ንብረት ለውጥ በ45 ሚሊዮን የአፍሪካ ሕጻናት ላይ አደጋ ጋርጧል
April 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሩማቶይድ’ የልብ በሽታ ምንድን ነው?
April 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የመንግሥት ሠራተኞች እንዳይደራጁ የሚከለክለው ሕግ ጥያቄ አስነስቷል
April 1, 2024 – Konjit Sitotaw ኢሠማኮ፣ መንግሥት የመንግሥት ሠራተኞች እንዳይደራጁ የሚከለክለውን ሕግ እንዲያሻሽል መጠየቁን ሸገር ዘግቧል። በኢትዮጵያ አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ላይ የመንግሥት ሠራተኞች እንዳይደራጁ መከልከላቸው በኅብረት መብታቸውን ለማስከበር እንዳይችሉ አድርጓል ሲሉ የኢሠማኮ ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ኢሠማኮ በመንግሥት ሠራተኞች ላይ በሚደርሰው የመብት ጥሰት ዙሪያ መከራከር እንዳልቻለም ካሳሁን ገልጸዋል ተብሏል። ኢትዮጵያ የዓለም ሥራ ድርጅትን የመንግሥት […]
ደቡብ አፍሪካዊያን በወሳኙ ምርጫ ዋዜማ ሠላሳኛ ዓመት የነጻነት በዓል እያከበሩ ነው
April 1, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የረድዔት ሰራተኞች ተገደሉ
ከ 6 ሰአት በፊት እስራኤል በጋዛ እየፈጸመችው ባለው የአየር ጥቃት የረድዔት ሰራተኞች መገደላቸው ተነገረ። አውስትራሊያዊ፣ እንግሊዛዊ እና ፓላንዳዊ ዜግነት ያላቸውን ጨምሮ ሰራተኞቹ በእስራኤል መከላከያ የአየር ጥቃት እንደተገደሉበት ወርልድ ሴንትራል ኪችን የተሰኘው የረድዔት ተቋም መስራች ሼፍ ሆዜ አንድሬስ ገልጸዋል። በጋዛ በሃማስ የሚመራ ሚዲያም ጥቃቱን ያደረሰችው እስራኤል መሆኗን ዘግቧል። የደረሰውን ጥቃት በተመለከተ ቢቢሲ ከገለልተኛ አካል ማረጋገጥ አልቻለም። […]
ፍሪጅ አል መረር፡ የኢትዮጵያውያን “ቡና ቤቶች” በዱባይ
2 ሚያዚያ 2024, 07:09 EAT ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት ከመሐል ከተማዋ ሩቅ አይደለም። እንዲያውም የከተማዋ ማዕከል እንደሆነ ይታመናል። ከሌሎች አካባቢዎች በተለየ የሰዎች እንቅስቃሴ የበዛበት፣ በአንጻሩ የተሽከርካሪዎች ፍሰት የተገደበበት ነው። በአንድ ጊዜ አምስትና ከዚያ በላይ ተሽከርካሪዎችን የሚያስተናግዱት የከተማዋ ፈጣን እና ዘመናዊ መንገዶች በዚህኛው የከተማዋ ክፍል የሉም። መንገዶቹ ጠባብና ሁለት ተሽከርካሪ ብቻ የሚያሳልፉ ናቸው። ተጠጋግተው የተሠሩት […]
“መንግሥት አሳሳቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መነጋገር አይፈልግም” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና
ከ 2 ሰአት በፊት የአስራ አንድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት (ሲኦፒ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ለመወያየት የቀረበለትን ጥሪ ውድቅ ያደረገው መንግሥት በአገሪቱ አሳሳቢ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር ፍላጎት ስለሌለው መሆኑን ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት ከተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ሰኞ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም. ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ የጥምረቱ አባላት ግን ሳይሳተፉ ቀርተዋል። የጥምረቱ አባላት በውይይቱ ላለመገኘት […]
በፊንላንድ የ12 ዓመት ታዳጊ ሶስት ተማሪዎችን በጥይት አቆሰለ
ከ 1 ሰአት በፊት በፊንላንድ ቫንታ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት የ12 ዓመት ታዳጊ ሶስት ተማሪዎችን በጥይት ማቁሰሉን ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ ቪየርቶላ በተሰኘው ትምህርት ቤት ከጥዋቱ ሶስት ሰዓት በፊት ለተፈጠረው ክስተት ምላሽ ለመስጠት እንዳቀና እና የአካባቢው ነዋሪዎችም በቤት ውስጥ እንዲቆዩ አሳስቧል። ተጠርጣሪው የ12 ዓመቱ ታዳጊ መጀመሪያ ቢሸሽም በኋላ ግን በፖሊስ ቁጥጥር መዋሉ ተገልጿል። በትምህርት […]
እስራኤል አል ጀዚራን ልታግድ መሆኑን አስታወቀች
ከ 6 ሰአት በፊት የእስራኤል መንግሥት አል ጀዚራን ጨምሮ ሌሎች የቴሌቭዥን ጣብያዎችን ማገድ የሚያስችለውን ስልጣን ከአገሪቱ ፓርላማ አግኝቷል። ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በአገሪቱ የሚገኘውን የቴሌቭዥን ጣብያውን ቢሮ “በፍጥነት” እንደሚዘጉ ገልጸዋል። አሜሪካ በበኩሏ በጉዳዩ ዙሪያ ያላትን ስጋት ገልጻለች። የውጭ ዘጋቢዎች ወደ ጋዛ እንዳይገቡ መከልከሉን ተከትሎ በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ የተወሰኑ አል ጀዚራ ጋዜጠኞች በአካባቢው የሚካሄደውን ጦርነት በመዘገብ […]
የ63 ዓመቱ ጋናዊ የሐይማኖት አባት የ12 ዓመት ታዳጊ ማግባታቸው ቁጣ ቀሰቀሰ
ከ 6 ሰአት በፊት ታዋቂው የ63 ዓመቱ ባሕላዊ የሐይማኖት አባት የ12 ዓመት ታዳጊ ማግባታቸው በጋና ትልቅ ቁጣ ቀስቅሷል። ኑሞ ቦርኬቴ ላዌህ ትሱሩ 33ኛ ቅዳሜ ዕለት በተካሄደ የሠርግ ሥነ-ሥርዓት ነው ታዳጊዋን ያገቡት። ምንም እንኳ በርካታ ትችት እየዘነበ ቢሆንም የማሕበረሰብ መሪዎች፤ ሰዎች ባሕል እና ወጋችን አይገባቸውም የሚል ምላሽ እየሰጡ ነው። በጋና ከ18 ዓመት በታች ጋብቻ መፈፀም ሕጋዊ […]