ያለአግባብ የጫኑትን ነዳጅ ደብቀዉ የነበሩ ከ50 በላይ ነጃጂ ጫኝ መኪኖች በአፋር ክልል ተያዙ
January 7, 2025 – DW Amharic በወሩ መጨረሻ ላይ የነዳጂ ዋጋ ክለሳ ይደረጋል በሚል ዕሳቤ በአፋር ክልል የተለያዮ ቦታዎች ነዳጅ ጭነዉ ተደብቀዉ የነበሩ ከ50 በላይ ቦቴ መኪኖች ከተደበቁበት መያዛቸዉን የአፋር ክልል ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታዉቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአዲስ አበባ የገና ዋዜማ የበዓል ግብዓቶች ግብይት
January 7, 2025 – DW Amharic ነገ ማክሰኞ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ( የገና በዓል ) ይከበራል።በአዲስ አበባ ልዩ ልዩ ቦታዎች ባደረግነው የበዓል ግብዓቶች ግብይት ቅኝት ገበያው የአቅርቦች እጥረት እንደሌለበት ከሸማቾችና ሻጮች ሰምተናል።ለእርድ የሚሆኑ ከዶሮ እስከ ፍየል፣ ከበግ እስከ የቀንድ ከብት በስፋት የቀረበ ሲሆን የሸማች ፍላጎት መቀነሱን ግን ተገንዝበናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፈንታሌው መሬት መንቀጥቀጥ ፡ ቅልጥ አለቱ በመሬት ውስጥ የሚያደርገዉ እንቅስቃሴና ወደ ላይ የመውጣት ግፊቱ እንደቀጠለ ነው። ግን ቀዝቅዞ እዛው ሊቀር፣ ከመሬት በላይ ሊፈነዳ ይችላል
January 7, 2025 “ ቅልጥ አለቱ በመሬት ውስጥ የሚያደርገዉ እንቅስቃሴና ወደ ላይ የመውጣት ግፊቱ እንደቀጠለ ነው። ግን ቀዝቅዞ እዛው ሊቀር፣ ከመሬት በላይ ሊፈነዳ ይችላል ” – ኤሊያስ ሌዊ (ዶ/ር) በአዋሽ ፈንታሌና ዶፈን ቮልካኖዎች መካከል የሚከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጠንከርና ከፍ እያለ መምጣቱ በተደጋጋሚ ተገልጿል። ሰሞኑንም በተደጋጋሚ እየተከሰተ ተስተውሏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ ለመሆኑ ምን መደረግ አለበት? ሲል ለአዲስ […]
ሃላፊነት የክልል መንግሥታት ሳይኾን የፌዴራል መንግሥቱ ነው እናት ፓርቲ
January 7, 2025 እናት ፓርቲ፣ ርዕደ መሬት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ባስቸኳይ ከአደጋ ሥጋት ነጻ ወደኾኑ አካባቢዎች የማስፈር ሃላፊነት የክልል መንግሥታት ሳይኾን የፌዴራል መንግሥቱ ነው ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጧል። መንግሥት የርዕደ መሬት ክስተቱ የከፋ ጥፋት የሚያስከትልበት ደረጃ ላይ ቢደርስ፣ አደጋውን ለመቋቋም የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርግም ፓርቲው አሳስቧል። ፓርቲው፣ ለአደጋው ተጋላጭ ከኾኑ አካባቢዎች በተለይ በትላልቅ […]
በመሬት መንቀጥቀጡ ስኳር ፋብሪካው ጉዳት ሲያጋጥመው 42ሺህ ሰራተኞቹ ተበትነዋል
January 7, 2025 – Konjit Sitotaw ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአፋር ክልል ያለ ማቋረጥ የቀጠለው የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ብርቱ ሆኖ ከሚሰማባቸው ስፍራዎች አንዱ የቀበና ከተማ ናት። የቀበOKና ከተማ አብዛኞቹ ነዋሪዎች የከሰም ስኳር ፋብሪካ ሰራተኞች ናቸው። አርባ ሁለት ሺህ ገደማ ለሆኑ ሰራተኞች የስራ ዕድል የፈጠረው የከሰም ስኳር ፋብሪካ፤ ባለፉት ቀናት በአካባቢው በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞታል። የመሬት መንቀጥቀጡ ከፋብሪካው […]
ባሌ ውስጥ የአውሮፕላን ማረፊያ በስሙ የተሰየመለት “ጄኔራል” ዋቆ ጉቱ ማነው?
January 6, 2025 – አቻምየለህ ታምሩ ባሌ ውስጥ የአውሮፕላን ማረፊያ በስሙ የተሰየመለት “ጄኔራል” ዋቆ ጉቱ ማነው? ኢትዮጵያ ውስጥ የቆመው የኦሮሙማ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው በላዔ ሰብዕ ዐቢይ አሕመድ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ወደ ባሌ በማቅናት እነ ዋቆ ጉቱን የነጻነት ታጋዮችና አርበኞች አድርጎ በማቅረብ፣ በአማርኛ ስለኢትዮጵያ በሚያሰማው ለጆሮ የሚስቡ ዲስኩሮቹ የሚያጠልቀውን ጭንብሉን ሮቤ ላይ በማውለቅ፣ በኦሮምኛ ስለነዋቆ […]
የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናንን በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል
January 6, 2025 – Konjit Sitotaw የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናንን በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል ለሁለተኛ ግዜ የተዘጋጀው የአእላፋት ዝማሬ የምስጋና መርሐ ግብር በቦሌ ደብረ ሳሌም መድሃኒዓለም ካቴድራል በድምቀት ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ እና ሌሎች ብፁዓን አበው ሊቃነ […]
የታኅሣሥ 28 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
January 6, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንደተለመደው በሳምንቱ መጨረሺያ ላይ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ቁልቁል ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ የምንጊዜም ተቀናቃኙ ሊቨርፑል ላይ ትናንት በርትቶ ታይቷል ። አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ አምክኗል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በጦርነት በታመሰችው ሱዳን 30 ሚሊዮን ሰዎች ርዳታ ይሻሉ
January 6, 2025 – VOA Amharic ጦርነት ባደቀቃት ሱዳን አብዛኞቹ ሕፃናት የኾኑ ከ30 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ርዳታ እንደሚሹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ አስታውቋል። 30.4 ሚሊዮን ከሚኾኑት ውስጥ 20.9 ለሚሆኑት 4.2 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ርዳታ የጠየቀው ተመድ፣ በሱዳን ያለውን ሁኔታ “ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ሰብአዊ ቀውስ” ሲል ገልጾታል። ላለፉት 20 ወራት በሱዳን ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል… […]
የገና በዓል የሚከበርበት ዕለት ለምን ተለያየ? ታኅሣሥ 29 የሚያከብሩት አገራት እነማን ናቸው?
7 ጥር 2023 ተሻሽሏል 7 ጥር 2025 አውሮፓ እና አሜሪካንን ጨምሮ በርካታ የዓለም አገራት ክርስቲያኖች የገና ወይም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን የሚያከብሩት ከዘመን መለወጫቸው አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ታኅሣሥ አጋማሽ ላይ ነው። ከአፍሪካ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብፅ እንዲሁም የተወሰኑ ሌሎች የአውሮፓ አገራት ግን የገና በዓልን ዛሬ (ታኅሣሥ 29) እያከበሩ ይገኛሉ። እነዚህን አገራት የሚያመሳስላቸው አንድ ጉዳይ […]