“የምድር ገሀነም” – የሚላስ የሚቀመስ የማይታሰብበት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው እስር ቤት

ከ 3 ሰአት በፊት በቅርቡ የዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ እስረኞች ከፍተኛ ጥበቃ ከሚደረግለት ማካላ እስር ቤት ለማምለጥ ያደረጉት ጥረት በመቶወች የሚቆጠሩ እስረኞችን ሕይወት ቀጥፏል። እዚህ እስር ቤት ታስረው የሚያውቁ ሁለት ሰዎች በማካላ ያለውን ሁኔታ ለመግለፅ የተጠቀሙት ተመሳሳይ ቃል ነው። “ገሀነም” የሚል። “ማካላ ማለት ትክክለኛው ገሀነም ነው” ይላል በዲአር ኮንጎው ትልቁ እስር ቤት ታስሮ የሚያውቀው ጋዜጠኛው ስታኒስ […]

የአባቶች መጠጣት በልጆች አጠቃላይ ጤና እና ባህሪ ላይ ምን አይነት ጉዳት አለው?

ከ 8 ሰአት በፊት ከ50 ዓመታት በላይ በእርግዝና ወቅት መጠጥ ጎጂ እንደሆነ ሳይንቲስቶች ሲመክሩ ቆይተዋል። እናት አንድ ብርጭቆ በሳምንት ብትጠጣ የልጅ የአእምሮ ዕድገት፣ የፊት ቅርጽ እና ባሕሪ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ሳይንስ ይጠቁማል። እናቶች ምንም ያህል መጠን ያለው መጠጥ ቢጠጡ ጉዳት አለው የሚለው ለዘመናት የተያዘ አቋም ነው። የአልኮል መጠጥ በጽንስ ላይ አካላዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና ከዕድገት […]

የምርጫ ውጤት አልቀበልም ያሉት የቬንዙዌላው ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ከሀገራቸው ሸሽተው ስፔን ገቡ

ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ የነበሩት ኤድሙንዶ ጎንዛሌዝ ከሀገራቸው ሸሽተው ስፔን ጥገኝት እንደጠየቁ የቬንዙዌላ መንግሥት አስታወቀ። ባለፈው ሐምሌ የተካሄደውን ምርጫ ውጤት በመቃወማቸው ምክንያት የእሥር ትዕዛዝ ወጥቶባቸው የነበሩት ጎንዛሌዝ ተደብቀው ነው የቆዩት። በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለው ብሔራዊ ምርጫ ምክር ቤት በሐምሌው ምርጫ ኒኮላስ ማዱሮ አሸኛፊ መሆናቸውን ይፋ አድርጓል። የቬንዙዌላው ምክትል ፕሬዝደንት ዴልሲ ሮድሪጉዌዝ በኤክስ ገፃቸው […]

ፓሪስ ፓራሊምፒክስ 2024፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛውን ሜዳሊያ ያገኘችበት ውድድር

ከ 6 ሰአት በፊት የ2024 ፓሪስ ፓራሊምፒክስ ውድድር ዛሬ የሚጠናቀቅ ሲሆን ኢትዮጵያ ከፍተኛውን የተባለ ውጤት በማምጣት አጠናቃለች። በመጨረሻው ቀን ውድድር በአትሌቲክስ በሴቶች እና በወንዶች የማራቶን ውድድሮች ይካሄዳሉ። በማራቶን ውድድሮች የኢትዮጵያ አትሌቶች አይሳተፉም። ኢትዮጵያ በዘንድሮ ፓራሊምፒክስ ውድድር ላይ አራት አትሌቶችን አሰልፋ ሦስት ሜዳልያዎችን ማግኘት ችላለች። ውድድሩ ዛሬ ፓሪስ ላይ በሚደረግ ኦፊሴላዊ መዝጊያ የሚጠናቀቅ ሲሆን እስካሁን ባለው […]

Ethiopia is worried over a defense deal between Egypt and Somalia as tensions rise in Horn of Africa

