ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን እጅ ዛሬ ተቀብለዋል።

October 24, 2023  Konjit Sitotaw  ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን እጅ ዛሬ ተቀብለዋል። በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ዘርፍ እጅግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ የአሜሪካ ዜጎች በሚሰጠው በዚህ ሽልማት 19 ሰዎች የተካተቱ ሲሆን የፐርዱ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባው ፕሮፌሰር ጋቢሳ አንዱ ሆነዋል። መምህርና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኤጄታ ለሽልማቱ ያበቃቸው በከፍተኛ የምርምር ስራቸው የእፅዋት […]

80% በላይ የሚሆነው የአብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት ያለው ጎጃም ውስጥ ነው።

October 24, 2023  80% በላይ የሚሆነው የአብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት ያለው ጎጃም ውስጥ ነው። ዛሬም ድረስ ከአጭር ርቀት ተተኳሽ ሮኬት፣ ድሮን፣ ጀት፣ ቢም፣ ከባድ መሳሪያዎች እየገቡ ነው። ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የእምነት ተቋማትን እያወደሙ ነው። ጎጃም የተሠማሩ ዕዞች እና አመራሮቻቸው የሚከተለውን ይመስላል። ©የምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጀነራል መሠለ መሠረትኮሮች :-ሜጀር ጀነራል ሙላት ጀልዱ መተከል፣ አዊ ዞን እና […]

በኦሮሚያ በሚፈጸሙ እገታዎች ሕዝቡ እያማረረ ነው።

October 24, 2023 – DW Amharic  በኦሮሚያ በሚፈጸሙ እገታዎች ሕዝቡ እያማረረ ነው።ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይጠቀስ ጠይቀው አስተያየታቸውን የሰጡን በምስራቅ ሸዋ ዞን የአደአ ወረዳ ጊጬ ጋራ-ባቦ ቀበሌ ነዋሪ በየሰበብ አስባቡ ተስፋፍቷል ያሉት የእገታ ተግባር አሁን አሁን የነዋሪዎች ዋነኛ ስጋት መሆኑን ያስረዳሉ፡፡ አስተያየት ሰጪው በቅርቡ ከዚሁ ቀበሌ አንድ ሰው ተገድለው ሌሎች ሶስት በሌሊት ታግተው ተወስደው በነፍስ ወከፍ መቶ ሺህ […]

በእስራኤል ማስጠንቀቂያ ከሰሜን ጋዛ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው- ተመድ

24 ጥቅምት 2023, 09:34 EAT እስራኤል በሰሜን ጋዛ ለምታደርገው ወታደራዊ ዘመቻ አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ደቡባዊ ጋዛ እንዲሸሹ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ፍልስጥኤማውያን ወደ ቀያቸው እየተመለሱ እንደሆነ የተባበሩት መንግስት አስታወቀ። በደቡብ ጋዛ በገጠማቸው አስከፊ ሁኔታ ምክንያትም ወደ ቤታቸው መመለስ መጀመራቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ባለስልጣን ተናግረዋል። እስራኤል 1.1 ሚሊዮን የሰሜን ጋዛ ከተማ ነዋሪዎች ለደህንነታቸው ሲሉ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ […]

ከእዳ ወደ ምንዳ ወይስ ከእዳ ወደ እዳ ?

October 24, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ  ከእዳ ወደ ምንዳ ወይስ ከእዳ ወደ እዳ ? ( በምንሊክ ሳልሳዊ ) በአማራው ትግል በፋኖ ጀግንነት ነፍስ ውጪ ነብስ ግቢ ላይ ያለው የብልፅግና አገዛዝ የሕዝብን ጥያቄ በስልጠና እና በሰልፍ የሚፈታው ይመስል ሲደክም እያየነው ነው። የሐገርን ሐብት ለብክነት ከመዳረግ ውጪ ስልጠና እና ሰልፍ ምንም ፋይዳ የለውም። ብልፅግና አንድም ቀን ለዘላቂ መፍትሔ ሲሰራ […]

