በሚያንማር መሪዎች ላይ የእስር ማዘዣ እንዲወጣ ተጠየቀ

November 28, 2024 – VOA Amharic  የዓለም አቀፉ የወንጀል ችሎት ዋና ዐቃቤ ሕግ፣ የችሎቱ ዳኞች የሚያንማር ወታደራዊ አገዛዝ መሪ ላይ የእስር  ትዕዛዝ እንዲያወጡ ጠይቀዋል። ትዕዛዙ እንዲወጣ የተጠየቀው በሚያንማር በሚገኙ የሮሄንጂያ ሙስሊም ሕዳጣን ማኅበረሰብ ላይ መፈናቀል እና ሰቆቃን ጨምሮ የሰብአዊ ወንጀል ተፈጽሟል በሚል ነው። እ.አ.አ በ2021 በኦን ሳን ሱ ቺ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አካሂደው ሥልጣን የተቆናጠጡት ጀኔራል … […]

ዕድሜ ጠገቡ የኒውዮርክ የምስጋና ቀን ሰልፍ ትዕይንት

November 28, 2024 – VOA Amharic  አሜሪካውያን  በየዓመቱ አንድ መቶ ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በየዓመቱ በሚዘጋጀው የሜሲስ ምስጋና ቀን የሰልፍ ትዕይንት  ሲደሰቱ ኖረዋል። በነዚህ ዓመታት ውስጥ የተቋረጠው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ ብቻ ነበር። “ሜሲስ” በተባለው ታዋቂ ግዙፍ መደብር የሚዘጋጀው  ትዕይንት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሸማቾችን “የኛ” በሚል ስሜት ከመደብሩ ጋር ለማስተሳሰር ያለመ ዓመታዊ  በዓል ነው። የቪኦኤ ዘጋቢ ዶራ … … […]

እስራኤል እና ሄዝቦላ ተኩስ አቆሙ

November 28, 2024 – VOA Amharic  እስራኤል እና ሄዝቦላ ከዛሬ ረቡዕ ማለዳ ጀምሮ የተኩስ አቁም አድርገዋል። በሁለቱ መካከል የተደረሰው የተኩስ ማቆም በጋዛም ሌላ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲፈጸም መንገድ እንደሚከፍት የአሜሪካ እና የፈረንሳይ መሪዎች ተስፋ አድርገዋል። የተኩስ አቁሙ ዜና እንደተሰማ በጦርነቱ ምክንያት ደቡባዊ ሌባኖስን ለቀው እንዲወጡ የተደረጉ ነዋሪዎች ወደ ቀድሞ መኖሪያቸው በመኪና ሲተሙ ተስተውሏል። የእስራ… … ሙሉውን ለማየት […]

“ወደ ቤታችን ልንመለስ ነው፤ ደስ ብሎናል” – በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን

ከ 6 ሰአት በፊት እስራኤል እና ሄዝቦላህ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሊባኖሳውያን ወደ የቤታቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በአሜሪካ አማካይነት እስራኤል እና ሄዝቦላህ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ከደረሱ በኋላ ከፍተኛ ግጭት ከነበረባቸው የሊባኖስ ከተሞች ተፈናቅለው የነበሩ ኢትዮጵያውያንም ወደ ቤታቸው ለመመለስ እየተዘጋጁ መሆኑን ለቢቢሲ ገልጸዋል። የእስራኤልን ጥቃት በመፍራት ተፈናውለው የነበሩ ሰዎች በብዛት ወደ መኖሪያ […]

የኤርትራው አምባሳደር ለሁለቱ ሀገራት ግንኙነት መቀዛቀዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ወቀሱ

ከ 1 ሰአት በፊት በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት እንደ ቀድሞው አለመሆኑን በደቡብ ሱዳን የኤርትራ አምባሳደር የሆኑት ዮሃንስ ተክለሚካኤል ተናገሩ። አምባሳደሩ ይህንን የተናገሩት ባልተለመደ ሁኔታ በብሪታኒያ የኤርትራ ኤምባሲ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በሰጡት ቃለ ምልልስ ሲሆን፣ ቪዲዮው ይፋ ከተደረገ ከሰዓታት በኋላ እንዲነሳ መደረጉን ቢቢሲ ትግርኛ አረጋግጧል። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ተቋርጦ የነበረው የኤርትራ እና የኢትዮጵያ […]

የሶማሊያ መንግሥት የጁባላንዱ ፕሬዝደንት ማዶቤ በአገር ክህደት በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ አዘዘ

ከ 3 ሰአት በፊት በሶማሊያ የፌዴራል መንግሥት እና በክልላዊው ጁባላንድ መሪዎች መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ መጥቷል። የሶማሊያ ማዕከላዊ መንግሥት የጁባላንዱ ፕሬዝደንት በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ የእስር ትዕዛዝ ያወጣ ሲሆን፣ በተመሳሳይ የጁባላንድ መንግሥት የሶማሊያው ፕሬዝደንት ላይ የእስር ማዘዣ አውጥቷል። በዋና ከተማዋ የሞቃዲሾው የሚገኘው ባናዲር ክልላዊ ፍርድ ቤት የጁባላንዱ ፕሬዝደንት አሕመድ ማዶቤን በሀገር ክህደት ከሷቸዋል። የጁባላንድ ከፍተኛ ፍርድ […]

በጦርነት ምክንያት በርካታ ሕፃናት የሚሸሹባት አፍሪካዊት አገር

ከ 4 ሰአት በፊት ማህሙድ ከዕድሜ እኩዮቹ ጋር ሲጫወት የፊት ጥርሱን ቢያጣም የሚያምር ፈገግታውን አልሸፈነበትም። ሱዳናዊው ማህሙድ ወላጆቹን ማጣቱ ሳያንስ በአገሩ አስከፊ ጦርነት ሁለት ጊዜ ለመፈናቀል ተገዷል። ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ ፈጥሯል በተባለለት ጦርነት ምክንያት ወደ አምስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሱዳናውያን ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል። ዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተፈናቃይ ያሉባት አገር ሆናለች። ብዙዎችም በረሃብ ለመኖር ተገደዋል። በአንድ […]

በርካታ የትራምፕ ዕጩ የካቢኔ አባላት የቦምብ ጥቃት ማስፈራሪያ ደረሰባቸው

ከ 5 ሰአት በፊት ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ያጯቸው በርካታ የካቢኔ አባላት እና የዋይት ሐውስ ተሿሚዎች የቦምብ ጥቃት ማስፈራሪያ ደረሳቸው። ኤፍቢአይ የተባለው የፌዴራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ “በርካታ የቦምብ ጥቃት ማስፈራሪዎች” መድረሳቸውን ገልጿል። ቢሮው እንዳለው በርካታ ሐሰተኛ የስልክ ጥሪዎች የተደረጉት ፖሊስ ዒላማ ይሆናሉ ወደተባሉ ሰዎች መኖሪያ ቤት እንዲመጣ ነው። ዕጩ የመከላከያ፣ የቤቶች፣ የግብርና ሚኒስትሮች ዛቻ ከደረሰባቸው […]

በሊባኖስ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ስለምን በጋዛ አልሳካ አለ?

ከ 6 ሰአት በፊት የእስራኤል መንግሥት በሊባኖስ ከሄዝቦላህ ጋር የሚያደርገው ጦርነት በተኩስ አቁም ስምምነት መቆሙን አስታውቋል። እስራኤል ካለፈው ዓመት መስከረም 26 ጀምሮ በጋዛ የሚገኘውን ሐማስን ጨምሮ በሁለት ግንባሮች ጦርነት ውስጥ ቆይታለች። በአካባቢው የተፈጠረው የጦርነት መባባስ በመካከለኛው ምሥራቅ ሁሉን አቀፍ ጦርነት ሊያስጀመር ይችላል በሚል ፖለቲከኞች እና ተንታኞች ያላቸውን ፍራቻ እንዲገልጹ ምክንያት ሆኗል። በሊባኖስ የተኩስ አቁም ሲታወጅ […]

የጎንደር ጦርነት እና ድል።ከፌስ ቡክ የተወሰደ

ክቡር ደጃዝማች ኃብተ ሥላሴ በላይነህ የጎንደር ጦርነት እና ድል። የዛሬ 83 አመት ህዳር ወር 1934 ዓ.ም በኢትዮጵያ ውስጥ የነጻነት አየር እየነፈሰ ነው አዲስ አበባ ነጻ ከወጣች ስድስት ወር አልፏታል።አዲስ አበባ ስትያዝ ፈርጥጦ አምባላጌ ላይ የመሸገው ግራዚያኒን ተክቶ የነበረው ዱክ ዳውስታ ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ ግንቦት 10 ቀን አምባላጌ ላይ ተማርኳል የርሱን መማረክ ተከትሎ ጠቅላይ ጦር […]