በአዲስ አበባ ዲያስፖራዎች ታፈሱ
January 3, 2024
ሮጠው የታጠቁት ……. ሮጠው ተፈቶባቸው ተዋርደዋል። የሶማሌላንድ ነገር መዘዝ ይዞባቸው ሲመጣ ……..
January 3, 2024 – ምንሊክ ሳልሳዊ ሮጠው የታጠቁት ……. ሮጠው ተፈቶባቸው ተዋርደዋል። የሶማሌላንድ ነገር መዘዝ ይዞባቸው ሲመጣ የመግለጫ ዝናባቸውን ማውረድ ጀምረዋል። የውጪ ጉዳዩ የመንግስት ኮሙኒኬሽኑ የጋኔን ክብሪቱ …. ሁሉም በየፊናው የአብይ አሕመድ ሰዎች የተፉትን እየላሱ አዲስ ትፋታቸውን ማቀርሸት ጀምረዋል። አይ ሱማሌላንድ …. የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንደሚባለው የወደብ ባለቤት ሆንን …. ቀይ ባሕር ላይ ተተከልን አሉን በጥሩባቸው […]
ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ሠነድ ስለፈረመችው ሶማሊላንድ በጥቂቱ
3 ጥር 2024, 10:43 EAT ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ የምትገኝ ከፊል በረሃማ የሆነች አካባቢ ናት። የሶማሊያ ወታደራዊ መሪ የነበሩት ሲያድ ባሬ እኤአ በ1991 ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ ነጻ አገር መሆኗን አውጃለች። ይህ ውሳኔ የተሰማው በሲያድ ባሬ አገዛዝ ዘመን ነጻነታቸውን ለማግኘት ሽምቅ ውግያ ሲያካሄዱ የነበሩ ታጣቂዎች ረዥም የትጥቅ ትግል ካደረጉ በኋላ ነው። በዚህ የሶማሊያ […]
በደብረ ብርሃን ከተማ እስከ እኩለ ቀን የቆየ የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ
3 ጥር 2024, 17:43 EAT በደብረ ብርሃን ከተማ ረቡዕ ከንጋት እስከ ቀኑ አጋማሽ የቆየ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን የከተማዋ ከንቲባ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በከተማዋ እንቅስቃሴ መቆሙን ነዋሪዎች የተናገሩ ሲሆን በደብረ ብርሃን በሚገኙ የባለ ሶስት እግር (ባጃጅ) ተሽከርካሪዎች ላይም ለሁለት ቀናት የሚቆይ እገዳ ተጥሏል። ከአዲስ አበባ ከተማ 130 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በምትገኘው ደብረ ብርሃን […]
በኢራን ቃሲም ሱሌማኒ መቃብር አካባቢ በፈነዳ ቦምብ ቢያንስ የ103 ሰዎች ህይወት አለፈ
ከ 9 ሰአት በፊት በኢራኑ ጀኔራል ቃሲም ሱሌማኒ አራተኛ ሙት ዓመት ላይ የመቃብር ስፍራ አካባቢ በፈነዱ ሁለት ቦምቦች ቢያንስ 103 ሰዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ብሄራዊ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ቃሲም ሱሌማኒ በአሜሪካ ከተገደሉ አራተኛ ዓመታቸው ነው። ኢሪብ የተሰኘው የሀገሪቱ ብሄራዊ ጣቢያ፤ ፍንዳታው በደቡባዊ ከርማን ከተማ ሳህብ አል-ዛማን መስጊድ አቅራቢያ ሰልፈኞችን ሲመታ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን ገልጿል። የከርማንን ምክትል […]
“በዚህ ስምምነት የሚጎዳ ማንም ሃገር የለም፤ ሕግም አልተጣሰም” የኢትዮጵያ ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት
3 ጥር 2024, 17:04 EAT ተሻሽሏል 3 ጥር 2024, 17:04 EAT የኢትዮጵያ መንግስት ለሶማሊላንድን ዕውቅና መስጠትን በተመለከተ አቋም ለመያዝ መስማማቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ መንግስት ሶማሊላንድን ዕውቅና ማግኘት በተመለከተ ጉዳዩን “በጥልቀት አጢኖ አቋም ለመውሰድ” መስማማቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ረቡዕ 24/2016 ባወጣው መግለጫ በቅርቡ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የደረሱት ስምምነት “ማንንም የሚጎዳ አይደለም፤ ሕግም አልተጣሰም” ብሏል። […]
አቡነ ሉቃስ ከታዬ ደንድዓ የተለየ ምን ነገር ተናገሩ ? – ቤተ ክርስቲያንን የማጥቂያ ሰበብ!
January 3, 2024 – Getachew Shiferaw ቤተ ክርስቲያንን የማጥቂያ ሰበብ! ብልፅግና “ቤተ ክርስቲያን ታውግዝ” እያለ ጫና እያሳደረ ነው። ቤተ ክርስቲያንን ለመክፈል የሚጠቀምባቸው የብሔር “ሲኖዶሶች”ም ይህን የብልፅግና ዘመቻ ተቀላቅለዋል። እነ አብይ ዘመቻ ያስጀመሩት ቤተ ክርስቲያን የማውገዝ ግዴታ ስላለባት አይደለም። ሊያጠቋት ሰበብ ፍለጋ ነው። ለምንድን ነው ውግዘቱ? 1) አቡነ ሉቃስ የተናገሩት ሲፈፀም የከረመውን ነው። ሳይፈፀም የጨመሩት ወንጀል አለ? 2) […]
ደብረብርሃን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ሆናለች ::
January 3, 2024 – Konjit Sitotaw ደብረብርሃን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ሆናለች :: የሰሜን ሸዋ ዋና ከተማ የሆነችውን ደብረብርሃን ነፃ ያወጡት ጀግኖቹ ፋኖዎች: 1- መብረቁ ብርጌድ 2- ጋጠው ብርጌድ እና 3- አስራት ወልደየስ ሻለቃ ናቸው:: በኦፕሬሽኑ የደብረብርሃን እና የአካባቢው ህዝብ ከፍተኛ ተጋድሎ ፈፅሟል:: ድል ለአማራ ህዝብ!!!
ከቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል መልስ የታገቱት ወጣቶች 12 ሚሊየን ብር ተጠየቀባቸው
January 3, 2024 ከቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የንግስ በአል መልስ መንገድ ላይ የታገቱት ምዕመናን በእያንዳንዳቸው 1 ሚሊዮን ብር እየተጠየቀባቸው ነው። የቁሉቢ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ ተጓዙች በሞት ካጣናቸው ወንድሞች በተጨማሪ ከታች ስማቸው የተጠቀሰው ወንድሞች የታገቱ አሥር ሰዎች እና ያሉበት ሁኔታ የማይታወቁ ሁለቱ ወንድሞች በጥቅሉ አሥራ ሁለት ወንድሞች ናቸው ። ከእዚሁ ጋራ በጣም አሳዛኙ ሌላ ጉዳይ በመንገድ […]
በአዲስ አበባ በተደራጀ ዝርፊያና ሌሎች መሰል ወንጀሎች የተጠረጠሩ ታሠሩ
January 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