ልሂቅ የምጣኔ ሀብት ባለሙያና ፖለቲከኛ በፍቃዱ ደግፌ (ዶ/ር) ሲታወሱ
ማኅበራዊ ልሂቅ የምጣኔ ሀብት ባለሙያና ፖለቲከኛ በፍቃዱ ደግፌ (ዶ/ር) ሲታወሱ ሔኖክ ያሬድ ቀን: January 12, 2025 የምጣኔ ሀብት (ኢኮኖሚክስ) ዕውቀትን እስከ ሦስተኛ ዲግሪ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል በከፍተኛ ደረጃ ያስተማሩ፣ ያማከሩ ነበሩ፡፡ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የነበራቸው የአገልግሎት ቁርጠኝነት ከግማሽ ምዕት ዓመት በላይ የተሻገረ መሆኑም የተመሰከረላቸው በፍቃዱ ደግፌ (ዶ/ር) ናቸው። በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የኢኮኖሚ […]
Somalia, Ethiopia restore diplomatic ties after Ankara deal – Daily Sabah
by Daily Sabah with Agencies ISTANBUL Jan 12, 2025 – 2:38 pm GMT+3 President Recep Tayyip Erdoğan poses with Somali President Hassan Sheikh Mohamud (R) and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (L), Ankara, Türkiye, Dec. 11, 2024. (Reuters Photo) Alandmark visit by Somalia’s president to Ethiopia was followed by two countries announcing that they would restore […]
ሎስአንጀለስን ሞቅናት! (በእውቀቱ ስዩም)
January 12, 2025 ሎስአንጀለስን ሞቅናት! (በእውቀቱ ስዩም) ትናንትና ሎስአንጀለስ በእሳት ስትነድ፥ እኔ በአጋጣሚ ጓደኞቼን ለመሰናበት እዚያው ከተማ ውስጥ ነበርሁ፤ ሆሊውድ አካባቢ በእግሬ እየተንሸራሸርሁ ድንገት ቀና ብየ ሳይ፥ ከተማው እንደ ደመራ ይንቦገቦጋል፤ መጀመርያ ላይ ፥የዮዲት ጉዲትን ፊልም እየሰሩ ነበር የመሰለኝ፤ ብዙ ሳይቆይ የሳት አደጋ መኪና እየተብለጨለጨ ባጠገቤ አለፈ፤ ነገሩ “ሲርየስ” መሆኑን ያወቅሁት፥ የሆሊውድ አክተሮች ልጆቻቸውን እንኮኮ አዝለው፥ […]
በተያዙ የአገዛዙ ካድሬዎች ላይ አብዮታዊ እርምጃ ተወስዷል ። – ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ/ ዳንግላ
January 12, 2025 ባንዳን የማፅዳት ስራችን ተጠናክሮ የሚቀጥል የየለት ተግባራችን ነው በተያዙ የአገዛዙ ካድሬዎች ላይ አብዮታዊ እርምጃ ተወስዷል ። እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ የአዲሱ ትውልድ አቢዮት ከሰልፍ እስከ ሰይፍ በደረሰው ተጋድሎው ውስጥ ህዝባችንን በጠላትነት ፈርጀው የሀሰት ትርክት ነዝተው ሊያጠፋን ከተነሱ ጠላቶቻችን እኩል ምናልባትም አንዳንዴ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን በላይ ህዝባችንን ሁሉን አቀፍ መከራ ያደረሱበት ከህዝባችን ውስጥ የወጡ እና ለሆዳቸው […]
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ መሪዎች በምን ጉዳዮች ላይ መከሩ ፤ ምንስ ተስማሙ ?
