ፑንትላንድ ለሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ዕውቅና መስጠት ማቆሟን አስታወቀች
ከ 1 ሰአት በፊት ከፊል ራስ ገዝ የሆነችው የሶማሊያዋ ግዛት ፑንትላንድ ሞቃዲሾ ለሚገኘው ለሶማሊያ ፌደራል መንግሥት የሰጠችውን ዕውቅና ማንሳቷን ይፋ አደረገች። የፑንትላንድ መንግሥት ካቢኔ ቅዳሜ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም. ያካሄደውን አስቸኳይ ስብሰባን ተከትሎ ባወጣው መግለጫ ፑንትላንድ ለፌደራል መንግሥቱ ተቋማት ላይ የነበራትን መተማመን በማጣቷ ትሰጥ የነበረውን ዕውቅና ለማንሳት ወስኗል። ይህ የፑንትላንድ አስተዳደር ውሳኔ የተሰማው የሶማሊያ መንግሥት ፓርላማ […]
ትራምፕ፤ ፕሬዝደንት ባይደን እጅና እግራቸው ተጠፍሮ የሚታዩበት ፎቶ መለጠፋቸውን ተከትሎ ወቀሳ ደረሰባቸው
ከ 6 ሰአት በፊት የጆ ባይደን የምርጫ ቅስቀሳ ቡደን ዶናልድ ትራምፕ በማሕበራዊ ሚድያ ገፃቸው የለጠፉትን ቪድዮ ተከትሎ ትችት እየሰነዘሩ ነው። ትራምፕ ያጋሩት ቪድዮ ፕሬዝደንት ባይደን እጅና እግራቸው ተጠፍሮ የጭነት መኪና ላይ ተጭነው ያሳያል። ትራምፕ ከመጪው ኅዳር ምርጫ በፊት “በተደጋጋሚ ፖለቲካዊ አመፅ ለማስነሳት እየሞከሩ ነው” የሚል ትችት ደርሶባቸዋል። የትራምፕ ምርጫ ቅስቀሳ ቡደን ቃል አቀባይ በበኩላቸው ዲሞክራቶች […]
በደቡብ ሊባኖስ በተፈጸመ ጥቃት ሦስት የተባበሩት መንግሥታት ባልደረቦች ጉዳት ደረሰባቸው
ከ 6 ሰአት በፊት በደቡባዊ ሊባኖስ በተፈጸመ ጥቃት ለሥራ የተንቀሳቀሱ ሦስት የተባበሩት መንግሥታት ሠራተኞች እና አስተርጓሚያቸው ጉዳት ደረሰባቸው። የሊባኖስ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ የተባበሩት መንግሥታት ሠራተኞች ጉዳት የደረሰባቸው የእስራኤል የድሮን ጥቃት በፈጠረው ፍንዳታ ነው ሲል ዘግቧል። እስራኤል ግን ጥቃቱን እኔ አልፈጸምኩም ብላለች። የተባበሩት መንግሥት ጉዳት የደረሰባቸው ሠራተኞቹ የሕክምና እርዳታ እያገኙ መሆኑን እና የፍንዳታውን ምንጭ እያጣራ መሆኑን […]
በሶሪያ ገበያ መሃል መኪና ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ በርካቶች ተገደሉ
ከ 5 ሰአት በፊት በሰሜናዊ ሶሪያ የሰዎች እንቅስቃሴ በሚበዛበት ገበያ መሃል መኪና ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ ቢያንስ ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ። ከቱርክ ድንበር በቅርብ ርቀት በምትገኘው አዛዝ ከተማ ገበያ መሃል የደረሰው ፍንዳታ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሰዎችን አቁስሏል። ከቦምቡ ፍንዳታ በኋላ የሰዎች አስክሬን መሬት ላይ ወድቆ፣ ሕንጻዎች ፈራርሰው እና በርካታ ተሸርካሪዎች በእሳት ተያይዘው ታይተዋል። በቱርክ መንግሥት […]
