የሽግግር መንግሥት በተናጠል በክልል ደረጃ ሊመሠረት አይችልም!በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመኢአድ፤ ኢሕአፓ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄና እናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
የሽግግር መንግሥት በተናጠል በክልል ደረጃ ሊመሠረት አይችልም! *በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመኢአድ፤ ኢሕአፓ፣ ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄና እናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ* አገራችን የገባችበት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ወደ አገራዊ ቀውስ እያደነ ባለበትና ከዚህም ለመውጣት አገር አድን ርብርብ በሚያስፈልግበት በአሁኑ ወቅት ከሰሞኑ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የደረሱበት ስምምነት በአመዛኙ እሳት ላይ ቤንዚን እንደማርከፍከፍ የሚቆጠርና ቀን አይቶ የመጣል […]
45 foreign workers at Myanmar scam centres sent from Tak to Ethiopia – Bangkok Post 06:20
Thailand General PUBLISHED : 11 Mar 2025 at 17:00 WRITER: Online Reporter Tak authorities handed over 45 foreign nationals involved in Myanmar-based scam centres to Ethiopian officials for repatriation on Tuesday. Deputy Tak governor Sawanit Suriyakul, defence volunteers and officials from the Tak provincial social development and human security office went to the 310th Military Circle in Tak province to hand over […]
የሚፆሙ የስኳር ህሙማን ማድረግ ያለባቸው ጥንቃቄ እና ሊመገቧቸው የሚገቡ ምግቦች
ከ 8 ሰአት በፊት ምግብ የሕይወት ትልቁ ድጋፍ ነው። የምግብ ሳይንስ ተመራማሪዎች ያለ ምግብ’ማ ባዶ ጆንያ ነን፤ ልንሰባበር እንችላለን ይላሉ። ለዚህም ነው ምግብ ላይ ጥንቃቄ መደረግ አለበት እያሉ የሚያስጠነቅቁት። ለስኳር ህሙማን ሲሆን ደግሞ ጥንቃቄውን ያገዝፈዋል። ባለፈው የካቲት ወር በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁለት ታላላቅ እምነቶች ምዕመናን ፆም የጀመሩበት ነው። የክርስትና እና የእስልምና አማኞች በአሁኑ ወቅት የዐቢይ ፆም […]
ኡጋንዳ ውጥረት ወደ ነገሰባት ደቡብ ሱዳን ልዩ ጦር ማሰማራቷን አስታወቀች
ከ 2 ሰአት በፊት ኡጋንዳ የአገሪቱን ጦር የደቡብ ሱዳን ዋና ከተማን ጁባን እንዲሁም የአገሪቱን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን “እንዲጠብቅ” ልዩ ኃይል መላኳን የአገሪቱ ጦር አዛዥ ጄነራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ ገለፁ። ይህ የኡጋንዳ መንግሥት እርምጃ የተሰማው በፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር እና በምክትላቸው ሪክ ማቻር መካከል ውጥረት መንገሱን ተከትሎ፣ የተደረሰው የሠላም ስምምነት ፈርሶ ዳግም ወደ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ የሚል ስጋት […]
አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦችን አገዱ
ከ 7 ሰአት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት፣አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦችን አገዱ። በትናንትናው ዕለት በአቶ ጌታቸው ረዳ ፊርማ የተጻፈ ደብዳቤ፣ ሜጀር ጄነራል ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊሰ፣ ሜጀር ጄነራል ማሾ በየነ እና ብርጋዴር ጄነራል ምግበይ ኃይለ ለጊዜው መታገዳቸውን ያስረዳል። መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. የተጻፈው ይህ የዕግድ ደብዳቤ እንደሚያስረዳው ሦስቱ ከፍተኛ የሠራዊት አመራሮች […]
“በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል በማንኛውም ቅፅበት ጦርነት ሊነሳ ይችላል” ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳይ
ከ 7 ሰአት በፊት ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳይ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል “በማንኛውም ቅፅበት ጦርነት ሊነሳ ይችላል” በማለት አስጠነቀቁ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳም “በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል በግልጽ የሚታይ መቃቃር አለ። የእኔ ስጋት ይህ ከቃላት አልፎ ወደ ጦርነት እንዳያድግ ነው” ብለዋል። ጦርነቱ ለቀጠናውም ዳፋ እንደሚሆንም ጄኔራል ፃድቃን በእንግሊዘኛ ባስነበቡት ጽሑፍ አስታውቀዋል። በሁለቱ አገራት […]
በርካታ የሰላም ስምምነቶች በሳዑዲ አረቢያ እና በኳታር የሚካሄዱት ለምንድን ነው?
ከ 8 ሰአት በፊት ዛሬ ማክሰኞ የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለስልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ከሩሲያ ጋር የሰላም ስምምነት ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ያደርጋሉ። አገሪቱ ለዚህ የሰላም ውይይት የተመረጠችው መሪዋ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን እና ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ባላቸው ጠንካራ ግንኙነት የተነሳ ነው። የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በተፋላሚዎቹ ወገኖች መካከል አደራዳሪ በመሆን ከፊት እሰለፋለሁ ብሏል። […]
ኤክስ በአሜሪካ እና በዩኬ ተቋርጦ እንደነበር ተገለጸ
ከ 6 ሰአት በፊት ኤክስ በአሜሪካ እና በዩናይትድ ኪንግደም ሥራ አቋርጦ እንደነበር ተገለጸ። ትናንት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ መሥራት አቁሞ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ኤክስን መክፈት አልቻሉም ነበር። ኢሎን መስክ የሚያስተዳድረው ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) መቋረጡን በአሥር ሺዎች ከሚቆጠሩ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ሪፖርት ማድረጋቸውን ዳውንዲቴክተር የተባለው ድረ ገጽ አስታውቋል። በዩናይትድ ኪንግደም ከ8,000 በላይ ሪፖርቶች ተደርገዋል። ትናንት […]
ማርኮ ሩቢዮ ዮክሬን ያቀረበችው የከፊል ተኩስ አቁም ምክረ ሀሳብ ‘ተስፋ ሰጪ’ ነው አሉ
ከ 8 ሰአት በፊት የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በምታደርገው ጦርነት ከፊል የተኩስ አቁም ለማድረግ ያቀረበችው ምክረ ሀሳብ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ተናገሩ። የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እህንን ያሉት የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለስልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ተገናኝተው ከመወያየታች አስቀድሞ ነው። ውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ፣ ማርኮ ሩቢዮ ሰኞ ዕለት እንደተናገሩት “ይህ ብቻውን በቂ ነው እያልኩ አይደለም […]
ሰሜን ኮሪያውያን በታሪክ ትልቁ የተባለውን የክሪፕቶከረንሲ ማጭበርበር እንዴት ፈፀሙ?
ከ 8 ሰአት በፊት ለሰሜን ኮሪያ መንግሥት እንደሚሠሩ የሚታመኑ ክሪፕቶ መንታፊዎች ከዘረፉት 1.5 ቢሊዮን ዶላር የበይነ መረብ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) 300 ሚሊዮን ዶላሩን በጥሬው ማውጣታቸው ተነግሯል። ላዛረስ (አልዓዛር) በመባል የሚታወቀው የመንታፊዎች ቡድን ከሁለት ሳምንት በፊት ባይባይት ከተባለ የበይነ መረብ የገንዘብ ኩባንያ ትልቅ የዲጂታል ገንዘብ ዘርፏል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ መንታፊዎቹን እና የዘረፉትን ክሪፕቶ ወደ ገንዘብ ከመቀየራቸው […]