የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ መቋቋም
Lij Elias University Addis Ababa, Ethiopia የአማርኛ ሳይንስ ኮሌጅ መቋቋም ሕልም እውን ሆነ ዛሬ አንድ አማርኛ የሳይንስ ኮሌጅ የመመስረት ህልም በመጨረሻ እውን ሆኖ በመገኘቱ አስደሳች ጉዞ መጀመሩን አመላካች ነው። በአንድ ወቅት ራእይ የነበረው ነገር አሁን የዕውቀትና የእድል መበራከት ሆኗል። ኮሌጁ በታህሳስ 2017 ዓ.ም በአውሮራ ኮሎራዶ ዋና ቢሮው ሲከፈት የህልምና የቁርጠኝነት ሃይል ማረጋገጫ ሆኖ ቆሟል። በዓይነቱ […]
Ethnic Amhara Businessman reportedly shot dead in the capital Addis Ababa – Borkena
January 1, 2025 Borkena Toronto – Biresaw Minale, a businessman from the Amhara region of Ethiopia, is reportedly assassinated in Addis Ababa on Monday. Local sources are reporting different narratives about circumstances under which he was killed. Meseret Media, reported on its social media page, that the businessman was killed in his car as he was […]
Tigray leader says region losing gold without benefit – Voice of America
December 31, 2024 11:23 PM Ethiopia’s prime minister recently touted the country’s mining resources and said the industry could achieve a historic milestone by generating up to $2 billion in gold revenue this year. He made the comment while inaugurating a gold exploration and mining factory in the Gambella Region. On Dec. 10, Abiy Ahmed […]
የኦሮሚያ ጸጥታ፤ ተስፋ እና ተግዳሮቱ
January 1, 2025 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል በቅርቡ የታጠቁ አካላት በስፋት መግባታቸው ከተነገረ በኋላ አንዳንድ አከባቢዎች ላይ የሰላም መረጋጋቱ ተስፋ ታይቶ የነበሩ ቢሆንም፤ አሁንም ድረስ ህብረተሰቡ የፀጥታ ጥያቄዎችን ያነሳል፡፡ ነዋሪዎች እንደሚሉት ስጋቱ የከፋባቸው አከባቢዎችም አሉ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ እየደረሰ ያለዉ ስርቆት በምስራቅ አማራ እየጨመረ መጥቷል
January 1, 2025 – DW Amharic በምሥራቅ አማራ አካባቢ ለኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ የተተከሉ ታወሮች እና ትራንስፈርመሮች በተደጋጋሚ እየተሰረቁ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የአካባቢው ኃላፊዎች ተናገሩ። ስርቆቱ የኃይል መቆራረጥ በማስከተሉ በሥራ ላይ ጫና አሳድሯል። ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰሜን ወሎ አካባቢዎች የኃይል መሠረተ ልማቶች ከሚሰረቅባቸው አካባቢዎች መካከል ይገኙበታል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዋግ ኸምራ ህፃናት፣ አጥቢ እና ነፍሰጡር እናቶች ለሥርዓት ምግብ እጥረት ተጋልጠዋል ተባለ
January 1, 2025 – DW Amharic በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር አንዳንድ ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ በእናቶች እና ህጻናት ላይ ጉዳት መድረሱን ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች ተናገሩ። በብሔረሰብ አስተዳደሩ ከሚገኙ እናቶች 57% የአልሚ ምግብ እጥረት ያጋጠማቸው ሲሆን፣ 36% ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትም በምግብ እጥረት ምክንያት ክብደታቸው ከሚጠበቀው ደረጃ በታች ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የፕላስቲክ ከረጢት አጠቃቀም ረቂቅ ሕግ እና የአካባቢ ጤና
January 1, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የፕላስቲክ ከረጢት ወይም “ፌስታል” በሚል የሚታወቁ የፋብሪካ ምርቶችን መጠቀም፣ ማምረት ብሎም ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትን የሚከለክል ረቂቅ ሕግ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል።ረቂቅ ሕጉ የፕላስቲክ ምርቶች የሚያደርሱቱን ዘርፈ ብዙ የጤና፣ የአካባቢ ብክለት፣ የንጽሕናና መሠል ተያያዥ ችግሮች ለማስቀረት ያለመ ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኦሮሚያ ክልል አሙሩ ወረዳ ልጆቻቸው ወደ ታጣቂዎች ተቀላቀሉ የተባሉ 17 ሰዎች ታሰሩ
January 1, 2025 – DW Amharic በአሮሚያ ክልል አሙሩ ወረዳ “ልጆቻችሁ ታጣቂዎች ተቀላቅለዋል” በሚል 17 ሰዎች መታሰራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ 7 ወራት ታስረው የተፈቱ የ75 ዓመት አረጋዊ በተመሳሳይ ክስ ድጋሚ መታሰራቸውን ልጃቸው ገልጸዋል። የአሙሩ ወረዳ አስተዳዳሪ “ቤተሰብ ልጆቹን እንዲያመጣ በተቀመጠ አቅጣጫ” የታሰሩ መኖራቸውን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የ71 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የቦና ዙሪያ የመኪና አደጋ
January 1, 2025 – VOA Amharic በሲዳማ ክልል ምስራቅ ሲዳማ ዞን ቦና ዙሪያ ወረዳ፣ የተከሰተውና የ71 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የመኪና አደጋ ምክኒያት በገላና ወንዝ ላይ ድልድይ የተሠራበት ከፍተኛ መታጠፊያና ቁልቁለት መኾኑን የዐይን እማኞች እና ትራፊክ ፖሊስ ተናገሩ። አካባቢው ተደጋጋሚ አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች እንደሚከሰትበት የአከባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የክልሉ እና ፌዴራል መንግሥታት የመፍትሔ ርምጃ እንዲወስዱ አ… … ሙሉውን ለማየት […]
ኢትዮጵያ በአዲሱ የሰላም አስከባሪ ኃይል መሳተፍ እንዳትከለከል አንድ የሶማሊያ ባለሥልጣን አስጠነቀቁ
January 1, 2025 – VOA Amharic አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ በሰዓታት ውስጥ ሥራውን ይጀምራል፡፡ ታዲያ አንድ የሶማሊያ ክፍለ ግዛት ባለሥልጣን “ኢትዮጵያ በእንግሊዝኛ የምሕጻር መጠሪያው አውሶም በተባለው ተልዕኮ እንዳትሳተፍ መደረግ የለባትም” ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚገኙበት የጁባላንድ ክፍለ ግዛት ምክትል ፕሬዝደንት መሐሙድ ሰይድ አደን ለአሜሪካ ድምጽ የአፍሪካ ቀንድ አገ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]