የጋዛን ሰፈር ወደ ፍርስራሽ ክምርነት የቀየረው ጥቃት

24 ጥቅምት 2023, 07:09 EAT አል ዛህራ ከጋዛ መናገሻዎች አንዷ ነበረች። ጋዛ አሉኝ ከምትላቸው ዩኒቨርስቲዎች ‘የፍልስጥኤም ዩኒቨርስቲ እና ኡማህ ዩኒቨርስቲ’ በዚህች ሰፈር ነው የሚገኙት። በአንድ ወቅት ጋዛ በጥሩነት ከምትጠቅሳቸው ሰፈሮች አንዷ ነበረች። አሁን ያ ሁሉ ታሪክ ሆኗል። አል ዛህራ ወደ ፍርስራሽ ክምርነት ተቀይራለች። የእስራኤል የአየር ጥቃት የነበሯትን ሕንጻዎች አውድሞታል። እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 25 […]

በሃዲያ ዞን ሁለት ሆስፒታሎች ለወራት ደሞዝ ባለመከፈሉ ሐኪሞች ሥራ ማቆማቸውን ገለጹ

24 ጥቅምት 2023, 07:06 EAT በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በሃዲያ ዞን ውስጥ በሚገኙት ሾኔ እና ሆመቾ ሆስፒታሎች ውስጥ የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች ደሞዛቸው በመቋረጡ በከፊል እና ሙሉ በሙሉ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለቢቢሲ ገለጹ። በዞኑ በሚገኘው ሾኔ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሐኪም የሆኑት ዶ/ር መሐመድ አሕመድ፣ ባለፈው ዓመት ደሞዝ እየተቆራረጠ ይከፈላቸው እንደነበር አስታውሰው፣ አሁን ላይ መደበኛ ደሞዛቸው ሙሉ […]

አዲስ አበባ : ሆቴሎች እዳ በመክፈል ተጠምደዋል

October 24, 2023 – Konjit Sitotaw  አዲስ አበባ : ሆቴሎች እዳ በመክፈል ተጠምደዋልበመዲናዋ ላይ የሚገኙ ባለ ኮኮብ ሆቴሎች አብዛኛዎቹ ከገቢ ይልቅ ወጪያቸው መብዛቱ ተነግሯል፡፡በኢትዮጵያ ያለው የሰላም እጦት በመዲናዋ ባሉ ሆቴሎች ላይም ክንዱን ማሳረፉ ነው የተነገረው፡፡ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ ሆቴሎቹ በአብዛኛው የተበደሩትን ገንዘብ እየከፈሉ በመሆናቸው ገቢያቸው እየቀነሰ መምጣቱን […]

“የኢትዮጵያዊነት ማስክ” ካጠለኩ ዳግም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማማለል እችላለሁ የተበላ እቁብ ከመሆን የዘለለ አይደለም፣

October 24, 2023  “የኢትዮጵያዊነት ማስክ” ካጠለኩ ዳግም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማማለል እችላለሁ የተበላ እቁብ ከመሆን የዘለለ አይደለም፣  በነዓመን ዘለቀ “ቱሪስት ብላ?” ወይንም “ማሞ ሌላ ወታወቂያው ሌላ” እንበለው? ። ነውረኛ ከሃዲው ፣”ታላቅ ትርክት” በሚል ዛሬ ባስተላለፈው ባዶ የቃላት ጋጋታ ፣ “የኢትዮጵያዊነት ማስክ” ካጠለኩ ዳግም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማማለል እችላለሁ ከሚል፣ የህዝብን የማሰብና ወደ ኋላ አዙሮ የማየት አቅም የለውም […]

🔴 ቀጥታ፡ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሥልጣን እንዲለቁ እስራኤል ጠየቀች

ቀጥታ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሥልጣን እንዲለቁ እስራኤል ጠየቀች Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 SECONDS1:30 Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBCአሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን […]