የሶማሊያው ፕሬዝደንት በኤርትራ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቁ

December 27, 2024 – VOA Amharic  የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ በኤርትራ የነበራቸውን የሁለት ቀናት ጉብኝት አጠናቀዋል። ሶማሊያ የተረጋጋች መሆኗን ማረጋገጥ የቀጠናውን ሠላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን የሁለቱ ሃገራት ፕሬዝደንቶች በውይይታቸው ማጠቃለያ ላይ መግለጻቸው ታውቋል። በቀናው ግጭትና ሁከት ከሚፍጥሩ የውጪ ጣልቃ ገብነቶች ራሱን ማላቀቅ እንዳለበት የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ማሳሰባቸው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

አንድ ከፍተኛ የአል ሻባብ አዛዥ በድሮን ጥቃት ተገደለ

December 27, 2024 – VOA Amharic ከአል ሻባብ ከፍተኛ አዛዦች መካከል አንዱ የሆነው ሞሐመድ ሚሬ፣ ሶማሊያ ውስጥ ኩንዮ ባሬ በተባለው የታችኛው ሸበሌ ክልል በአሜሪካ የድሮን ጥቃት መገደሉን ቡድኑ አስታውቋል። አል ሻባብ ጥቃቱ መች እንደተፈጸመ አላስታወቀም። የሶማሊያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ጥቃቱ “በሚገባ የታቀደና” ከአጋሮች ጋራ በአንድነት የተከናወነ መሆኑን አስታውቋል። የሶማሊያ መንግሥትና አጋሮቹ ሞሐመድ … … ሙሉውን ለማየት […]

በቻይና ወታደራዊ ግፊት ሥር ያለችው ታይዋን ለሁለተኛው የትረምፕ አስተዳደር እየተዘጋጀች ነው

December 26, 2024 – VOA Amharic  ዓለም በሚቀጥለው ወር የተመራጩን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ወደ ዋይት ሀውስ መመለስ በሚጠባበቅበት በዚህ ወቅት፣ ታይዋን እየተባባሰ ካለው የቻይና ጠብ አጫሪነትና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በሚኖራት በውል ባልታወቀው ግንኙነት መካከል ተይዛለች፡፡ የቪኦኤ ዘጋቢ ዊሊያም ያንግ ከታይፔ ተከታዩን ዘግቧል፡፡ ደረጀ ደስታ ያቀርበዋል ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጸጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮ ተተኪን በተመለከተ ድምጽ ሊሰጥ ነው

ከ 3 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የሽግግር ተልዕኮን (አትሚስ) የሚተካው ሌላኛው ተልዕኮ ላይ ድምጽ ለመስጠት ሊሰበሰብ ነው። በምክር ቤቱ ጊዜያዊ የአሰራር ደንብ መሰረት በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። የአትሚስ ተልዕኮ ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ 31፣ 2024 ድረስ ተራዝሞ ነበር። በዩናይትድ ኪንግደም የተዘጋጀው […]

ሰሞኑን በዩኒቨርስቲዎች የተፈጠረው “ተቃውሞ” መነሻው ምንድን ነው?

ከ 1 ሰአት በፊት የዩኒቨርስቲዎች የምግብ በጀት ማስተካከያ በተደረገ በቀናት ውስጥ የሦስት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚቀርብላቸው ምግብ “ጥራት እና መጠን” ቀንሷል በማለት ተቃውሞ አነሱ። ከሁለት ሳምንት በፊት ትምሕርት ሚኒስቴር በምግብ ዋጋ ንረት ምክንያት “የተማሪዎች ዕለታዊ የምግብ በጀት” ላይ ማሻሻያ መደረጉን ለሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በፃፈው ደብዳቤ አሳውቋል። በዚህም 22 ብር የነበረው የአንድ ተማሪ ዕለታዊ የምግብ በጀት ወደ 100 […]

ሶማሊያ በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር በር ለኢትዮጵያ ሰጥታለች መባሉን አስተባበለች

