በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ

EthiopianReporter.com ትግራይ ኢሮበ ወረዳ ዜና በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ በትግራይ ክልል የኢሮብ ነዋሪዎች ‹‹በሁለት መንግሥታት መካከል ተከፍለን ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠናል›› አሉ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: January 28, 2024 በትግራይ ክልልና ኤርትራ አዋሳኝ ድንበር ላይ የሚኖረው የኢሮብ ብሔረሰብ ተወላጆች፣ የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሁለት በመከፈላቸው ማኅበረሰቡ ለድርቅ፣ ለስደትና ለተለያዩ በደሎች መጋለጡን […]

የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ በምስክርነት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ

EthiopianReporter.com  PreviousNext – Advertisement – PreviousNext ታምሩ ጽጌ ቀን: January 28, 2024   Share ከሁለት ዓመት በፊት በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት የፌዴራል የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯና የቀድሞ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልና የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) […]

ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ አራት ሺሕ የመንግሥት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተቀጥተው አስመዘገቡ

 EthiopianReporter.com  በኮሚሽኑ የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ገዛኸኝ ጋሻው ዜና ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ አራት ሺሕ የመንግሥት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተቀጥተው አስመዘገቡ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 28, 2024 ሀብታቸውን በፈቃደኝነት ለማስመዝገብ በተቀመጠላቸው ጊዜ ያላስመዘገቡ አራት ሺሕ የመንግሥት ኃላፊዎችና ሠራተኞች በቅጣት እንዲያስመዘግቡ ማድረጉን፣ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በቅጣቱም ከአራት ሚሊዮን ብር በላይ መገኘቱ ተጠቆሟል፡፡ ኮሚሽኑ […]

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በታጠቁ ኃይሎች ተቃጥሏል፡፡

January 28, 2024 በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቦሰት ወረዳ ቤተ ክህነት የመርቆ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች ተቃጥሏል፡፡—————————————–በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በቦሰት ወረዳ ቤተ ክህነት የመርቆ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በአሳዛኝ ሁኔታ ባልታወቁ የታጠቁ ኃይሎች ትናንት ጥር 17/2016 ዓ.ም አመሻሽ ላይ በግፍ ተቃጥሏል፡፡ የሚዲያ ክፍላችን […]

“የቡና መገኛ ስፍራ”ን የማልማት ጥያቄ

January 28, 2024 – DW Amharic  ጅማ ዞን ጎማ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው እና በቡና መገኛነት የተያዘው “ከታ ሙዱገጋ (ጮጬ)” የሚባል ስፍራ እንዲለማ እና የቱሪስት መስዕብ ብሎም የምርምር ማዕከል እንዲሆን ተብሎ እንቅስቃሴው ቢጀመርም ቦታው አለመልማቱ በአከባቢው ማህበረሰብ ቅሬታ ያስነሳል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቅኝ ግዛትን መታገል የአፍሪካውያን የተቃውሞ ታሪክ ነው

January 28, 2024 – DW Amharic  ምስራቅ አፍሪካ እና በታላላቅ ሀይቆች አካባቢ የጀርመን ቅኝ አገዛዝ የጀመረው የጸረ-ባርነት ትግል እያደገ በመጣበት ወቅት ቢሆንም በ1907 ግን አብዛኛው ምስራቅ አፍሪካ አካባቢዎች በጀርመን ቁጥጥር ስር ገብቶ ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከምዕራብ ወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ ስለመታቀዱ

January 28, 2024 – DW Amharic  ከምዕራብ ወለጋ ዞን ሶስት ወረዳዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደቀያቸው ለመመለስ የወደሙ ቤቶችን መልሶ መገንባቱን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ/የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ከጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የተፈናቀሉ ዜጎችን በመጀመሪያ ዙር ለመመለስ 60 ያህል የወደሙ ቤቶች መጠገናቸው ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተባበሩት መንግሥታት ለጋዛ እርዳታ ማድረግ ያቆሙ አገራትን አወገዘ

ከ 9 ሰአት በፊት በጋዛ እርዳታ በማስተባበርና በማሰራጭት ከፍተኛ ሥራ የሚሠራው የተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲ (በእንግሊዝኛ ምሕጻሩ UNRWA) ለጋዛ ድጋፍ ያቆሙ አገራትን አወገዘ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ውሳኔውን “አስደነጋጭ” ብለውታል። ይህ የተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲ ከ2 ሚሊዯን ለሚልቁ የጋዛ ነዋሪዎች ምግብና መጠለያን በዋናነት ሲያቀርብ ቆይቷል። አሁን ዋንኛ የገንዘብ ድጋፍ ለኤጀንሲ ይሰጡ የነበሩት ዩኬና ሌሎች የምዕራብ አገራት መለገስ አቆመዋል። […]