‹‹የብድርና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማኅበራትን ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ማጠናከር ያስፈልጋል›› አቶ ፍፁም አብርሃ፣ የአሚጎስ ብድርና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማኅበር መሥራችና ሥራ አስኪያጅ
የማነ ብርሃኑ January 15, 2025 ምን እየሰሩ ነው? አሚጎስ የብድርና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማኅበር ከተመሠረተ አሥራ ሁለት ዓመታት ሆኖታል፡፡ በእነዚህ ዓመታት 8,500 አባላትን ማፍራት ችሏል፡፡ አሚጎስ ስለተመሠረተበት ዓላማ፣ እያከናወናቸው ስለሚገኙ ተግባራት፣ የብድርና ቁጠባ ማኅበራት በአገሪቱ እየተጫወቱ ስላለው ሚናና ዘርፉ እያጋጠመው ስላለው ተግዳሮት፣ የአሚጎስ ብድርና ቁጠባ ኅብረት ሥራ ማኅበር መሥራችና ሥራ አስኪያጅ የሆኑትን አቶ ፍፁም አብርሃን የማነ […]
ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ የ2025 የሁዋዌ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመረጠች
ማኅበራዊ ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ የ2025 የሁዋዌ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመረጠች ምሕረት ሞገስ ቀን: January 15, 2025 የሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አራተኛ ዓመት የኮምፒዩተር ሳይንስ ተማሪ አሲያ ከሊፋ የሁዋዌ የ2025 የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓለም አቀፍ አምባሳደሮች አንዷ ሆና ተመረጠች፡፡ ሁዋዌ ከመረጣቸው 12 አምባሳደሮች መካከል ኢትዮጵያን በመወከል አንዷ የሆነችው አሲያ ለሪፖርተር እንደገለጸችው፣ በሲድስ ፎር ዘፊውቸር ፕሮጀክት በዓለም አቀፍ […]
ለከተራና ጥምቀት በዓላት ትኩረት የሚሹት ለኮሪደር ልማት የተቆፋፈሩ መንገዶች
ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ ማኅበራዊ ለከተራና ጥምቀት በዓላት ትኩረት የሚሹት ለኮሪደር ልማት የተቆፋፈሩ መንገዶች አበበ ፍቅር ቀን: January 15, 2025 የዘንድሮ የጥምቀት በዓል በተለይ በአዲስ አበባ ለየት ባለ ጥበቃ የሚከበር ስለመሆኑ የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የደንብ ማስከበር ባለሥልጣንና ሌሎች አካላትም በዓሉ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን ገልጸዋል፡፡ የፀጥታ ሁኔታውን ለመቆጣጠር በዘመናዊ ቴክኖሎጂና […]
የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የጠራው ጠቅላላ ጉባዔ በፍርድ ቤት ታገደ
በዮሐንስ አንበርብር January 12, 2025 የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መሰንበት ሸንቁጤ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለትናንት ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ጠርቶ የነበረው የምክር ቤቱ 18ኛ ጠቅላላ ጉባዔና የቦርድ አባላት ምርጫ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ንግድና ኢንቨስትመንት ችሎት ታገደ። የምክር ቤቱ የቦርድ አባል የሆኑት አቶ አበራ […]
አገልግሎት የማይሰጡና 32 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው ምግብና የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች ተወገዱ
ማኅበራዊ አገልግሎት የማይሰጡና 32 ሚሊዮን ብር ግምት ያላቸው ምግብና የንፅህና መጠበቂያ ምርቶች ተወገዱ ሔለን ተስፋዬ ቀን: January 15, 2025 ባለፉት ስድስት ወራት ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው፣ የተበላሹ ምግቦችና የንጽሕና መጠበቂያ ምርቶች መወገዳቸውን፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምግብና መድኃኒት አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህንን ያስታወቀው ሰኞ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. በጥምቀት በዓል […]
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ፈረሰ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት 41ኛ መደበኛ ስብሰባ ዜና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ፈረሰ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 15, 2025 የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሙሉ በሙሉ በሕግ ፈርሶ መብቶቹንና ግዴታዎቹ ወደ ዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን መተላለፉን፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ማክሰኞ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የመንግሥት የልማት […]
በነዳጅ ማደያዎች የቴሌብር ወኪሎች እንዲነሱ ትዕዛዝ ተላለፈ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር January 15, 2025 በዮናታን ዮሴፍ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች ሲሠሩ የነበሩ የቴሌብርም ሆነ የማደያ ወኪሎች እንዲነሱ ሲል የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ለሁሉም የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች፣ ለኢትዮ ቴሌኮምና ለኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማኅበር በላከው ደብዳቤ አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ መንግሥት የነዳጅ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ ወይም በካሽ የነበረውን ለማስቀረት ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር […]
የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ቀዬአችን እንድንመለስ ድምፅ ይሁነን ሲሉ ጠየቁ
በመቀሌ አደባባይ ሲስተናገድ የቆየው የሦስት ቀናት ሠልፍ ተካፋዮች በከፊል ዜና የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ቀዬአችን እንድንመለስ ድምፅ ይሁነን ሲሉ ጠየቁ ዮናስ አማረ ቀን: January 15, 2025 ከሰኞ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የተቃውሞ ሠልፍ በመቀሌ ከተማ እያካሄዱ ያሉት የትግራይ ክልል ተፈናቃዮች፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ እንዲሆናቸው ጠየቁ፡፡ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎችና ሚሊሻዎች መካከል በተከፈተ ተኩስ የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
የቦሮ ዴሞክራቲክስ ፓርቲ አባልና የሕዝብ ተወካዮች አባል መብራቱ ዓለሙ (ዶ/ር) ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎችና ሚሊሻዎች መካከል በተከፈተ ተኩስ የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: January 15, 2025 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተክል ዞን ቡለን ከተማ፣ በሸኔ ታጣቂዎችና በክልሉ ሚሊሻዎች መካከል በተከፈተ ተኩስ የሰው ሕይወት መጥፋቱ ተሰማ፡፡ የክልሉ ነዋሪዎች ‹‹የሸኔ ኃይሎች›› በማለት ወደ የጠሯቸው ታጣቂዎች […]
መንግሥትና ታጣቂዎች በየትኛውም ቦታና ሰዓት ለመነጋገር ዝግጁ ሲሆኑ ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን አሜሪካ አስታወቀች
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ዜና መንግሥትና ታጣቂዎች በየትኛውም ቦታና ሰዓት ለመነጋገር ዝግጁ ሲሆኑ ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን አሜሪካ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 15, 2025 ‹‹በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች መንግሥትና ታጣቂዎች ገንቢ በሆነ መንገድ በየትኛውም ቦታና ጊዜ ሰላማዊ ንግግር ለማድረግ ዝግጁ ሲሆኑ ለማገዝ ዝግጁ ነን፤›› ሲሉ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ አስታወቁ፡፡ አምባሳደሩ ‹‹ለኢትዮጵያ ሕዝብ የተላለፈ መልዕክት›› […]