January 12, 2025 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ መሪዎች በምን ጉዳዮች ላይ መከሩ ፤ ምንስ ተስማሙ ? የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሙሀሙድ ዛሬ በአዲስ አበባ የሁለትዮሽ ምክክር አድርገዋል። ከውይይቱ በኃላ የጋራ መግለጫ ወጥቷል። ምን ተባለ ? – በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። – በሁለቱ ሀገራት ህዝቦች መካከል ያለውን ወንድማማችነትና […]
በጎዳና ላይ ውለው የሚያድሩ ሰዎችን ወደ ማቆያ ቦታ የመውሰድ ድርጊት ቀጥላል – ኢሰመኮ
January 12, 2025 – DW Amharic ብሔራዊው የመብቶች ድርጅት – ኢሰመኮ ታኅሣሥ 2017 ዓ.ም. አደረኳቸው ባላቸው ክትትሎች በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ በሚገኝ “ሰፊ መጋዝን ውስጥ ከጎዳና ላይ የተነሱ በርካታ ሰዎች መኖራቸውን” መገንዘቡን ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአማራ ክልል በዳኞች ላይ እስር እና ማዋከብ እየተፈጸመ ነው ፤ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን
January 12, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት ኮሚሽን በታህሳስ ወር 2017 ዓመተ ምህረት ባወጣዉ ሪፖርት በአማራ ክልል ከዳኝነት ጋር በተያያዘ ዳኞች ላይ እስርና ማዋከብ መፈፀሙን ካሰባሰበዉ መረጃና ማስረጃ ማረጋገጥ እንደቻለ አሳዉቋል ወይዘሮ እጂጋየሁ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ኗሪ ሲሆኑ በወረዳዉ ዳኛ የሆነ ወንድማቸዉና ባለቤቱ መታሰራቸዉን ይናገራሉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ቻይና ለአፍሪቃ ወታደራዊ ግንባታ የ1 ቢሊዮን ዬን ገንዘብ ቃል ገባች
January 12, 2025 – DW Amharic ምዕራባውያኑ ኃያላን አገራት በተለይም ምዕራብ አፍሪቃ ውስጥ የነበራቸው ተጽእኖ በወቅቱ የአካባቢው ፖለቲካዊ ለውጥ መቀዛቀዙ ለቻይና መልካም አጋጣሚ ይመስላል ። ሰሞኑ ቻይና ለአፍሪቃ የ1 ቢሊዮን የቻይና የን ማለትም የ136 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ ርዳታ ለማድረግም ቃል መግባቷ ይፋ ሁኗል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሞዛምቢክ ተቃዋሚ መሪ ማፑቶ መግባት በአገሪቱ ውጥረቱን አባብሷል
January 12, 2025 – DW Amharic ሐሙስ ጥር 1 ቀን፤ 2017 ዓ.ም ማፑቶ፤ የሞዛምቢክ ዋና ከተማ በተኩስ ሩምታ ስትናጥ ውላለች ። ምክንያት? የአገሪቱ ዋነኛ ተቃዋሚ መሪ ድንገት ወደ ሞዛምቢክ መመለስ ።ከአራት መቶ በላይ ሰዎች የተገደሉባት፤ 1,500 የቆሰሉባት ሞዛምቢክ ዋነኛ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ወደ ማፑቶ መመለሳቸው ከፍተኛ ውጥረት አንግሷል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት በቦርኖ ወታደር ጣቢያ የደረሰው ጥቃት እንዲጣራ አዘዙ
January 12, 2025 – VOA Amharic የናይጄሪያው ፕሬዝዳንት ቦላ ቲኒቡ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ምሥራቅ ቦርኖ ግዛት በዳምቦዓ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ስድስት ወታደሮችን የሞቱበት የሽብር ጥቃት እንዲጥራ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ ባወጡት መግለጫ የአሁኑ ምርመራ ወደፊት ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎችን ለማስወገድ እና ያሉ የደህንነት ክፍተቶችን ለመለየት ይረዳል ብለዋል። የፕሬዚዳንቱ መግለጫ ሐሙስ ዕለት በመረጃ አማካሪያ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]