እስራኤል የፍልስጤም እስረኞችን መፍታቷን ላልተወሰነ ጊዜ አዘገየች

ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል ከ600 የሚበልጡ የፍልስጤም እስረኞችን መፈታት ላልተወሰነ ጊዜ ማዘግየቷን መግለጿን ተከትሎ፣ የተኩስ አቁም ሂደት ውስጥ ሌላ እንቅፋት ፈጥሯል። እስራኤል ይህን ያለቸው እ.አ.አ ጥቅምት 7/2023 በሃማስ ጥቃት ታግተው የተወሰዱ አራት ሰዎችን ጨምሮ ስድስት የእስራኤል ታጋቾች ቅዳሜ ዕለት ከተለቀቁ በኋላ ነው። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፣ ሃማስ ቀጣይ የታገቱት እስረኞችን እንደሚለቅ ዋስትና እስኪሰጥ […]

ከ10 ዓመት በኋላ ከሐማስ እስር ነጻ የወጣው ቤተ-እስራኤላዊ አቬራ መንግሥቱ ማን ነው?

ከ 1 ሰአት በፊት ቅዳሜ ዕለት ሐማስ ባለፈው ዓመት መስከረም 26/2016 ዓ.ም. በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት በፈጸመበት ጊዜ አግቶ ከወሰዳቸው አራት ሰዎችን ጨምሮ ስድስት የእስራኤላውያን ታጋቾችን ለቅቋል። ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል በኖቫ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ታድመው ከነበሩት አራት እስራኤላውያን በተጨማሪ የተፈቱት ሁለት ግለሰቦች ቤተ እስራኤላዊው አቬራ መንግሥቱ እና ሂሻም አል ሰይድ ጋዛ ውስጥ ለዓመታት ቆይተዋል። ትውልደ […]

የሮማው ሊቀ ጳጳስ ጤንነት ሁኔታ “አስጊ” መሆኑ ተገለጸ

ከ 7 ሰአት በፊት ፖፕ ፍራንሲስ ቅዳሜ ዕለት “የተራዘመ አስም መሰል የመተንፈሻ አካላት ችግር” ካጋጠማቸው በኋላ የጤናቸው ሁኔታ “አስጊ” ሆኖ ቀጥሏል ሲል ቫቲካን አስታውቋል። የሮማው ሊቀ ጳጳስ “ከትናንትናው የበለጠ ታምመዋል” ያለው የቫቲካን መግለጫ፣ በዚህም የተነሳ ደም እንዲወሰዱ መደረጉ ተገልጿል። የ88 ዓመቱ አዛውንት ንቁ የነበሩ ቢሆንም፣ ከፍተኛ “የኦክስጂን ፍሰት” ያስፈልጋቸው ስለነበር እና የተደረገላቸው ምርመራ “በክትትል ውስጥ […]

የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ከትራምፕ ጋር በሚኖራቸው ንግግር ዩክሬንን እንደሚደግፉ ተናገሩ

ከ 6 ሰአት በፊት ሰር ኪር ስታርመር በሚቀጥለው ሳምንት ከዶናልድ ትራምፕ ጋር በሚያደርጉት ውይይት የዩክሬንን ሉዓላዊነት አንስተው እንደሚወያዩ ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት ጋር ባደረጉት የስልክ ቆይታ ተናገሩ። የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ቅዳሜ ዕለት ከቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ጋር ሲነጋገሩ ዩናይትድ ኪንግደም ለኪየቭ የምታደርገውን “የማያወላውል ድጋፍ” በድጋሚ አረጋግጠዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሩሲያ ጋር ግንኙነታቸውን እንደገና ለማደስ እና የዩክሬን ጦርነት ለማቆም […]

የሰባት ወር ነፍሰጡር ሆና በፓሪስ ኦሊምፒክ በመሳተፍ ዓለምን ያስደመመችው ስፖርተኛ

ከ 6 ሰአት በፊት በፓሪስ ኦሊምፒክ ዓለምን ካስደመሙ ጉዳዮች መካከል ግብፃዊቷ ናዳ ሐፊስ የሰባት ወር ነፍሰጡር ሆና በሻምላ ፍልሚያ (ፌንሲንግ) መወዳደሯ ነበር። “ስለ ልጄ እያሰብኩ ነበር፣ ልጄ የኦሊምፒክ ተሳታፊ እንድትሆን ምኞች ነበረኝ” ትላለች በወቅቱ የነበረውን ስሜት ስትገልጽ። ነፍሰጡርነቷ በኦሊምፒክ ውድድር እንድትሳተፍ የበለጠ መነሳሻ ሆኖኛል ትላለች። በጣም ጥቂቶች ነበሩ ናዳ በውድድሩ ስትሳተፍ የሰባት ወር ነፍሰጡር መሆኗን […]

በምሥራቅ እስያ በርካቶች ሃይማኖታቸውን መተው ወይም መቀየርን ለምን መረጡ?

