የአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ ፈረሰች፥ ውይይት
April 1, 2024 – DW Amharic የአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ፦ መንግሥት ከተማዪቱን ለማዘመን ባለው ርምጃ ፈርሳለች። በእቴጌ ጣይቱ አስተውሎትና በዳግማዊ አጤ ምንሊክ ፈቃድ አዲስ አበባ በ1879 የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሆና ተቆረቆረች። የከተማዪቱ ቀዳሚና ዘመናዊ አካል የነበረችው ፒያሳ ዘንድሮ ከ1 ክፍለ ዘመን በኋላ በትዝታ ማኅደር ውስጥ ብቻ በነበር ቀርታለች፦ ሳምንታዊ ውይይት።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን እየተሰራ ነው ተባለ
April 1, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች በየወቅቱ የሚነሱ ግጭቶች ከአስተዳደር ቁርጠኝነት ማነስና ከአመራር ክፍተቶች የሚፈጠሩ እንደሆኑ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። ሰሞኑን በአካባቢው የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት በግጭቶቹ መንስኤዎች ላይ ከሁለቱም ዞኖች ጋር ውይይቶ እየተካሄዱ ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አጀማመሩ በትክክል የማይታወቀው የ‘ኤፕሪል ዘ ፉልስ’ ታሪክ
ከ 6 ሰአት በፊት በአውሮፓውያን አቆጣጠር ዛሬ ኤፕሪል 1/2024 ነው። ይህ ዕለት በመላው ዓለም ብዙዎች ከአንድ ነገር ጋር ያያይዙታል። ይህም ‘ኤፕሪል ዘ ፉልስ’ ከሚባለው ሰዎችን በሐሰተኛ ነገር ከማስደንገጥ እና ከማሞኘት ጋር ነው የሚያያዘው። ምንም እንኳን ይህ ዕለት ከኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር እና ልማድ ጋር የሚያዛምደው ነገር ባይኖርም፣ በወጣቶች ዘንድ ቤተሰብ እና ጓደኛን በውሸት “ክው” ማድረግ በዚህ […]
በጦርነት መሃል የፖለቲካ ልዩነቷ አደባባይ የወጣባት እስራኤል
ከ 3 ሰአት በፊት በእስራኤል ያለው የፖለቲካ ልዩነት በድጋሚ አደባባይ ወጥቷል። ሐማስ መስከረም 26 የፈጸመውን ድንገተኛ ጥቃት ተከትሎ በእስራኤል ብሔራዊ አንድነት የታየ መስሎ ነበር። ከስድስት ወራት በኋላ ግን እስራኤላውያን ለተቃውሞ ወደ ጎዳናዎች መትመም ጀምረዋል። ቤንያሚን ኔታንያሁ ለረዥም ዓመታት በጠቅለይ ሚንስትርነት እስራኤልን አስተዳድረዋል። የአሁኑ ጦርነት ግን ከስልጣን እንዲወርዱ የሚደረገውን ግፊት አቀጣጥሎታል። የእየሩሳሌም ፖሊስ መጥፎ ሽታ ያለው […]
ጋዜጠኞች ከፕሬዝዳንት ባይደን አውሮፕላን ላይ ዕቃ መስረቅ እንዲያቆሙ ተነገራቸው
ከ 4 ሰአት በፊት ለዘገባ ሥራ የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አውሮፕላን ላይ የሚሳፈሩ ጋዜጠኞች ከአውሮፕላኑ ላይ ‘ማስታወሻ’ በሚል ዕቃ መስረቅ እንዲያቆሙ ማሳሰቢያ ተሰጣቸው። በቅርቡ ፕሬዝዳንት ባይደን ለሥራ ወደ ምዕራባዊ የአገሪቱ ክፍል በኤር ፎርስ ዋን ከበረሩ በኋላ በአውሮፕላኑ ላይ የንብረት ቆጠራ ከተካሄደ በኋላ ብዙ ንብረት ጎድሎ ተገኝቷል። በቆጠራው ወቅት የፕሬዝዳንቱ አርማ ያለባቸው በወርቅ ቀለም ያሸበረቁ ሳህኖች እና […]
ፕሬዝዳንት ኤርዶሃን በአካባቢ ምርጫ ያልተጠበቀ ሽንፈት አጋጠማቸው
1 ሚያዚያ 2024, 07:54 EAT ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን በአካባቢ ምርጫ ያልተጠበቀ ሽንፈት አጋጠማቸው። ዋነኛው ተቃዋሚ ፓርቲ አንካራ እና ኢስታንቡልን ጨምሮ በዋና ዋና የቱርክ ከተሞች የተደረገውን ምርጫ አሸንፏል። ፕሬዝዳንት ኤርዶሃን በተለይ ተወልደው ባደጉባት እና ከንቲባ ሆነው በመሯት ኢስታንቡል እንደሚያሸንፉ በመተማመን ቅስቀሳ ሲያደርጉ ነበር። ይሁን እንጂ እአአ 2019 ላይ በከተማው […]
ፋኖን ለምን ትደግፊያለሽ? ለምትሉኝ መልስ መስጠት እፈልጋለሁ
Posted by admin | March 29, 2024 ዶ/ር ትእግስት መንግስቱ ኃይለማሪያም ይህ የሚያሳዝን ዘመን መጥቶብን ኢትዮጵያዊ ነኝ ብቻ ማለት አልበቃ ብሎ ዘር መቁጠር ጀምረናል ባንድ ወቅት ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሁሉ አማራ ነው እየተባለ መታወቂያው ላይ እንዲፃፍለት የወያኔ መንግስት አዞ ነበር፡፡ አብይ አባቱ ኦሮሞ : እናቱ አማራ መሆኗን ነግሮናል:: ነገር ግን የአማራ ሴት ጡት ያልጠባ ይመስል ይህንን ህዝብ እንዴት […]
‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም! የሜ/ጀኔራሎቹ የደም መሬት!
Posted by admin | March 29, 2024 ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም! የሜ/ጀኔራሎቹ የደም መሬት! Bombard the Orommuma Headquarter!›› (ክፍል ሁለት) ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹የኦሮሙማን ጠቅላይ ጦር ሠፈር አውድም!!! Bombard the Orommuma Headquarter!!!›› ‹‹አማራን አደህይቶ መግዛት መርሃ-ግብር!!!››ፊንፊኔ፣ቢሸፉቱ፣አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ኦሮሙማ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ! ‹‹በሚፈርስ ከተማ ……….ነጋሪት ቢጎሰም………….አይሰማ!!!›› ‹‹የማን ቤት ፈርሷ፣ የማን ሊበጅ የአውሬ መፈንጫ፣ ይሆናል እንጅ›› የተባበሩት መንግሥታት የስብዓዊ ጉዳዬች ቢሮ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ ማርች አንድ ቀን 2024 እኤአ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ በዚህም መሠረት […]
የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች
Posted by admin | March 29, 2024 የ አማራ ሕዝብ ጥያቄዎች በመስከረም አበራ ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ። ⇓ https://drive.google.com/file/d/1SxezM5NzaZ67XLdoo1HWv8VeSgv0AQKR/view?usp=sharing
Saudi crown prince receives written message from Ethiopian Prime Minister – Asharq Al-Awsat
Prince Mohammed bin Salman bin Abdulaziz Al-Saud, Crown Prince and Prime Minister of Saudi Arabia. (SPA) 16:00-31 March 2024 AD ـ 21 Ramadan 1445 AH Prince Mohammed bin Salman bin Abdulaziz Al-Saud, Crown Prince and Prime Minister of Saudi Arabia, received on Sunday a written message from Prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed Ali concerning […]