የፔሩ ፖሊስ ሮሌክስ የተባለ የእጅ ሰዓት ፍለጋ የፕሬዝደንት ዲና ቦሉዋርቴ መኖሪያን በረበረ
ከ 4 ሰአት በፊት የፔሩ ፖሊስ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሀገሪቱ ፕሬዝደንት ዲና ቦሉዋርቴን መኖሪያ ቤት በረበረ። ባለሥልጣናት እንዳሉት የፕሬዝደንቷን ቤት የበረበሩት በርካታ ሮሌክስ የእጅ ሰዓቶች እንዳላቸው ይፋ ሳያደርጉ ቤታቸው አስቀምጠዋል በሚል ነው። ምርመራው የተጀመረው ፕሬዝደንቷ አደባባይ ሲወጡ የሚያደርጓቸው የእጅ ሰዓቶች እጀግ ውድ ናቸወ የሚሉ ዘገባዎች መውጣት ከጀመሩ በኋላ ነው። የሀገሪቱ መገናኛ ብዙኃን እንደሚሉት በተለይ ከአውሮፓውያኑ […]
ቤልጂም ውስጥ የተገኙት ተሰምቶ የማያውቀው የማርቪን ጌይ ሙዚቃ እና ንብረቶቹ
ከ 28 ደቂቃዎች በፊት ማርቪን ጌይ ከሞተ ከ40 ዓመታት በኋላም የሙዚቃ ሥራዎቹ አሁን ድረስ ተወዳጅነታቸው እና ተደማጭነታቸው አልቀነስም። ከእሱ ጋር እንዲህ ያለውን ዘመን ተሻጋሪ ዝናን የሚጋሩት ኤልቪስ ወይም ዘ ቢትልስ ናቸው። የማርቪን ጌይ ሥራዎች በሸክላ ቴፖች ላይ ከመቀረጽ ጀምረው፣ የቴፕ ካሴቶች እና የሲዲ ዘመንን ተሻገረው በበይነ መረብ የሙዚቃ ማዳመጫ የቴክኖሎጂ ወቅት ላይ ደርሰዋል። ማርቪን ጌይ […]
ሶማሊያ ዜጎቿን በሞት የምትቀጣበት የባሕር ዳርቻው የእግር ኳስ ሜዳ
ከ 28 ደቂቃዎች በፊት በሽብር፣ በቦምብ ጥቃት የምትታወቀው ሶማሊያ ነጭ አሸዋ የተንጣለሉባቸው ውብ የሆኑ የባሕር ዳርቻዎች መገኛ ናት። ሰማያዊ የሆነውን የሕንድ ውቅያኖስ ተንተርሶ የሚገኘው የሞቃዲሾ የባሕር ዳርቻም አንደኛው ነው። በባሕር ዳርቻው አሸዋ ላይ በቆሙት ምሰሶዎች ታዳጊዎች እግር ኳስ ይጫወቱበታል። ይህ ስፍራ ከውብነቱ እና ከመዝናኛነቱ ባሻገር ሶማሊያ አጥፍተዋል ያለቻቸውን ሰዎች በሞት የምትቀጣበት ስፍራም ነው። ማስጠንቀቂያ፦ ይህ ጽሑፍ […]
የአማራና የትግራይ ህዝብ” የርስ በእርስ ጦርነት አንፈልግም!” |”ምስራቅ አማራ ፋኖና የወሎ እዝ ወደ አንድ እየመጡ ነው!”|ዐቢይ በቤተመንግስት ያሰቡት ጉዳይ
Roha
ልዩ መረጃ | ዋርካው ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ! | “በሙሉ ጤንነት ላይ ነኝ፣ የጠላትን ቅስም እየሰበርን ነው!”|@roha_tv
Roha
“ስብሰባዎቹ የምርጫ ዘመቻ ይመስላሉ” አቶ ያሬድ ሀ/ማርያም Mengizem media Reeyot Alemu with Yared Hailemariam Mar 30,24
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