Ethiopia is increasingly concerned over a defense deal signed earlier this month between Egypt and Somalia, two countries that Addis Ababa is embroiled in disputes with amid rising tensions in the Horn of Africa region By OMAR FARUK Associated Press August 30, 2024, 3:00 PM https://abcnews.go.com/International/wireStory/ethiopia-worried-defense-deal-egypt-somalia-tensions-rise-113282751 MOGADISHU, Somalia — Ethiopia is increasingly concerned over a recent […]

ፕሬዝደንት ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ግዜ እቀባ እንዲቀጥል ወስነው ፊርማቸውን አኖሩ

September 7, 2024 – Konjit Sitotaw  የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የዛሬ ሶስት አመት ገደማ ሀገራቸው በኢትዮጵያ ላይ ጥላ የነበረው የአስቸኳይ ግዜ እቀባ እንዲቀጥል መፈረማቸው ታውቋል። ‘International Emergency Economic Powers’ በተባለው የአሜሪካ የአስፈፃሚ አካል መመርያ ተግባር ላይ የዋለው እቀባ ኢትዮጵያ ላይ የተጣለው ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ ነበር፣ በዚህም አሜሪካ ሁኔታው በውጭ ፖሊሲዬ እና ብሄራዊ ደህንነቴ ላይ ስጋት ፈጥሯል […]

“ጊዜያዊ አስተዳደሩ ሕዝባዊ ቅቡልነት አንሶታል” – ዓረና

Saturday, 07 September 2024 11:15 Written by  Administrator         • ጦርነት እንዳይፈነዳ ስጋት እንዳለው ገልጧል         የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቃፊና አሳታፊ ባለመሆኑ፣ ሕዝባዊ ቅቡልነት እንዳነሰው ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነት እና ዴሞክራሲ ገልጿል። ፓርቲው ባለፈው  ረቡዕ ነሐሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም  ባወጣው መግለጫ፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የህወሓት የበላይነት የነገሰበት መሆኑንም አስታውቋል።በክልላዊና አገር አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ባተኮረው በዚህ መግለጫው፤ […]

ከጉራጌ ዞን አስተዳደራዊ መዋቅር ቁጥጥር የወጣና በታጣቂዎች የተያዘ አንድ አካባቢ እንዳለ ተነገረ

Saturday, 07 September 2024 11:07 Written by  Administrator በሶዶ ሁለት ወረዳዎች የታገቱ ገበሬዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ነዋሪዎችን ለማስለቀቅ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ መከፈሉ ተገልጿል፡፡          ላለፉት አምስት ዓመታት ከጉራጌ ዞን አስተዳደራዊ መዋቅር የወጣና በታጣቂዎች የተያዘ አንድ አካባቢ እንዳለ ተነግሯል። ይህ የተነገረው ከትላንት በስቲያ  ሐሙስ ነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም፣  ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትሕ ፓርቲ (ጎጎት) አዲስ […]

ግብጽ ባንዳ ሲሉ የጠሯቸውን የውስጥ ኃይሎች በመጠቀም ግጭት እንዲፈጠር እየሰራች ነው

September 7, 2024 – DW Amharic  “ሁለት መቶ እና ሁለት መቶ ሃምሳ አመት እድሜ ያለው ፣ ትናንትና የተፈጠሩ ዛሬ እኛን እንደፈለጉ ያደርጉናል ። ቁጭ በል ፣ ብድግ በል ፣ ወደ ቀኝ እና ግራ ዙር እያሉን ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አሥር የሲቪክ ድርጅቶች ሀገር አቀፍ የሰላም ጥሪ

September 7, 2024 – DW Amharic ጥሪውን ያደረጉት የሲቪክ ድርጅቶች ሰላም ባልሰፈነበትና የተስተዋሉ ቀውሶች ተገቢ መፍትሔ ባላገኙበት ወደ አዲሱ ዓመት የሚደረገው ሽግግር የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ ሥርዓት አልበኝነትን ለመከላከልና ወንጀሎችን ለመቀነስ አስቸጋሪ ያደርገዋል ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