“የቡና መገኛ ስፍራ”ን የማልማት ጥያቄ

January 28, 2024 – DW Amharic  ጅማ ዞን ጎማ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው እና በቡና መገኛነት የተያዘው “ከታ ሙዱገጋ (ጮጬ)” የሚባል ስፍራ እንዲለማ እና የቱሪስት መስዕብ ብሎም የምርምር ማዕከል እንዲሆን ተብሎ እንቅስቃሴው ቢጀመርም ቦታው አለመልማቱ በአከባቢው ማህበረሰብ ቅሬታ ያስነሳል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቅኝ ግዛትን መታገል የአፍሪካውያን የተቃውሞ ታሪክ ነው

January 28, 2024 – DW Amharic  ምስራቅ አፍሪካ እና በታላላቅ ሀይቆች አካባቢ የጀርመን ቅኝ አገዛዝ የጀመረው የጸረ-ባርነት ትግል እያደገ በመጣበት ወቅት ቢሆንም በ1907 ግን አብዛኛው ምስራቅ አፍሪካ አካባቢዎች በጀርመን ቁጥጥር ስር ገብቶ ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከምዕራብ ወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ ስለመታቀዱ

January 28, 2024 – DW Amharic  ከምዕራብ ወለጋ ዞን ሶስት ወረዳዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደቀያቸው ለመመለስ የወደሙ ቤቶችን መልሶ መገንባቱን የዞኑ ቡሳ ጎኖፋ/የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ከጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የተፈናቀሉ ዜጎችን በመጀመሪያ ዙር ለመመለስ 60 ያህል የወደሙ ቤቶች መጠገናቸው ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተባበሩት መንግሥታት ለጋዛ እርዳታ ማድረግ ያቆሙ አገራትን አወገዘ

ከ 9 ሰአት በፊት በጋዛ እርዳታ በማስተባበርና በማሰራጭት ከፍተኛ ሥራ የሚሠራው የተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲ (በእንግሊዝኛ ምሕጻሩ UNRWA) ለጋዛ ድጋፍ ያቆሙ አገራትን አወገዘ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ውሳኔውን “አስደነጋጭ” ብለውታል። ይህ የተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲ ከ2 ሚሊዯን ለሚልቁ የጋዛ ነዋሪዎች ምግብና መጠለያን በዋናነት ሲያቀርብ ቆይቷል። አሁን ዋንኛ የገንዘብ ድጋፍ ለኤጀንሲ ይሰጡ የነበሩት ዩኬና ሌሎች የምዕራብ አገራት መለገስ አቆመዋል። […]

በአራን የሚደገፉት የሁቲ አማፂያን ለምን ከአሜሪካ እና አጋሮቿ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባትን መረጡ?

ከ 6 ሰአት በፊት ዩናይትድ ስቴትስ፣ አውስትራሊያ፣ ባሕሬን፣ ካናዳ እና ኔዘርላንድስ ጦራቸውን አጣምረው የሁቲ አማፂያንን ለመደምሰስ ቆርጠው ተነስተዋል። ነገር ግን ይህ ጦርነት በቀላሉ የሚወጡት እንዳልሆነ እሙን ነው። ኢራን በገንዘብ የምትደግፋቸው የሁቲ አማፂያን ካለፈው ኀዳር ወር ጀምሮ ቀይ ባሕርን አቋርጠው በሚጓዙ የንግድ መርከቦች ላይ ከ30 በላይ ጥቃቶች ሰንዝረዋል። የዩኤስ መከላከያ ባለሥልጣናት አማፂያኑን ሳንደመስስ አርፈን አንቀመጠም እያሉ […]

አላባማ የሞት ቅጣት የተፈደበትን ግለሰብ በናይትሮጂን የገለደችው ለምንድነው?

ከ 9 ሰአት በፊት የሞት ቅጣት የተፈረደበት ወንጀለኛ ከዚህ በፊት ተሰምቶ በማይታወቅ ሁኔታ ፍርዱ ተፈፅሞበታል። የአላባማ ባለሥልጣናት ይህን መሣሪያ መጠቀም የፈለጉት ለምን ይሆን? አከራካሪ የሆነውስ ለምንድነው? ኬኔት ዩጂን ስሚዝ መጀመሪያ የሞት ቅጣቱን እንዲቀበል የታቀደው መርዛማ በሆነ መድኃኒት ነበር። ቅጣቱ ደግሞ ኅዳር 2022 እንዲፈፀም ነበር ዕቅዱ። ነገር ግን ቅጣቱን እንዲፈፅሙ አደራ የተጣለባቸው ሙያተኞች በሁለት ገመድ መድኃኒቱን […]

ናይጄሪያ፡ የአባታቸውን ሕይወት ለማትረፍ የተዋጣ 70ሺህ ዶላር የዘረፉ ታሰሩ

28 ጥር 2024, 09:31 EAT የዝነኛው ናይጄሪያዊ ኮሜዲያንና ተዋናይ ጆን ኦካፎር ሁለት ልጆች ታሠሩ። ልጆቹ የታሰሩት ለአባታቸው ሕክምና የተዋጣን ገንዘብ ሰርቀው ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በሚል ነው። ጆን ኦካፎር የጤና እክል ገጥሞት ለሕክምና ከፍተኛ ገንዘብ የተዋጣለት ባለፈው የፈረንጆች ዓመት መጨረሻ ነበር። የ62 ዓመቱ ተዋናይና ኮሜዲያን በይበልጥ ‘ሚስተር ኢቡ’ በሚለው ስሙ ነው የሚታወቀው። ‘ሚስተር ኢቡ’ ባለፈው ኅዳር […]

የምጽአት ቀን መቃረብን ስለሚቆጥረው ሰዓት ሰምተዋል? እውን የዓለምን ፍጻሜ የሚያመለክት ነው?

28 ጥር 2024, 08:07 EAT ስለ ምጽአት ቀን ሰዓት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት በ1990ዎቹ አጋማሽ ነው። አስተማሪዬ ናት ስለ ምጽአት ቀን ሰዓት የነገረችኝ። አስተማሪያችን ክፍሉን ለሞላነው ተማሪዎች ጉዳዩን ስታስረዳ ፊቷ ላይ በሚነበብ መመሰጥ ነበር። ከዚህ ቀደም የሆኑ ነገሮች ሁሉ በአንድ ዓመት ይታጨቃሉ አለችን። ግራ መጋባት ፊታችንን ላይ ጎልቶ ቢታይ የሚገርም አይሆንም። ሕይወት የጀመረችው መጋቢት አካባቢ ነው፤ […]