history in Ethiopia: A critical analysis – Modern Diplomacy
AFRICA Ethiopia has been promoting ethnic politics for more than thirty years. As part of this schooling, the youth of Oromo and Amhara have been given bogus histories and stories of injustice. BY AGENAGN KEBEDE APRIL 4, 2024 Ethiopia has been promoting ethnic politics for more than thirty years. As part of this schooling, the […]
Ethiopia: Military executes dozens in Amhara region – Human Rights Watch
April 4, 2024 12:01AM EDT UN Inquiry Urgently Needed; End Impunity for Abusive Commanders (Nairobi) – The Ethiopian military summarily executed several dozen civilians and committed other war crimes on January 29, 2024, in the town of Merawi in Ethiopia’s northwestern Amhara region, Human Rights Watch said today. The incident was among the deadliest for civilians during the […]
የዓለም ባንክ በአየር ንብረት ለውጥ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የ340 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ
ማኅበራዊ የዓለም ባንክ በአየር ንብረት ለውጥ ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን የ340 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: April 3, 2024 የዓለም ባንክ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት በደረሰባቸው በቆላማ አካባቢዎች ለሚኖሩ ሦስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን፣ አኗኗራቸውን የሚያሻሽሉበትና የአየር ንብረት ለውጥ የሚቋቋሙበት የ340 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ በአብዛኛው አርብቶ አደሮችና ከፊል አርብቶ አደሮች በሚገኙባቸው በድርቅ የሚጠቁና በከፊል ተጋላጭ […]
የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የኮሪደር ልማት ተነሺዎችን በተመጣጣኝ ካሳ ማስተናገዱን አስታወቀ
ማኅበራዊ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የኮሪደር ልማት ተነሺዎችን በተመጣጣኝ ካሳ ማስተናገዱን አስታወቀ ፅዮን ታደሰ ቀን: April 3, 2024 በኮሪደር ልማት እንዲነሱ የተደረጉ የመሬት ባለይዞታዎች 79/2014 በሚባለው የካሳ መመርያና ደንብ መሠረት ተመጣጣኝ ምትክ ቦታና ካሳ እንደተሰጣቸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ በኮሪደር ልማት ተነሺ የሆኑ የመሬት ባለይዞታዎች በ2014 ዓ.ም. […]
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ እስልምና አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይትና ፋይዳው
ልናገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ እስልምና አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይትና ፋይዳው አንባቢ ቀን: April 3, 2024 በተሾመ ብርሃኑ ከማል መንደርደሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በመጋቢት ወር ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮችን እየሰበሰቡ አነጋግረዋል፡፡ የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ በጥቅሉ ሲመለከተው፣ የሕዝብ አስተያየት ለመሰብሰብና መንግሥታዊ አቋምንም ለማሳወቅ የተዘጋጀ ይመስላል፡፡ በዚህም ግንዛቤ መሠረት እሳቸው ካነጋገሩት የኅብረተሰብ ውስጥም ነጋዴውን ይወክላሉ […]
ለሴቶች ድምፅ ለመሆን የተዘጋጀው ንቅናቄ
በጋዜጣዉ ሪፓርተር በጋዜጣዉ ሪፓርተር April 3, 2024 ምን እየሰሩ ነው? ፓሽኔት ፎር ኤቨር ኢትዮጵያ ከተመሠረተበት እ.ኤ.አ. ከ2011 ጀምሮ በፆታ እኩልነት፣ በእናቶችና ሕፃናት ጤና እንዲሁም የሴቶችን ማኅበራዊ ችግር በማቃለል ዙሪያ በተለያዩ ክልሎች ሲሠራ ቆይቷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በአገሪቱ ከሚንቀሳቀሱ ከተለያዩ የሴት አደረጃጀቶችና ማኅበራት ጋር በመጣመር አገራዊ የሴቶች ንቅናቄ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ አገራዊው የሴቶች ንቅናቄ የሴቶችን የፆታ […]