ኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት ግሩፕ ቀጣይ ትኩረቱን በምሥራቅ አፍሪካ እንደሚያደርግ አስታወቀ
በኤልያስ ተገኝ January 5, 2025 በኢትዮጵያ የአገልግሎት ዘርፍ ከውጭ አገሮች በተለይም በቅርብ ካሉት የጎረቤት አገሮች ጋር ጭምር ሲነፃፀርና በብዙ መለኪያ ሲታይ፣ ብዙ ሊሠራበት የሚገባውን የአገሪቱ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ጥሩ ሥዕል እንዲኖረው፣ በብርቱ ከሚተጉ ኢንቨስተሮች መካከል አንዱ የሆነውና በ15 ዓመታት ውስጥ የሆቴልና ሪዞርት አሥረኛ ቅርንጫፉን በጂማ ከተማ ‹‹ኃይሌ ሪዞርት ጂማ›› በሚል ስያሜ ታኅሳስ 24 ቀን 2017 […]
ሕንፃና መሬት ለቴሌኮም መሠረተ ልማት ግንባታ እንዲውሉ የሚያስገድድ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ
ዜና ሕንፃና መሬት ለቴሌኮም መሠረተ ልማት ግንባታ እንዲውሉ የሚያስገድድ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 5, 2025 የቴሌኮም መሠረተ ልማት ግባታዎች ለማከናወን የሚፈቅድና የሚያስገድድ የሕግ ረቂቁ ተዘጋጅቶ ውይይት እየተደረገበት መሆኑን የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡ ባለሥልጣኑ የመሬት አቅርቦት በሕግና በፖሊሲ እንዲፈታ ምክር ቤቱን ዕገዛ የጠየቁት የኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ባልቻ ሬባ (ኢንጂነር) ናቸው፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ […]
መንግሥት በራሱና በውጭ ተቋራጮች ግንባታዎችን በመቆጣጠሩ የግል ሥራ ተቋራጮች ከሥራ ውጪ መሆናቸውን አስታወቁ
በናርዶስ ዮሴፍ January 5, 2025 ስብሰባ በተካሄደበት ወቅት መንግሥት የመንገድና የሕንፃ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት የራሱን የግንባታና የዲዛይን ድርጅቶች በማቋቋም፣ ፕሮጀክቶችን መያዙና የተቀረውን ለውጭ አገር የሥራ ተቋራጮች እየተሰጠ መሆኑ፣ የአገር ውስጥ የግል የሥራ ተቋራጮች ከሥራ ውጪ መሆናቸውን አስታወቁ። ይህ የተገለጸው የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከግሉ የግንባታ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ባለፈው ሳምንት ባደረገው የምክክር ጉባዔ ላይ ነው። […]
ኢትዮጵያና ሶማሊያ አልሸባብን በጋራ ለመዋጋት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ
በኢንጂነር አይሻ አህመድ የተመራው የልዑካን ቡድን በመቋዲሾ ዜና ኢትዮጵያና ሶማሊያ አልሸባብን በጋራ ለመዋጋት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ ሲሳይ ሳህሉ ቀን:January 5, 2025 ኢትዮጵያና ሶማሊያ ‹‹የጋራ ጠላት የሆነውን አሸባሪውን አልሸባብ›› በጋራ ለመዋጋት እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማጠናከር ከመግባባት ላይ ደርሰዋል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር አስታወቀ፡፡ የአገር መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢንጂነር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ምስጋኑ […]
ሳምንት ባስቆጠረው የሸዋ ተጋድሎ የተመታው የአገዛዙ ሠራዊት አስከሬኑን በሁለት ተሳቢ ጭኖ መውጣቱ ተገለፀ።
January 5, 2025 ሳምንት ባስቆጠረው የሸዋ ተጋድሎ የተመታው የአገዛዙ ሠራዊት አስከሬኑን በሁለት ተሳቢ ጭኖ መውጣቱ ተገለፀ። በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ራሳ ግንባር ባለፉት ሳምንታት በተደረገ ከፍተኛ የአውደ ውጊያ ውሎ ክፉኛ የተመታው የአገዛዙ ጨፍጫፊ ሠራዊት በሁለት ተሳቢ ሙትና ቁስለኛ አስከሬኑን ይዞ ወደ ሸዋሮቢት ከተማ ገብቷል። ከታሕሳስ 17 ጀምሮ ከተለያየ አቅጣጫ ያለውን ኃይል አሰባስቦ ቀወት ወረዳ ራሳ ለመግባት […]
«መሬት ከመንቀጥቀጥም አልፎ እያዘለለችን ነው»
January 5, 2025 – DW Amharic በተለይም በሰጋንቶ ቀበሌ የመሬት መንቀጥቀጡ “የሚውረገረግ” ሲሉ ክብደቱን ገልጸውታል፡፡ … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት እና የኦብነግ መግለጫ
January 5, 2025 – DW Amharic የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ይህንን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግር አያይዞ በ X ባወጣው መግለጫ “ሰላም ስጦታ አይደለም – የመስዋዕትነት ውጤት እንጂ” ብሏል። አክሎም በአካባቢው ሰላምን ለማስቀጠል ዋጋ የከፈሉ ያላቸው የቀድሞ ተዋጊዎቹን ማክበር እንደሚገባ ገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያና አዲሱ «የአፍሪቃ ኅብረት የድጋፍና ማረጋጋት የሶማሊያ ተልዕኮ»
January 5, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያና ሶማሊያ መቅዲሾ ውስጥ ከትናንት በስተያ ካካሄዱት ውይይት በኋላ ለሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ድጋፍ ተልዕኮ ስኬት በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን ኢትዮጵያ አስታውቃለች።ሶማሊያም ከኢትዮጵያ ጋር የተፈጠረውን የተራዘመ ያለችውን ዲፕሎማሲያዊ ግጭት መፍታቷን ተናግራለች። ሆኖም ኢትዮጵያ በአዲሱ ተልዕኮ የሚኖራት ሚና በግልጽ አልተነገረም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መንግሥት 80 ሺሕ ነዋሪዎችን ርዕደ መሬት ከተሰተባቸው አካባቢዎች እያራቀ መኾኑን አስታወቀ
ኢትዮጵያ/ኤርትራ ቀጥታ መንግሥት 80 ሺሕ ነዋሪዎችን ርዕደ መሬት ከተሰተባቸው አካባቢዎች እያራቀ መኾኑን አስታወቀ ጃንዩወሪ 04, 2025 በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ርዕደ መሬት በተከሰተበት ማዕከል አዋሳኝ ከሚገኙት አፋር፣ ኦሮሚያ እና አማራ ክልል አካባቢዎች 80 ሺሕ ነዋሪዎችን ማራቁን መንግሥት አስታወቀ። በርዕደ መሬት መለኪያ እስከ 5.8 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ መንቀጥቀጥ ዛሬ አርብ ታኅሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ሌሊት መከሰቱን የኢትዮጵያ […]
“ባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ የጣለብንን ዕግድ እንደሚያነሳ ተስፋ አደርጋለሁ”
Saturday, 04 January 2025 20:52 Written by Administrator ከአንድ ሳምንት በፊት በሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የታገደው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ሃይለማርያም፤ “ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የጣለብንን ዕግድ እንደሚያነሳ ተስፋ አደርጋለሁ” ሲሉ ለአዲስ አድማስ ተናገሩ፡፡ የሚመሩት ማዕከል ከሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ጋር በዕግዱ ዙሪያ እየተመካከረ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ከታገደ […]