ፒያሳ ከሃገር ፍቅር ቲያትር ቤት ፊት ለፊት የእሳት አደጋ ተከሰተ

November 25, 2024 – Konjit Sitotaw  ፒያሳ ‘ቻይና ግቢ’ የእሳት አደጋ ተከሰተ ፒያሳ ከሃገር ፍቅር ቲያትር ቤት ፊት ለፊት በተለምዶ ‘ቻይና ግቢ’ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ዛሬ ከሰአት 9 ሰአት ገደማ ነው የእሳት አደጋው መከሰቱ የተነገረው፡፡ “ዘጠኝ ሰአት የተነሳው እሳት አሁንም አልጠፋም፣ የእሳት አደጋ ሰራተኞች በስፍራው ተገኝተዋል” ያለው አንድ በስፍራው የሚገኝ ግለሰብ እሳቱ እየቆየ የቀነሰ ይመስል እና እንደገና […]

በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ አድማ ላይ ናቸው

By wazemaradio  Nov 25, 2024 ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ስር ባሉ በርካታ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጥቅምምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን ሥራ […]

የ29ኛው አየር ንብረት ጉባዔ ድርድሮች

November 25, 2024 – VOA Amharic  በ29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ፣ አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸውን ችግሮች ለመቋቋም 1.3 ትሪሊየን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ገልጻ ብትሟገትም፣ የበለጸጉ ሀገራት በዓመት 300 ቢሊየን ዶላር ብቻ ለመስጠት ቃል ገብተዋል። የድርድሩ ሂደት ምን ይመስል ነበር? ታዳጊ ሀገራትስ በራሳቸው ምን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የደራውን ግድያ የአብይ አገዛዝና ሚዲያዎቹ ለጊዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ እና ሕዝብን በሕዝብ ላይ ለማነሳሳት እየተጠቀሙበት ነው

November 25, 2024  እናት ፓርቲ፣ በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ባንድ ወጣት ላይ ከተፈጸመው ዘግናኝ ግድያ ጋር በተያያዘ መንግሥትና የመንግሥት መገናኛ ብዙኀን “ለጊዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ ሕዝብን በሕዝብ ላይ ማነሳሳት” እንዲያቆሙ ጠይቋል። ፓርቲው፣ ግድያው በገለልተኛ አካል እንዲጣራና ፍትህ እንዲሰፍን ጥሪ አድርጓል። መንግሥትን ጨምሮ ኹሉም ታጣቂ ኃይሎች ንጹሃን ዜጎችን ዒላማ ማድረግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል ተረድተው፣ ከመሰል ጥፋቶች እንዲታቀቡም ፓርቲው […]

የኦሮሞ ህዝብ ሰቆቃ እንዲያበቃ መንግስት እና ኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በእርግጥ ፍላጎት አላቸውን ?

November 25, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የሚደረግ ግጭት እና ጦርነት መቀጠሉ የህዝቡን መከራ እና ሰቆቃ አባብሶታል። የጦርነቱ ገፈት ቀማሽ የሆነው ህዝብ ፤ ግድያ እና መፈናቀልን ጨምሮ ጦርነቱ ያደረሰበት ቀውስ እንዲያበቃ በአደባባይ ድምጹን አሰምቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የከባቢ አየር ለውጥን ለመቋቋም የበለጸጉ ሀገራት 300 ቢሊዮን ዶላር እንዲሰጡ የተደረሰውን ሥምምነት ደሀ ሀገሮች ነቀፉ

November 24, 2024 – DW Amharic  የበለጸጉ ሀገራት በጎርጎሮሳዊው 2035 ለደሀ ሀገራት በዓመት 300 ቢሊዮን ዶላር እንዲሰጡ በተባበሩት መንግሥታት የከባቢ አየር ለውጥ 29ኛ ጉባኤ (COP29) ከሥምምነት ተደርሷል። የደሀ ሀገራት ተደራዳሪዎች ገንዘቡ 1.3 ትሪሊዮን ዶላር ሊሆን ይገባል የሚል አቋም ነበራቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሱዳን ጦር የሴናር ዋና ከተማን ተቆጣጠርኩ አለ

November 24, 2024 – VOA Amharic  የሱዳን ጦር ላለፉት አምስት ወራት በፈጥኖ ደራሹ ጦር ቁጥጥር ሥር የነበረችውና ከካርቱም በስተደቡብ የምትገኘውን ቁልፏን የሴናር ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ሲንጃን ትላንት ቅዳሜ መቆጣጠሩን አስታወቀ፡፡  ሲንጃ ለ19 ወራት በዘለቀው ጦርነት የምስራቅ እና መካከለኛው ሱዳን አካባቢዎችን በሚያገናኝ ቁልፍ መንገድ ላይ የምትገኝ ስትራቴጅካዊ ከተማ ናት። ሲንጃ “ከአሸባሪው ሚሊሻ ነፃ ወጥታለች” ያለው የሱ… … […]

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድጋፍ ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ ማህበረሰብ እንዴት ይደርሳል?

November 24, 2024 – VOA Amharic  በአዘርባጃን ዋና ከተማ፣ ባኩ በተካሄደው 29ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ፣ የበለጸጉ ሀገራት፣ ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ጉዳት መቋቋም የሚያስችላቸውን የገንዘብ ድጋፍ እንዲሰጡ ጥረት ተካሂዷል። ለመሆኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ በአየር ንብረት ለውጥ ክፉኛ እየተጎዱ ያሉ ሀገራት ከዚህ የገንዘብ ድጋፍ ምን ያክል ተጠቃሚ ይሆናሉ ስትል ስመኝሽ የቆየ ባለሞያዎችን አነጋ… […]

በሄይቲ የወረበሎቹ ቡድን ከዓለም አቀፉ ሰላም አስከባሪ አይሏል

November 24, 2024 – VOA Amharic በሄይቲ የወሮበሎች ጥቃትን ለመግታት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው ተልእኮ ውጤት ባለማሳየቱ የሀገሪቱ ዜጎች ተስፋ እየደበዘዘ መሆኑ ተነገረ፡፡  የኬንያ ፖሊሶች የወሮበሎች ጥቃትን ለመቀልበስ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈው ተልዕኮ አካል ሆነው ሄይቲ ሲደርሱ የነበረው ተስፋ ከፍተኛ እንደነበር ቢገለጽም፣ የወንበዴዎች ጥቃቶች የሀገሪቱን ዋና ከተማ እንቅስቃሴዎች ሽባ አድርገዋቸዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

‘የ15 ወራቱ እርግዝና’፡‘ተዓምራዊው የወሊድ ህክምና’ ማጭበርበር በናይጄሪያ

ከ 1 ሰአት በፊት ቺዮማ ያቀፈችው ‘ሆፕ’ ተሰኘው ህጻን ልጅ የኔ ነው ብላ አጥብቃ ታምናለች። ከስምንት ዓመታት የከሸፉ ሙከራዎች በኋላ አገኘሁት የምትለውን ህጻን እንደ ተዓምር ነው የምታየው። “የልጁ ባለቤት እኔ ነኝ” ብላ ስትናገር በሙሉ ልብ ነው። ቺዮማ ስለ ልጁ የተነሱ አወዛጋቢ ጥያቄዎችን ለመመለስ ከባለቤቷ አይኬ ጋር በናይጄሪያ የሴቶች እና ማህበራዊ ደህንነነት ኮሚሽን ባለስልጣን ቢሮ ውስጥ […]