የአንዳራቻ ነዋሪዎች ሥጋት
November 30, 2024 – DW Amharic በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሻካ ዞን አንዳራቻ ወረዳ ከጋምቤላ ክልል የተሻገሩ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች በሚፈጸሙት ጥቃት ከአካባቢው መፈናቀላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ። በወረዳው በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ አንድ የቀበሌ ሊቀመንበርን ጨምሮ 20 ሰዎች በታጣቂዎቹ መገደላቸውን ነዋሪዎቹ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በርካታ የኒው ዮርክ ነዋሪዎች ከምግብ ዋስትና እጦት ጋራ እየታገሉ ነው
November 30, 2024 – VOA Amharic ዛሬ በሚከበረው የምስጋና ቀን በርካታ አሜሪካውያን በማዕድ ዙሪያ ይሰበሰባሉ። በቅርቡ የወጣ ሪፖርት እንዳመለከተው ግን በአሜሪካ ትልቋ ከተማ የሚገኙ በርካታ ነዋሪዎች የምግብ ዋስትና እጦት ገጥሟቸዋል። በኒው ዮርክ ከተማ የሚገኙ የነፃ ምግብ ማደያዎች ተጠቃሚያቸው እየጨመረ መጥቷል። ከነዚኽም ውስጥ የመተዳደሪያ ሥራ ያላቸውም ይገኙበታል። የቪኦኤዋ ቲና ትሪን የላከችው ዘገባ ነው እንግዱ ወልዴ … … ሙሉውን […]
«የዓመቱ ምርጥ መጽሐፍ» የኦነግ ባለሥልጣን በእስር ላይ ሆነው የጻፉት
November 30, 2024 – DW Amharic ከጥቂት ወራት በፊት ከእስር ከተለቀቁ ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባላት መካከል አንዱ የሆኑት ለሚ ቤኛ እስር ላይ ሆነው የጻፉት መጽኃፍ ለውድድር ቀርቦ በዓመቱ ምርጡ ተብሎ ተመረጠ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰሞኑ ንግግርና አስተያየት
November 30, 2024 – DW Amharic የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የፋኖ ታጣቂዎች ወደ ክልሉ እየገቡ ንጹሐን ዜጎች ላይ ጥቃት እንዲያደርሱ ሁኔታዎችን ያመቻቻል በማለት «ኦነግ-ሸነ» ያሉት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነግ-ኦነሰ)ን ወቀሱ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በነሃሴው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት 24 ሰዎችን ገድሏል ሲል አምነስቲ የናይጄሪያን ፖሊስ ከሰሰ
November 30, 2024 – VOA Amharic ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትላንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የነሀሴ ወር የናይጄሪያን መንግሥት በመቃወም የተካሄዱ ሰልፎች ተከትሎ ባደረገው ምርመራ ባለሥልጣናቱ በወሰዷቸው ርምጃዎች ተቃዋሚዎችን ገድለዋል፤ ከ1 ሺሕ 200 በላይ ሰዎችን ደግሞ አስረዋል ብሏል። የአምነስቲ ምርመራ ውጤት የተሰማው በናይጄሪያ ዜጎች መብታቸውን የሚገልጡባቸው መንገዶች… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
ዘለንስኪ በሩሲያ ያልተያዙ የዩክሬን ግዛቶች በኔቶ ስር ቢገቡ ጦርነቱ ሊቋጭ እንደሚችል ጠቆሙ
ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በመንግሥታቸው ቁጥጥር ስር ያሉና በሩሲያ ያልተያዙ የዩክሬን ግዛቶች በሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ስር ቢገባ ጦርነቱ ሊቋጭ እንደሚችል ጠቆሙ። የግዛቶቹ የኔቶ አባልነት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት በአሁኑ ወቅት የተፋፋመውን ጦርነት ይገታዋል ሲሉም ነው ከስካይ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ አቋማቸውን የገለጹት። በዚህ ረዘም ያለና ሰፊ ቃለ ምልልስ አገራቸው የኔቶ […]
ኢራን በኑክሌር ጣቢያዎቿ ዩራኒየም ማበልፀግ ልትጀምር ነው ተባለ
November 30, 2024 – VOA Amharic ኢራን ፎርዶ እና ናታንዝ በተባሉ የኑክሌር ማብላያ ጣቢያዎች በሺሕዎች የሚቆጠሩ የተሻሻሉ የኑክሌር ማብላያዎችን በመጠቀም ዩራኒየም ማበልጸግ ልትጀምር መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኑክሌር ተቆጣጣሪ አካል እንዳለው በጦር መሳርያ ደረጃ ዩራኒየም ማምረቷ፣ በቴህራን የኑክሌር መርሃ ግብር ምክንያት እየታየ ያለውን ውጥረት ያባብሳዋል። ከዓለም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በናሚቢያ የምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ ተከፍተዋል
November 30, 2024 – VOA Amharic በምርጫ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ለሁለተኛ ጊዜ የምርጫ ሂደቱን ባራዘመችው ናሚቢያ፣ ዛሬ 36 የምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ ተከፍተው ምርጫ ተካሂዷል። ረቡዕ እለት የተጀመረው የምርጫ ሂደት ባለፉት ሁለት ቀናት በገጠሙ የቴክኒክ ችግሮች ምክንያት፣ የተረጋጋች እና ሰላማዊ ሀገር በመሆን በምትታወቀው ደቡባዊቷ የአፍሪካ አገር ውጥረት ፈጥሯል። ተቃዋሚዎችም የምርጫውን መዘግየት “አሳፋሪ” ብለውታል፡፡ አ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ቻይና 3ሺህ ኪሎሜትር በሚረዝመው ትልቁ በረሃዋ ያካሄደችውን ‘የአረንጓዴ መቀነት’ ፕሮጀክት ማጠናቀቋን አስታወቀች
November 30, 2024 – VOA Amharic ቻይና በረሃማነትን እና ሀገሪቱን ለጉዳት የዳረገውን የአሸዋ አውሎ ነፋስ የመከላከል ብሔራዊ ጥረቷ አካል የሆነውን እና 46 ዓመታትን የፈጀውን፣ በትልቁ የሀገሪቱ በረሃማ ስፍራ ዛፎችን የመትከል ዘመቻ ማጠናቀቋን የመንግሥት ሚዲያዎች አስታወቁ። ከዢንጂአንግ ግዛት በስተሰሜን ምዕራብ የተካሄደው እና “አረንጓዴ ቀበቶ” የሚል ስያሜ የተሰጠው 3 ሺህ ኪሎሜትር የሚሸፍነውን በረሃ በዛፎች የመሸፈን ዘመ… … ሙሉውን ለማየት […]
ዝምታ ሰባሪ አዳጊ ሴቶች:አፍራህ ሁሴንና የፈጠራ ስራዎቿ
November 30, 2024 – DW Amharic አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI)ን ተጠቅማ የፈጠራ ስራዋን በመከወን ላይ የምትገኘው አፍራህ ሁሴን ደረጃዎችን መውጣት የሚችል የአካል ጉዳተኛ ወንበር (ዊልቸር)ከመስራት ጀምሮ የሌሎች የበርካታ ፈጠራዎች ባለቤት ናት፡፡ ማየት ለተሳናቸው የሚረዳ ጽሁፍን ወደ ድምጽ መቀየር የሚችል ማንበቢያም ሰርታለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