ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ኢትዮጵያን የሚደፍር አስር ጊዜ ማሰብ ይኖርበታል” አሉ

9 መስከረም 2024, 08:17 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትኛውም አገር “ኢትዮጵያን መድፈር ሲፈልግ አንዴ ሳይሆን አስር ጊዜ ማሰብ ይኖርበታል” ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም. በተከበረው “የሉዓላዊነት ቀን” ላይ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ ፍላጎት ሰላም እና መረጋጋት መሆኑን ገልጸው፣ ይህን አልፈው የሚመጡ ኃይሎችን ግን አገራቸው እንደምትከላከል ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው […]

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 እንዴት ከረመ?

9 መስከረም 2024, 07:04 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ርዕዮተ ዓለማዊ ለውጥ የታከለባቸውን ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል። ለረዥም ጊዜ የቴሌኮም አግልግሎትን በብቸኝነት ይዞ የቆየው መንግሥታዊው ኢትዮ-ቴሌኮም ተወዳዳሪ መጥቶበታል። 40 በመቶ ድርሻውን ለግል ባለሃብቶች ለመሸጥ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ጨረታ ወጥቷል። መንግሥት ስምንት የስኳር ፋብሪካዎችን ይዞ ገበያ ቢወጣም እስካሁን ገዢ አላገኘም። እነዚህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

የኢትዮጵያን ሴቶች እና ሕጻናት ከአሰቃቂ ወሲባዊ ጥቃት ማን ይታደጋቸዋል?

September 9, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ ወሲባዊ ጥቃት የተፈጸመባቸው ሕጻናት እና ሴቶች ፍትኅ እንዲያገኙ ሲደረግ የነበረው ውትወታ ምን አሳካ? የሀገሪቱ ተቋማት ተገደው ለተደፈሩ፣ ሕይወታቸውን ለተነጠቁ እና አሰቃቂ ወሲባዊ ጥቃቶች ለተፈጸመባቸው ፍትኅ ለማረጋገጥ ለምን ተሳናቸው? ጾታዊ ጥቃትን ለማስቆም ወንዶች፣ ቤተሰብ፣ ማኅበራዊ ተቋማት እና መንግሥት ምን ሊያደርጉ ይገባል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከፈረንሳይ ወደ ብሪታኒያ ለመሻገር የሚደረግ አደገኛ ጉዞ

September 9, 2024 – DW Amharic  ስደተኞች የጫነ ጀልባ በዚህ ሣምንት መጀመሪያ ከሰሜናዊ ፈረንሳይ ወደ ብሪታኒያ ሲጓዝ በደረሰበት አደጋ የ12 ሰዎች ህይወት ቀጥፏል። እንግሊዝ ቻናል ተብሎ በሚጠራው መሸጋገሪያ ሕይወታቸውን ካጡ መካከል አብዛኞቹ ሴቶች እና ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ይታመናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴ ሥርዓተ-ቀብር ተፈጸመ

September 8, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ የሥልጣን ክፍፍል እና በሕገ-መንግሥቱ ጽኑ ዕምነት የነበራቸው እንድሪያስ እሸቴ ከተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ኢሕአዴግ ተሰሚነት የነበራቸው የፖለቲካ ፈላስፋ ነበሩ። እንድሪያስ “እኩልነትን እና ፈቃደኛነትን ምሰሶ ያደረገ አንድነት መተማመንን መተዛዘንን ስለሚያስከትል ዘላቂ ወንድማማችነትን ሊያፈራ ይችላል” የሚል እምነት ነበራቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Ethiopia rep. denounces Egyptian threats in letter to UNSC  – The Reporter 05:40 

News Ethiopia rep. denounces Egyptian threats in letter to UNSC By Ashenafi Endale September 9, 2024 Ethiopia’s permanent representative to the UN has urged the UN Security Council to “take note of Egypt’s repeated threat to use force against Ethiopia” as tensions between the two countries reach new heights following another round of GERD filling […]