ከ 2 ሰአት በፊት ሶማሊያ በቀይ ባህር ዳርቻዋ ለኢትዮጵያ የባህር በር ሰጥታለች መባሉ ሐሰት ነው ሲሉ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ ሙዓሊም ፊቂ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የተሰራጨው መረጃው ሃሰት ነው ሲሉ አስረግጠው “ፍጹም መሰረት የለውም” ሲሉ ሐሙስ፣ ታህሳስ 17/ 2017 ዓ.ም ባወጡት የኤክስ ገጻቸው አስፍረዋል። ሚኒስትሩ በዚሁ መልዕክታቸው “ሶማሊያ ሉዓላዊነቷን ለማስጠበቅ እንዲሁም በአገራዊ ጉዳዮች […]

ዶክተር ቴድሮስ እስራኤል ጥቃት በፈጸመችበት የየመን አውሮፕላን ማረፊያ እንደነበሩ ተናገሩ

26 ታህሳስ 2024 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሓኖም ገብረ እየሱስ እስራኤል ጥቃት እየፈጸመች በነበረችበት በየመኑ ሰንዓ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እንደነበሩ ገለጹ።በጥቃቱ አንድ የአውሮፕላኑ ሰራተኛ ተጎድተዋል። “ከሁለት ሰዓታት በፊት፣ ከሰንዓ ለመብረር ወደ አውሮፕላኑ ልንሳፈር ስንል አየር ማረፊያው የአየር ጥቃት ተፈጸመበት” ብለዋል። “ልንሳፈርበት የነበረው አውሮፕላን ሰራተኞች መካከል አንዱ ቆስሏል። ቢያንስ ሁለት ሰዎች በአውሮፕላን ማረፊያው […]

ኢሰመኮ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መታገድ አሳሳቢ መሆኑን ገለጸ

ከ 1 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች “የፈጸሟቸውን ከባድ የሕግ ጥሰቶች በዝርዝር ባላስቀመጠ ደብዳቤ መታገዳቸው” አሳሳቢ ሆኖ እንዳገኘው አስታወቀ። መንግስታዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ይህን ያስታወቀው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ የተጣለውን እገዳ በተመለከተ አርብ ታኅሳስ 19/2017 ባወጣው መግለጫ ነው። ኢሰመኮ በመግለጫው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በሕዳር ወር ሶስት የሲቪል ማህበረሰብ […]

ዩክሬን ለሩሲያ ሲዋጋ የነበረ ሰሜን ኮሪያዊ ወታደር ‘ለመጀመሪያ ጊዜ’ መማረኳ ተነገረ

ከ 5 ሰአት በፊት የዩክሬን ጦር ለሩሲያ ወግኖ ሲዋጋ የነበረ የቆሰለ ወታደር ለመጀመሪያ ጊዜ መማረኩን የደቡብ ኮሪያ የስለላ ድርጅት አስታወቀ። ወታደሩ ሰሜን ኮሪያ የሩሲያን ጦር ለመደገፍ ወታደሯቿን አሰማርታለች ከተባለበት ታህሳስ ወር ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የተማረከ ነው ተብሏል። የቆሰለውን ወታደር የሚያሳይ ፎቶ በቴሌግራም ከተጋራ በኋላ ነው የደቡብ ኮሪያ ደህንንት ማረጋገጫውን የሰጠው። ሰሜን ኮሪያ ሩሲያን ለማገዝ ከ10 […]

የደቡብ ኮሪያ የፓርላማ አባላት የአገሪቱ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት እንዲከሰሱ ጥያቄ አቀረቡ

ከ 5 ሰአት በፊት የደቡብ ኮሪያ ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር እና ተጠባባቂ መሪ ሃን ዳክ-ሱን እንዲከሰሱ ጥያቄ አቀረቡ። ፓርላማው ወታደራዊ ህግ በመደንገግ ከስልጣን የተነሱትን የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ዮልን ለመክሰስ ድምጽ ከሰጠ ሁለት ሳምንታት እንኳን ሳይሞላ ነው የአሁኑ ክስ የቀረበው። ጥያቄው የቀረበው ሃን በዋነኛው ተቃዋሚ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዲፒ) የተጠቆሙት የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት […]