በቻይና አንድ ተማሪ ‘ወድቆ’ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

ከ 5 ሰአት በፊት በቻይና ሰሜን ምዕራብ በምትገኝ ከተማ የአንድ ታዳጊ ልጅ በሚማርበት ትምህርት ቤት ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ መቀስቀሱን ቢቢሲ ከቪዲዮዎች ማረጋገጥ ችሏል። በማህበራዊ ሚዲያዎች በተለቀቁት ቪዲዮዎች ላይ እንደሚታየው በሻንሺ ግዛት በምትገኘው በፑቼንግ አንዳንድ ተቃዋሚዎች ወደ ፖሊሶች ቁሳቁሶችን፤ ፖሊሶች ደግሞ ተቃዋሚዎችን ሲደበድቡ ታይተዋል። ታዳጊው ታህሳስ 24/ 2017 ዓ.ም በትምህርት ቤቱ ማደሪያ ውስጥ በደረሰ […]

ትራምፕ የፓናማ ቦይ፣ ግሪንላንድን እና ካናዳን ለመጠቅለል ለምን ፈለጉ?

ከ 6 ሰአት በፊት ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ ከመመለሳቸው ጥቂት ሳምንታት ቀደም ብለው የፓናማ ቦይን እና የዴንማርክ አካል የሆነችውን ራስ ገዟን ግሪንላንድን ‘ለመጠቅለል’ ወታደራዊ እርምጃ አማራጭ አለመሆኑን በይፋ አለመግለጻቸው ብዙዎችን አስደንግጧል። ሁለቱም ቦታዎች ለአሜሪካ ምጣኔ ሀብታዊ ደኅንነት ወሳኝ መሆናቸውን ትራምፕ ገልጸዋል። ትራምፕ በዚህ ጉዳይ ውስጥ የአሜሪካ ሠራዊትን በይፋ ሲጠቅሱ የመጀመሪያቸው […]

‘For Ethiopia’s heritage’: Family fights to reclaim war hero’s stolen medal  – Al Jazeera 

History Medal Italian colonial soldiers stole from Prince Damtew has resurfaced at auction 87 years after the war hero was executed. By Shola Lawal Published On 9 Jan 20259 Jan 2025 Amaha Kassa’s grandfather was the last remaining commander who bravely rallied troops and fought back when the Italians invaded and briefly colonised Ethiopia in 1935. […]

What if President Trump recognizes Somaliland? Articles | Vivekananda International Foundation 

What if President Trump recognizes Somaliland? Ezra NnkoJanuary 9 , 2025   In mid-November 2024, during an interview with the Independent newspaper, the former UK Defence Secretary Sir. Gavin Williamson was quoted saying he had talks with U.S President-elect Donald Trump’s team on the possibility of the administration recognizing Somaliland as a sovereign state, according to Sir Williamson, […]

በመሣሪያ ላይ የተመሠረተ አተነፋፈስን ስለማቋረጥ የሚደነግግ ዐዋጅና የሕክምና ባለሞያዎች አስተያየት

January 9, 2025 – VOA Amharic  የልብ እና የመተንፈሻ አካላት የአሠራር ሥርዓት መመለስ በማይችልበት ደረጃ ሥራቸውን ሲያቆሙ፣በመሣሪያ ላይ የተመሠረተ አተነፋፈስን እንዲቋረጥ ተወስኗል። ይህን ሁኔታ የሚደነግግ ዐዋጅ ባለፈው ሳምንት በምክር ቤት ጸድቋል። በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያዩ አካላት የሰጡት አስተያየት የተካተተበት ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በ84 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

January 9, 2025 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ፣ 84 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመማር ማስተማር ሥራው እንዳይቀጥሉ እንደተወሰነባቸው የሀገሪቱ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ። ርምጃው የተወሰደው፣ ተቋማቱ ዳግም እንዲመዘገቡ የወጣውን መመሪያ ባለማክበራቸው እንደሆነ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ቃለአቀባይ ማርታ አድማሱ ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል፡፡ አስተያየት የሰጡን፣ የዘርፉ ተዋናዮች ደግሞ ለዳግመ ምዝገባው የተሰጠው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ የተደጋገመው ርዕደ መሬት እና ስጋቱ

January 9, 2025 – DW Amharic በጥንት ዘመን በተለያዩ እምነቶች እና ባህሎች ርዕደ መሬት ተፈጥሯዊ ክስተት ሳይሆን የፈጣሪ ቁጣ ምልክቶች እና ለሰው ልጆች ኃጢአት ቅጣት ተደርገው ይቆጠር ነበር። የሥነ-ምድር ተመራማሪዎች እንደሚገልፁት ርዕደ መሬት በምድር ውስጣዊ እንቅስቃሴ የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ክስተት ነው።ይህ ክስተት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ስጋት ደቅኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከሠላሳ በላይ የፊንጫ ስኳር ፍብሪካ ሠራኞች ታሰሩ

January 9, 2025 – DW Amharic  በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሱሉላ ፊንጫ ወረዳ ውስጥ ከ30 በላይ የፊንጫ ስኳር ፍብሪካ ሠራተኞች መታሰራቸውን የታሳሪ ቤተሰቦች ለዶይቸ ቬለ ተናገሩ ። ሠራተኞቹ የታሰሩት በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ የእርሻ ተግባር ተሠማርታችኋል በሚል መሆኑ ተገልጿል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፈርሶ እንደ አዲስ ይቋቋም ጥሪ

January 9, 2025 – DW Amharic  በትግራይ ክልል ያለው ጊዜያዊ አስተዳደር ፈርሶ ዳግም እንደ አዲስ እንዲቋቋም ተቃዋሚው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ጥሪ አቀረበ ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት አልተወጣም፥ ይልቁኑስ የትግራይ ክልል ጥቅሞችን አሳልፎ እየሰጠ ነው ሲል ተቃዋሚው ፓርቲ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተችቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጉልህ ጭማሪ ተደረገ

January 9, 2025 – DW Amharic  ማክሰኞ ታኅሣሥ 29 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ይፋ የሆነው የአዲስ አበባ የነዳጅ ምርቶች ግብይት አዲስ ጉልኅ የመሸጫ ዋጋ በተገልጋዮች ዘንድ ከወዲሁ ሥጋት አጭሯል ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ትናንት ባወጣው አዲሱ የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ አንድ ሊትር ቤንዚን ላይ የ10 ብር ጭማሪ ተደርጎ በ101.47 ብር እንዲሸጥ ተወስኗል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]