ከ 7 ሰአት በፊት “ጆን” ያደገው በደቡብ ኮሪያዊያን ክርስቲያን ቤተሰቦቹ መካከል ነው። እንደ አብዛኞቹ የአገሬው ሰዎች አሁን ሃይማኖቱን ቀይሯል። አሁን በይፋ አግኖስቲክስ መሆኑን አውጇል። አግኖስቲክሶች ፈጣሪ ወይንም ሌላ ማንኛውም ኃይል መኖሩ አይታወቅም የሚሉ ናቸው። “ምን እንዳለ አላውቅም። ፈጣሪ ሊኖር ይችላል፤ ወይም በትክክል እግዚአብሔር ላይሆንም ይችላል” ሲል ከሴዑል ሆኖ ምላሽ ሰጥቷል። የጆን ወላጆች አሁንም ክርስቲያኖች ናቸው። […]

‹‹በደም የገነባናት ኢትዮጵያ ትመለስልን›› የሚለው ሐሳብ አንድምታ (ይድረስ ለሕወሓት)

እኔ የምለዉ ‹‹በደም የገነባናት ኢትዮጵያ ትመለስልን›› የሚለው ሐሳብ አንድምታ (ይድረስ ለሕወሓት) አንባቢ ቀን: February 23, 2025 በስንታየሁ ወልደኃዋርያት የትኞቹም ፖለቲከኞች ከውሸት በስተቀር እውነትን ፊት ለፊት አይናገሩም፡፡ አቦይ ስብሐት ግን ውሸትም ይሁን እውነት የሚያምኑበትን ጉዳይ ፊት ለፊት ከሚነግሩን ፖለቲከኞች መካከል ግንባር ቀደም መሆናቸውን አውቃለሁ፡፡ ያመኑበትን ጉዳይ የፖለቲካ ሊፕስቲክ ሲቀቡት አይውሉም፡፡ ሆኖም ብዙውን ጊዜ ሊሉት የፈለጉትን በደንብ […]

አቋማችንና አረማመዳችን ምን እየፈየደ ይሆን?

ተሟገት አቋማችንና አረማመዳችን ምን እየፈየደ ይሆን? አንባቢ ቀን: February 23, 2025 በገነት ዓለሙ መቋሰልን የሚያፈልቁና ሊያፈልቁ የሚችሉ ቀዳዳዎችን ዛሬም አልዘጋንም፡፡ መዝጋት ቀርቶ መኖራቸውን የትኞቹ መሆናቸውን ገና አላወቅነውም፡፡ ስሜቶቻችንንም ገና አላስታረቅንም፡፡ መልሰን መላልሰን የመናቆር ወጥመዶች ውስጥ መግባታችንና ከዚያ አልወጣ ያልንበት ምክንያትም ይኼው ነው፡፡ በየዕለቱ የምንሰማቸውና የምናስመዘግባቸው የሚቆረቁሩና የሚገርሙም ዜናዎች ምንጭ ይኼው ነው፡፡ አንድ ላይ ገጥመን በሁነኛ […]

ሰብዓዊነት የአገር መርህ ይሁን!

February 23, 2025 ርዕሰ አንቀጽ ሰብዓዊነት ራሱን ችሎ የቆመ አንድ ቃል ብቻ ሳይሆን በውስጡ በርካታ ጉዳዮችን አጭቆ የያዘ ጽንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ርኅራኄ፣ ደግነት፣ አዛኝነት፣ ለጋስነት፣ ፈጥኖ ደራሽነት፣ ትህትናንና መሰል መልካም ነገሮችን ማግኘት የሚቻለው ሰብዓዊነት ውስጥ ነው፡፡ ሰዎችን በዘራቸው፣ በሃይማኖታቸው፣ በፆታቸው፣ በቀለማቸው፣ በቋንቋቸው፣ በባህላቸው፣ በማኅበራዊ መሠረታቸው ወይም በሌሎች የማንነት መገለጫዎቻቸው እንዳይገለሉ ወይም እንዳይጠቁ ዋነኛው የመከላከያ መሣሪያ […]

የየካቲቱ የጣሊያን ፋሺዝም ጽልመታዊ ገጽታ

88ኛው የሰማዕታት ቀን በአዲስ አበባ የካቲት 12 አደባባይ ሲታሰብ ኪንና ባህል የየካቲቱ የጣሊያን ፋሺዝም ጽልመታዊ ገጽታ ሔኖክ ያሬድ ቀን: February 23, 2025 ከዘጠኝ አሠርታት ግድም በፊት በወርኃ የካቲት አዲስ አበባ በቀኑ ብርሃን ጨለማ ወርሷት፣ ሕዝቧም ፍዳውን የተጎነጨበት ሰማዕትነትን የተቀበለበት ነበር፡፡ ይህን ያስተዋለው ባለ ቅኔው ሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ከዘመናት በፊት እንዲህ ስንኝ አሥሮ አስታውሷቸዋል፡፡ ‹‹አገር […]