የ 2024 ን የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ማን ያሸንፍ ይሆን?

November 6, 2024 – DW Amharic  ማን ያሸንፍ ይሆን? በዩናይትድ ስቴትስ አገር አቀፍ ምርጫ ዛሬ ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሐሪስ አንገት ለአንገት ተያይዘዋል ። ምርጫውን በተመለከተ ከዩናይትድ ስቴትስዋሽንግተን ዲሲ እና ከአትላንታ የቀጥታ ሥርጭት ቃለ መጠይቆች አድርገናል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዩኤስ ምርጫ ለአውሮጳውያን አንደምታው፦ ቃለ መጠይቅ

November 6, 2024 – DW Amharic  የቀድሞው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን አለያም ምክትል ፕሬዚደንት ካማላ ሐሪስን የወደፊቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት አድርጎ ለመምረጥ አሜሪካኖች ድምፅ እየሰጡ ነው ። ይህን የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ አውሮጳውያን እንዲህ በከፍተኛ ትኩረት የሚከታተሉት ለምን ይሆን?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የመሣሪያ ሽያጭና አቅርቦትን እንዲያስቆም ተመድን ጠየቁ

November 6, 2024 – VOA Amharic በሲቪሎች ላይ የሚደርሰው ጉዳት እና የአከባቢው አለመረጋጋት አሳሳቢ ነው ያሉ ከ50 በላይ ሀገራት ለእስራኤል የሚደረገው የጦር መሣሪያ ሽያጭ በአስቸኳይ እንዲቆም ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ልከዋል፡፡ በቱርክ አስተባባሪነት ለሁለት የተባበሩ መንግሥታት ድርጅት አካላት እና ለድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬሽ የተላከውና ትላንት ሰኞ ማምሻው ላይ አሶሴይት ፕሬስ እጅ የገባው የሀገራቱ ደ… … ሙሉውን […]

ቀጥታ,ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

የሪፐብሊካኑ ዕጬ ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ከስምንት ዓመት በፊት ፕሬዚዳንት የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ በሆነ ሁኔታ ምርጫን አሸንፈው አገሪቱን ለቀጣይ አራት ዓመታት ለመምራት ወደ ዋይት ሃውስ ይመለሳሉ። የ78 ዓመቱ ዶናልድ ትራምፕ ለደጋፊዎቻቸው “አስደናቂ ድል ተቀዳጀሁ” ሲሉ ተናግረዋል። ቢቢሲ አማርኛ የአሜሪካ ምርጫ ሂደትን የተመለከቱ ዘገባዎች በዚህ ገጽ በቀጥታ ያቀርባል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

የዶናልድ ትራምፕ ሕይወት በምሥሎች

https://www.bbc.com/ws/includes/include/vjafwest/1365-2024-us-presidential-election-banner/amharic/app የዶናልድ ትራምፕ ሕይወት በምሥሎች የዶናልድ ትራምፕ ሕይወት በምሥሎች ከ 3 ሰአት በፊት ዶናልድ ጆን ትራምፕ ኒው ዮርክ ውስጥ በምትገኘው ኩዊንስ በምትባል አካባቢ በአውሮፓውያኑ ሰኔ 14/1946 ነበር የተወለዱት። ወላጆቻቸው ካሏቸው ሦስት ወንዶች እና ሁለት ሴት ልጆች መካከል አራተኛው ናቸው። ወንድሞቻቸው ፍሬድ ጁኒየር እና ሮበርት እንዲሁም እህቶቻቸው ማሪያን እና ኤልዛቤት የሚባሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ጊዜ በሕይወት ያሉት […]

ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲመረጡ ፣ ሪፐብሊካኖች በሁለቱም ምክር ቤቶች የበላይነት እየያዙ ነው

ካማላ ሃሪስዴሞክራት ዶናልድ ትራምፕሪፐብሊካን ለማሸነፍ የሚያስፈልገው 270 223 279 66,443,509 ድምጽ(47.4%) 71,491,756 ድምጽ(51%) የቀጥታ መረጃ  https://www.bbc.com/ws/includes/include/vjafwest/1365-2024-us-presidential-election-banner/amharic/app ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ሲመረጡ ፣ ሪፐብሊካኖች በሁለቱም ምክር ቤቶች የበላይነት እየያዙ ነው ከ 7 ሰአት በፊት ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማሸነፋቸውን አሳይቷል። ትራምፕ […]

በአማራ ክልል አዊ ዞን ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

6 ህዳር 2024 በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አዲስ ቅዳም ከተማ የመንግሥት ኃይሎች በርካታ ሰዎችን ቤት ለቤት እና መንገድ ላይ መግደላቸውን ነዋሪዎች እና የተጎጂ ቤተሰቦች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከክልሉ መዲና ባሕር ዳር 104 ኪሎ ሜትር በምትርቀው ከተማዋ ከአንድ ሳምንት በፊት እሁድ ጥቅምት 17/2017 ዓ.ም. በፋኖ እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ውጊያ መደረጉን ተከትሎ ተፈጽሟል በተባለ ጥቃት […]

የአሜሪካ ምርጫ ውጤት የሚታወቀው መቼ ነው? ድምፅ የሚቆጠረውስ እንዴት ነው?

ካማላ ሃሪስዴሞክራት ዶናልድ ትራምፕሪፐብሊካን ለማሸነፍ የሚያስፈልገው 270 223 279 66,443,509 ድምጽ(47.4%) 71,491,756 ድምጽ(51%) የቀጥታ መረጃ  https://www.bbc.com/amharic/articles/cr5m82zrv00o 4 ህዳር 2024 አሜሪካዊያን ማክሰኞ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም. ወደ ምርጫ ጣቢያዎች አምርተው ለፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። እርግጥ ነው በዩናይትድ ስቴትስ ሰዓት አቆጣጠር መሠረት ምርጫው በአብዛኛዎቹ ግዛቶች ማክሰኞ ከሰዓት አካባቢ ነው የሚጀምረው። የድምፅ መስጫው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላም አሸናፊው ወይም አሸናፊዋ […]

የኡጋንዳዊው አትሌት ኪፕላጋት ገዳዮች 35 ዓመት ተፈረደባቸው

ከ 9 ሰአት በፊት የኬንያ ፍርድ ቤት ኡጋንዳዊውን አትሌት ቤንጃሚን ኪፕላጋትን ባለፈው ዓመት ታህሳስ ገድለዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች እያንዳንዳቸው በ 35 ዓመት እንዲቀጡ ወስኗል። የኦሎምፒክ ተሳታፊው የመሰናክል ሯጩ የአትሌቶች መፍለቂያ በመባል በምትታወቀው በኤልዶሬት ከተማ ከአንድ ዓመት በፊት በስለት ተወግቶ ተገድሏል። በኤልዶሬት በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔው በተላለፈበት ወቅት ዳኛ ሩበን ኛኩንዲ “ራሱን መከላከል በማይችል ሰው […]

ናታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ማባረራቸውን ተከትሎ በእስራኤል ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

ከ 9 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁ የመከላከያ ሚኒስትሩን ዮአቭ ጋላንትን ማባረራቸውን ተከትሎ በእስራኤል ተቃውሞ ተቀሰቀሰ። ናታንያሁ በእሳቸው እና በመከላከያ ሚኒስትራቸው መካከል የተፈጠረው “የመተማመን ቀውስ” ወደዚህ ውሳኔ እንዳመራቸው ገልጸው በጋላንት ላይ ያላቸው እምነት በቅርብ ወራት ውስጥ “ተሸርሽሯል” ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እስራኤል ካትስ እሳቸውን እንደሚተኩ ገልጸዋል። ጋላንት በበኩላቸው ከስልጣን የተነሱት በሶስት ጉዳዮች ላይ በተፈጠረ […]