የአስተሳሰባችን ጥበት ለግለሰባዊና ለአገራዊ ውድቀት እየዳረገን ነው
ልናገር የአስተሳሰባችን ጥበት ለግለሰባዊና ለአገራዊ ውድቀት እየዳረገን ነው አንባቢ ቀን: January 3, 2024 በመዝገበቃል አየለ ገላጋይ አሁን ላለንበት ከእያንዳንዳችን ግለሰባዊ የሕይወት ምስቅልቅሎሽ ባሻገር ያለው አገራዊ ደዌያችን፣ በዚህ ጊዜ ከደረሰበት ደረጃ ላይ ለመድረሱ የተለያዩ በርካታ ተጨማሪ ምክንያቶች ሊኖሩት ቢችሉም፣ የእያንዳንዳችን ግለሰባዊ የሐሳብ ልዕልና፣ ከአስተሳሰብ ትቢያ ላይ ተፈጥፍጦ መውደቁ አንዱና ዋነኛው ምክንያት ነው ብዬ አስባለሁ። ታዲያ ለእንደዚህ […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚገነባው የኤርፖርት ከተማ የጠየቀውን መሬት ሊረከብ ነው
በተመስገን ተጋፋው December 31, 2023 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት) አቦሴራ በሚባል ሥፍራ ለመገንባት ላሰበው ግዙፍ የኤርፖርት ከተማ፣ የጠየቀውን የመሬት ይዞታ በቅርቡ ከክልሉ መንግሥት እንደሚረከብ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና የንግድ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ለማ ያዴቻ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ የኦሮሚያ ክልላዊ […]
ከለንደን አዲስ አበባ ቅዳሜ የሚገቡት የመቅደላ ቅርሶች
ኪንና ባህል ከለንደን አዲስ አበባ ቅዳሜ የሚገቡት የመቅደላ ቅርሶች ሔኖክ ያሬድ ቀን: January 3, 2024 በአፄ ቴዎድሮስ ዘመን በ1860 ዓ.ም. ከመቅደላ የተዘረፉ የተለያዩ ቅርሶች ቅዳሜ ታኅሣሥ 27 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ብሔራዊ አስመላሽ ኮሚቴ እንዳስታወቀው፣ ተንቀሳቃሽ ቅርሶቹ ከአራት ወራት በፊት በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የተረከባቸውና በክብር ያስቀመጣቸው ናቸው፡፡ ባለፈው መስከረም ወር ለንደን […]
የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ ሥጋቶች
በታኅሳስ 2015 ዓ.ም. የፍትሕ ሚኒስቴር ውስጥ የተዋቀረው 15 አባላት ያሉት የሽግግር ፍትሕ ባለሙያዎች ቡድን ተወካዮች ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ January 3, 2024 ባለፉት አምስት ዓመታት በከፍተኛ ውጣ ውረድ ውስጥ እያለፈ ባለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በትንሹ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በተለያዩ ምክንያቶች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በርካቶች ቆስለዋል፣ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች […]
ኢትዮጵያ የባህር መዳረሻና ወደብ ለማግኘት ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነትና የፈጠረው ውዝግብ
ዜና ኢትዮጵያ የባህር መዳረሻና ወደብ ለማግኘት ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነትና የፈጠረው ውዝግብ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: January 3, 2024 ኢትዮጵያ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውል የባህር መዳረሻና አስተማማኝ የንግድ ወደብ አገልግሎት ለማግኘት ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ደስታን ሲጭር፣ በሶማሊያ ፈዴራላዊ መንግሥት በኩል ደግሞ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል። ሁለቱ ወገኖች የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን የሚገልጽ መረጃ ሰኞ […]
የትግራይ ክልል ደመወዝ ለመክፈል ያቀረብኩት የአምስት ቢሊዮን ብር ብድር ጥያቄ ምላሽ አላገኘም አለ
ዜና የትግራይ ክልል ደመወዝ ለመክፈል ያቀረብኩት የአምስት ቢሊዮን ብር ብድር ጥያቄ ምላሽ አላገኘም… ሰላማዊት መንገሻ ቀን: January 3, 2024 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያልተከፈለ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ለመክፈል የሚያስችለው የአምስት ቢሊዮን ብር ብድር ጥያቄ ምላሽ አለማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የብድር ጥያቄውን ከሦስት ወራት በፊት በደብዳቤ ለገንዘብ ሚኒስቴር ማቅረቡንና አሁንም ድረስ ምላሽ አለማግኘቱን፣ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ […]
በአርባ ምንጭ የተከሰተውን ችግር መንግሥት አፋጣኝ ዕርምጃ ወስዶ ማስቆም እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰበ
ዜናበአርባ ምንጭ የተከሰተውን ችግር መንግሥት አፋጣኝ ዕርምጃ ወስዶ ማስቆም እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 3, 2024 Share በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ አካባቢ፣ ከአስተዳደር መዋቅር ጥያቄ ጋር በተያያዘ የተከሰተው ወጥረትና ግጭት ወደ ከፋ ሁኔታ ሳይሸጋገር መንግሥት አፋጣኝ ዕርምጃ እንዲወስድ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሸን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡ኮሚሽኑ ትናንት ታኅሳስ 23 ቀን […]
የአማራ ክልል የይቅርታ ቦርድ ለ2,741 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ጎሽም ዜና የአማራ ክልል የይቅርታ ቦርድ ለ2,741 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 3, 2024 የአማራ ክልል የይቅርታ ቦርድ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ 2,741 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ጎሽም እንዳስታወቁት፣ ቦርዱ ቀደም ሲል በይቅርታ ከማረሚያ ቤት ወጥተው የነበሩና ሦስት ዓመታት ሳይሞላቸው […]
የኢጋድ አባል አገሮች የሚሳተፉበት የአርብቶ አደሮች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
በሔለን ተስፋዬ January 3, 2024 የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢንጂነር) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አገሮች የሚሳተፉበት፣ የምሥራቅ አፍሪካ የአርብቶ አደሮች ኤክስፖ በቅርቡ እንደሚካሄድ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከኢጋድ ጋር በመተባበር ከጥር 17 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚቆይ ኤክስፖ መሆኑን፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ማክሰኞ ታኅሳስ 23 ቀን 2016 […]