የዶናልድ ትራምፕ ሕይወት በምሥሎች
https://www.bbc.com/ws/includes/include/vjafwest/1365-2024-us-presidential-election-banner/amharic/app የዶናልድ ትራምፕ ሕይወት በምሥሎች የዶናልድ ትራምፕ ሕይወት በምሥሎች ከ 3 ሰአት በፊት ዶናልድ ጆን ትራምፕ ኒው ዮርክ ውስጥ በምትገኘው ኩዊንስ በምትባል አካባቢ በአውሮፓውያኑ ሰኔ 14/1946 ነበር የተወለዱት። ወላጆቻቸው ካሏቸው ሦስት ወንዶች እና ሁለት ሴት ልጆች መካከል አራተኛው ናቸው። ወንድሞቻቸው ፍሬድ ጁኒየር እና ሮበርት እንዲሁም እህቶቻቸው ማሪያን እና ኤልዛቤት የሚባሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ጊዜ በሕይወት ያሉት […]
ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲመረጡ ፣ ሪፐብሊካኖች በሁለቱም ምክር ቤቶች የበላይነት እየያዙ ነው
ካማላ ሃሪስዴሞክራት ዶናልድ ትራምፕሪፐብሊካን ለማሸነፍ የሚያስፈልገው 270 223 279 66,443,509 ድምጽ(47.4%) 71,491,756 ድምጽ(51%) የቀጥታ መረጃ https://www.bbc.com/ws/includes/include/vjafwest/1365-2024-us-presidential-election-banner/amharic/app ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲመረጡ ፣ ሪፐብሊካኖች በሁለቱም ምክር ቤቶች የበላይነት እየያዙ ነው ከ 7 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማሸነፋቸውን አሳይቷል። ትራምፕ […]
በአማራ ክልል አዊ ዞን ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
6 ህዳር 2024 በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አዲስ ቅዳም ከተማ የመንግሥት ኃይሎች በርካታ ሰዎችን ቤት ለቤት እና መንገድ ላይ መግደላቸውን ነዋሪዎች እና የተጎጂ ቤተሰቦች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከክልሉ መዲና ባሕር ዳር 104 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ከተማዋ ከአንድ ሳምንት በፊት እሁድ ጥቅምት 17/2017 ዓ.ም. በፋኖ እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ውጊያ መደረጉን ተከትሎ ተፈጽሟል በተባለ ጥቃት […]
የአሜሪካ ምርጫ ውጤት የሚታወቀው መቼ ነው? ድምፅ የሚቆጠረውስ እንዴት ነው?
ካማላ ሃሪስዴሞክራት ዶናልድ ትራምፕሪፐብሊካን ለማሸነፍ የሚያስፈልገው 270 223 279 66,443,509 ድምጽ(47.4%) 71,491,756 ድምጽ(51%) የቀጥታ መረጃ https://www.bbc.com/amharic/articles/cr5m82zrv00o 4 ህዳር 2024 አሜሪካዊያን ማክሰኞ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም. ወደ ምርጫ ጣቢያዎች አምርተው ለፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። እርግጥ ነው በዩናይትድ ስቴትስ ሰዓት አቆጣጠር መሠረት ምርጫው በአብዛኛዎቹ ግዛቶች ማክሰኞ ከሰዓት አካባቢ ነው የሚጀምረው። የድምፅ መስጫው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላም አሸናፊው ወይም አሸናፊዋ […]
የኡጋንዳዊው አትሌት ኪፕላጋት ገዳዮች 35 ዓመት ተፈረደባቸው
ከ 9 ሰአት በፊት የኬንያ ፍርድ ቤት ኡጋንዳዊውን አትሌት ቤንጃሚን ኪፕላጋትን ባለፈው ዓመት ታህሳስ ገድለዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ 35 ዓመት እንዲቀጡ ወስኗል። የኦሎምፒክ ተሳታፊው የመሰናክል ሯጩ የአትሌቶች መፍለቂያ በመባል በምትታወቀው በኤልዶሬት ከተማ ከአንድ ዓመት በፊት በስለት ተወግቶ ተገድሏል። በኤልዶሬት በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔው በተላለፈበት ወቅት ዳኛ ሩበን ኛኩንዲ “ራሱን መከላከል በማይችል ሰው […]
ናታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ማባረራቸውን ተከትሎ በእስራኤል ተቃውሞ ተቀሰቀሰ
ከ 9 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ዮአቭ ጋላንትን ማባረራቸውን ተከትሎ በእስራኤል ተቃውሞ ተቀሰቀሰ። ናታንያሁ በእሳቸው እና በመከላከያ ሚኒስትራቸው መካከል የተፈጠረው “የመተማመን ቀውስ” ወደዚህ ውሳኔ እንዳመራቸው ገልጸው በጋላንት ላይ ያላቸው እምነት በቅርብ ወራት ውስጥ “ተሸርሽሯል” ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እስራኤል ካትስ እሳቸውን እንደሚተኩ ገልጸዋል። ጋላንት በበኩላቸው ከስልጣን የተነሱት በሶስት ጉዳዮች ላይ በተፈጠረ […]
የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዝዳንት ቢሮ ውስጥ በሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነት ዙሪያ ማስጠንቀቂያ ሰጡ
ከ 6 ሰአት በፊት በሥራ ቦታቸው ወሲባዊ ግንኙነት ሲፈጽሙ የሚያዙ የመንግሥት ሠራተኞች “ከባድ እርምጃ” እንደሚጠብቃቸው የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ። ይህ የምክትል ፕሬዝዳንቱ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው በመቶዎች የሚቆጠሩ የወሲብ ቪዲዮዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከተሰራጩ በኋላ ነው። ቪዲዮዎቹ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን የሆነውን ባልታዛር ኢባንግ ኢንጎንጋ የከፍተኛ ባለሥልጣናት ሚስቶችን ጨምሮ ከተለያዩ ሴቶች ጋር በቢሮው ውስጥ ወሲብ ሲፈጽም የሚያሳዩ […]
Secretary Blinken Call with Ethiopian Prime Minister Abiy
Source: U.S. Embassy in Ethiopia The Secretary and Prime Minister discussed concerns about rising tensions in the Horn of Africa ADDIS ABABA, Ethiopia, November 5, 2024 Secretary of State Antony J. Blinken spoke to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed today. The Secretary and Prime Minister discussed the 2022 signing of the Cessation of Hostilities Agreement (COHA) […]
43 civilians reportedly killed as drone strikes worsens in Amhara region – Borkena 15:32
November 5, 2024 borkena Toronto – At least 43 civilians are reportedly killed in the latest string of drone strike in the Amhara region of Ethiopia. Activists with links to the Amhara region of Ethiopia on Tuesday reported the incident occurred in the South Achefer area of Gojjam. Details of the attack are not available at […]
Ethiopia eyes big bond offer to settle debt of state-owned firms – BNN Bloomberg
By Fasika Tadesse November 05, 2024 at 8:51AM EST (Bloomberg) — Ethiopia plans to issue 900 billion birr ($7.4 billion) of bonds to settle debts owed by several government-owned enterprises that have hobbled the East African nation’s biggest lender. It will raise the funds via 10-year government bonds, according to a proclamation sent to parliament on […]