ኢላን መስክ በሰው አንጎል ውስጥ የሚገጠም ‘ኒውራሊንክ ቺፕ’ ይፋ አደረገ

ከ 5 ሰአት በፊት የቢሊየነሩ የቴክኖሎጂ ሰው ኢላን መስክ፤ ኒውራሊንክ የተባለው ኩባንያው ሰዎች አንጎል ውስጥ የሚገጠም ገመድ አልባ ቺፕ መሥራቱን ይፋ አድርጓል። መስክ እንዳለው ይህ ቺፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ላይ መኩራ ተደርጎበታል። የመጀመሪያ ዙር ውጤቶች እንደሚያሳዩት የኒውሮን መጠንን እና የነርቭ ‘ኢምፐልስ’ ከፍ ማለት የተስተዋለ ሲሆን ታካሚው እያገገመ ይገኛል። የኩባንያው ዓላማ የሰው ልጅን አእምሮ ከኮምፒውተር ማስተሳሰር […]

የዓለማችን ግዙፍ የጭነት መርከቦች እየሸሹት ያለው ቀይ ባሕር

ከ 8 ሰአት በፊት የየመን ታጣቂ ኃይል የሆኑት ሁቲዎች በቀይ ባሕር ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት በመሸሽ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጭነት መርከቦች በአፍሪካ ደቡባዊ ጫፍ በኩል መንገዳቸውን እንዲያደርጉ እየተገደዱ ነው። ከፍተኛ መጠን ያላቸውን ወሳኝ ጭነቶች የሚያዘዋውሩትን የዓለማችንን ትልልቅ መርከቦች የጉዞ አቅጣጫ መቀየር ምን ያህል ቀላል ነው? በቅርቡ የዩናይትድ ስቴትስ ንብረት የሆነችው ኤምቪ ጄንኮ ፒካርዲ የተሰኘች የንግድ መርከብ ቀይ […]

የአፍሪካ ዋንጫ፡ አዘጋጇ አይቮሪ ኮስት ሴኔጋልን ጥላ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

ከ 7 ሰአት በፊት የአፍሪካ ዋንጫ 2023 አዘጋጅ አይቮሪ ኮስት ያለፈው ዋንጫ ባለቤት ሴኔጋልን በመርታት ወደ ሩብ ፍፃሜው ተሸጋገረች። የ90 ዲቂቃው ጨዋታ 1 አቻ ከተጠናቀቀ በኋላ 30 ደቂቃ ቢጨመርም ሁለቱ ቡድኖች ጎል ማስቆጠር አልቻሉም። በስተመጨረሻ በፍፁም ቅጣት ምት የተለያዩ ሲሆን አይቮሪ ኮስት በያሞሱክሮ የተደረገውን ጨዋታ በድል ተወጥታለች። አይቮሪ ኮስት በምድብ ጨዋታ ሁለት ጊዜ ተሸንፋ ምርጥ […]

ዮርዳኖስ ውስጥ በድሮን ጥቃት የተገደሉት የአሜሪካ ወታደሮች ማንነት ይፋ ሆነ

ከ 6 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግስት፣ ባለፈው ዕሁድ ዮርዳኖስ ውስጥ በድሮን ጥቃት የተገደሉት ሶስት የአሜሪካ ወታደሮችን ማንነት ይፋ አድርጓል። የ46 ዓመቱ ሃምሳ አለቃ ዊልያም ጄሮም ሪቨር፣ የ24 ዓመቷ ኬኔዲ ሌዶን ሰንድረስ እና የ23 ዓመት ዕድሜ ያለው ቤሮና ኤሌክስ አንድሪያ ሞፌት የሚኖሩበት ቤት በድሮን ከተመታ በኋላ ህይወታቸው አልፏል። አሜሪካ ይህ ጥቃት ኢራን የምትደግፈው ሂዝቦላህ እንደፈጸመው ከሳለች። […]

ቶዮታ 50 ሺህ በአሜሪካ የሚገኙ ተሸከርካሪዎቹ እንዳይነዱ አስጠነቀቀ

ከ 8 ሰአት በፊት በታካታ የተሠሩ የአደጋ መከላከያ ከረጢቶች (ኤር ባግ) ፈንድተው ሊገድሏቸው ስለሚችሉ በአሜሪካ የሚገኙ 50 ሺህ የአሮጌ ተሽከርካሪ ባለቤቶች አፋጣኝ ጥገና እንዲያደርጉ ቶዮታ አሳስቧል። “እንዳይነዳ” የሚለው ማሳሰቢያ ከ2003 እስከ 2005 የተሠሩትን አንዳንድ የመኪና ሞዴሎችን ያካትታል። እአአ ከ2009 ወዲህ በታካታ በተመረተው የአደጋ መከላከያ ከረጢት ምክንያት ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። “ከረጢቱ ከተዘረጋ በውስጡ ያለው […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተሸለሙት አግሪኮላ ሜዳሊያ ምንድን ነው? ለማንስ ይሰጣል?

29 ጥር 2024, 12:16 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥር 192016 ዓ.ም. በጣሊያን መዲና ሮም በተከናወነ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተባባሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ትልቁ ሽልማት የሆነውን አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገራት እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ የፋኦን ሜዳሊያ ከድርጅቱ ዳይሬክተር ጄኔራል ኪዩ ዶንግዩን እጅ ተቀብለዋል። የአግሪኮላ ሜዳሊያ ድህነትን […]

የመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ዙሪያ ዛሬ ይወያያል

29 ጥር 2024, 11:58 EAT የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ሰኞ ማምሻውን በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ጉዳይ ላይ ሊመክር መሆኑ ተሰምቷል። ይህ በሁለቱ አገራት መካከል ውዝግብን በፈጠረው ጉዳይ ላይ የሚካሄደው ውይይት በዝግ የሚከናወን ሲሆን ስብሰባ “የአፍሪካ ሠላም እና ፀጥታ” በሚል ርዕስ እንደሚካሄድ ታውቋል። በዚህ ስብሰባ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ሀና ስርዌ […]

አዋሽ አርባ ታስረው የነበሩ የምክር ቤት አባላት እና ጋዜጠኛ ወደ አዲስ አበባ ተዘዋወሩ

 አዲስ አበባ ተዘዋሩየምስሉ መግለጫ, አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና ዶ/ር ካሳ ተሻገር 29 ጥር 2024, 17:31 EAT ከወራት በፊት በፀጥታ ኃይሎች ተይዘው አዋሽ አርባ በሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት ማዕከል ውስጥ በእስር ላይ ከሚገኙት ሰዎች መካከል የምክር ቤት አባሎች እና አንድ ጋዜጠኛ ወደ አዲስ አበባ መዘዋወራቸው ተነገረ።በአማራ ክልል በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ […]