የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የባንክ ሒሳብና የጠቅላላ ጉባዔው ውሳኔ ዕግድ ተነሳ
https://www.ethiopianreporter.com/133393/ዜና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የባንክ ሒሳብና የጠቅላላ ጉባዔው ውሳኔ ዕግድ ተነሳ ታምሩ ጽጌ ቀን: September 15, 2024 የ2016 ዓ.ም. መጨረሻ ሳምንት ዿጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በከሳሾች እነ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ (አራት ሰዎች) ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ተረኛ ችሎት ክስ ቀርቦ፣ በተከሳሾች እነ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ (አምስት ሰዎች) ላይ ተጥሎ የነበረው […]
በኢትዮጵያ የፖለቲካ አመራሩ ዴሞክራሲን ማስፈን ከፈለገ እንደሚችል ተሰናባቹ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ተናገሩ
የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ዜና በኢትዮጵያ የፖለቲካ አመራሩ ዴሞክራሲን ማስፈን ከፈለገ እንደሚችል ተሰናባቹ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ተናገሩ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 15, 2024 ‹‹ታሪክ እንደሚያሳየው ፈላጭ ቆራጭ መንግሥታት ከዴሞክራሲ መንግሥታት ያጠረ ዕድሜ አላቸው? በማለት የሚታወቁት ተሰናባቹ የአውሮፓ ኅብረት ሮላንድ ኮቢያ (አምባሳደር)፣ ‹‹የኢትዮጵያ መሪዎች ዴሞክራሲን ማምጣት ከፈለጉ አገሪቱ ይህንን ማድረግ በምትፈለግበት ወቅት ማሳየት እንደምትችል አይተናል፤›› […]
‹‹የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ አልሸባብን ለመዋጋት ዋጋ ከፍለዋል›› ማይክ ሐመር (አምባሳደር)፣ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ
ማይክ ሐመር (አምባሳደር) ዜና ‹‹የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ አልሸባብን ለመዋጋት ዋጋ ከፍለዋል›› ማይክ ሐመር (አምባሳደር)፣ የአሜሪካ ልዩ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 15, 2024 በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል እንደገና ጦርነት መቀስቀስ የለበትም ብለዋል የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ የሚገኘውን አሸባሪውን አልሸባብን በመዋጋት ከፍተኛ ዋጋ መክፈላቸውን፣ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር (አምባሳደር) ተናገሩ፡፡ የአሜሪካ መንግሥት አሸባሪውን አልሸባብ ለመውጋት ምን […]
እነ ዮሐንስ ዳንኤል አውሮፕላን በቁጥጥር ሥር በማዋልና አለመታዘዝ ወንጀል ተከሰሱ
ዜና እነ ዮሐንስ ዳንኤል አውሮፕላን በቁጥጥር ሥር በማዋልና አለመታዘዝ ወንጀል ተከሰሱ ታምሩ ጽጌ ቀን: September 15, 2024 በቅጽን ስሙ ጆን ዳንኤል በመባል፣ በማኅበራዊ ድረ ገጽ ሥራዎቹ የሚታወቀው ዮሐንስ ዳንኤልና ሌሎች አምስት ግለሰቦች፣ አውሮፕላንን ያላግባብ መያዝ (በቁጥጥር ሥር ማዋል፣ የመንግሥት ሠራተኛ ኦፌሴላዊ ግዴታ እንዳይፈጸም መቃወም፣ አለመታዘዝና መልካም ስምን የሚያጎድፍ ተንቀሳቃሽ ምሥል በኮምፒዩተር ሥርዓት አማካይነት ማሠራጨት ወንጀሎች […]
ጂቡቲ የታጁራ ወደብን በጋራ ለማስተዳደር እንጂ ለኢትዮጵያ አሳልፋ እንደማትሰጥ ገለጸች የጂቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
በዮሐንስ አንበርብር September 15, 2024 የጂቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ ኢትዮጵያ ታጁራ ወደብን በጋራ እያስተዳደረች እንድትጠቀምበት እንጂ ጠቅልላ እንድትወስደው ወይም እንድትገዛው የጂቡቲ መንግሥት ሐሳብ አለማቅረቡን የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ። የጂቡቲ መንግሥት በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ በማሰብ፣ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን መቶ በመቶ በማስተዳደር እንድትጠቀምበት ምክረ ሐሳብ ማቅረቡን ለቢቢሲ የተናገሩት የጂቡቲ የውጭ […]
መንግሥት ፖታሽ ለማምረት ፈቃድ የወሰዱ ኩባንያዎች ሥራ ካልጀመሩ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር September 15, 2024 የግብርና ማዳበሪያ በአገር ውስጥ ለማምረት መሠረታዊ ግብዓት የሆነውን ፖታሽ ለማውጣት ፈቃድ ወስደው ያለ ሥራ ለረዥም ጊዜ የተቀመጡ ኩባንያዎች በዚህ ዓመት (2017) ሥራ ካልጀመሩ፣ ሕጋዊ ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው መንግሥት አስጠነቀቀ፡፡ በአፋር ክልል የፖታሽ ማዕድን ለማምረት ፈቃድ ለወሰዱ ኩባንያዎች፣ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ መጻፉን የማዕድን ሚኒስቴር በሪፖርቱ ጠቅሷል፡፡ ከእነዚህ ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው ትልልቅ የፖታሽ አልሚ ባለፈቃዶች […]
የደመወዝ ጭማሪ ብቻ ሳይሆን መነሻ ወለልም በአስቸኳይ እንዲስተካከል ተጠየቀ
በዳዊት ታዬ September 15, 2024 የኢሠማኮ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለመንግሥት ሠራተኞች የተደረገውን የደመወዝ ጭማሪ በአዎንታዊነት የሚቀበሉት ቢሆንም፣ በግል ሠራተኞችና ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች መነሻ የደመወዝ ወለል በአስቸኳይ መቀመጥ እንዳለበት፣ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮንፌዴሬሽኑ ሰሞኑን ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ይህንኑ ጉዳይ አፅንኦት ሰጥቶ ውሳኔ ያሳለፈበት ሲሆን፣ ከማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ጫናዎችን ለመቀነስ የደመወዝ […]
የዘረመል ቴክኖሎጂ መስፋፋት ለሆርቲካልቸር ዘርፍ ልማት ሥጋት መሆኑ ተገለጸ
በሔለን ተስፋዬ September 15, 2024 የዘረመል ቴክኖሎጂ መስፋፋቱና በጤና ላይ የሚያደርሰው አደጋ መበራከቱ፣ ለሆርቲካልቸር ዘርፍ ልማት ሥጋት መሆኑን፣ የግብርና ሚኒስቴር ያዘጋጀው የሆርቲካልቸር ልማት ግብይት ስትራቴጂ አመላከተ፡፡ ስትራቴጂው የተዘጋጀው ከ2016 እስከ 2025 ዓ.ም. ለመተግበር ሲሆን፣ የሆርቲካልቸር ዘርፍ እንዳያድግ ሥጋት ይሆናሉ ተብለው ከተዘረዘሩት መካከል የዘረመል ቴክኖሎጂ መስፋፋት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከዓለም አቀፉ የኃይል መቃወስ ጋር ተያይዞ የዘረመል ምርምርና […]
EMS Eletawi ብልፅግና የመፍትሄው አካል መሆን ይችላል ወይ? Sat 14 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Sat 14 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)