በኢትዮጵያ ኢንሳይደር ቢሮ ዉስጥ ባለ ካዝና ውስጥ የነበሩ ንብረቶች ባልታወቁ ሰዎች ተዘረፉ

July 17, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ በኢትዮጵያ ኢንሳይደር ቢሮ ዉስጥ ባለ ካዝና ውስጥ የነበሩ ንብረቶች ባልታወቁ ሰዎች ተዘረፉ በሐቅ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥር የሚተዳደረው “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የበይነመረብ ሚዲያ እሁድ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 ለሰኞ አጥቢያ በቢሮው ውስጥ ያለ ካዝና ባልታወቁ አካላት ተሰብሮ፣ ንብረቱ መዘረፉን የኢትዮ ኢንሳይደር መስራች እና ዋና አዘጋጅ አቶ ተስፋአለም ወልደየስ ለዳጉ ጆርናል ተናግረዋል። የሚዲያ ተቋሙ በሚሠራቸው ዘገባዎች ሳቢያ […]

ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የተሰጠ መግለጫ

July 17, 2023  ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የተሰጠ መግለጫ—————————————— ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ምአሻራ ሚዲያ ፣ በአራቱም አቅጣጫ በመላው አማራ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻው በተረኛ ኦሮሙማ መንግስት እና በሌሎች ሆድ አደር ብአዴኖች ተጠናከሮ ቀጥሎዋል፡፡አማራ ስሪቱም አማራ ነውና ግፍና መከራው ከጊዜ ወደ ጊዜ ተጠናክሮ ቢቀጥልም ወርቅ በወርቅነቱ ተፈትኖ እንደመሆኑ እኛም በሚደርስብን መከራና ግፍ እንደብረት አጠንክሮን ለጠላቶቻችን […]

በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ያለው የድርቅ ሁኔታ 2.7 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል ተባለ

July 17, 2023 – Konjit Sitotaw  በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ያለው የድርቅ ሁኔታ 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል ሲል የአለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የአለም የምግብ ፕሮግራም ትናንት ባወጣው መረጃ፤ በሶማሊያ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎች፣ በኢትዮጵያ 516 ሺሕ ሰዎች እንዲሁም በኬንያ 466 ሺሕ ሰዎች በድርቅ ምክንያት ተፈናቅለዋል ብሏል፡፡ በሦስቱ አገራት ድርቅ በተከሰተባቸው ክልሎች […]

በመተማ በኩል ብቻ 53 ሺሕ ስደተኞች ከሱዳን መግባታቸው ተነገረ

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚፈልሱ ስደተኞች መተላለፊያዎች ዜና በመተማ በኩል ብቻ 53 ሺሕ ስደተኞች ከሱዳን መግባታቸው ተነገረ በመተማ በኩል ብቻ 53 ሺሕ ስደተኞች ከሱዳን መግባታቸው ተነገረ ዮናስ አማረ ቀን: July 16, 2023 ከሚያዝያ ወር ጀምሮ ሳያቋርጥ በቀጠለው የሱዳን ጦርነት ሳቢያ በመተማ በኩል በሦስት ወራት ብቻ ወደ 53 ሺሕ የተለያዩ አገሮች ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ […]

የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 29 በመቶ ዝቅ ማለቱ ሪፖርት ተደረገ

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com  በኤልያስ ተገኝ July 16, 2023 የተለያዩ የምግብ ምርቶች ለሸማቾች የሚቀርቡበት የሾላ ገበያ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በመላው አገሪቱ የሚገኙ 119 የተመረጡ የገበያ ቦታዎችን መሠረት አድርጎ ይፋ በሚያደርገው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ፣ በሰኔ ወር ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶች የዋጋ ግሽበት 31.4 በመቶ ሲደርስ፣ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ከረዥም ጊዜ በኋላ ወደ 29 በመቶ ዝቅ ማለቱን […]

የከተማ አስተዳደሩ ሜትር ታክሲዎች ይከፍሉ የነበረውን አሥር በመቶ ታክስ አነሳ

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com  በአዲስ አበባ የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ከሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ይሰበስብ የነበረውን አሥር በመቶ የተርን ኦቨር ታክስ (ቲኦቲ) አነሳ፡፡ ቢሮው ከገንዘብ ሚኒስቴር አገኘሁት ባለው ማብራሪያ መሠረት፣ በኮድ 03 የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡትን ተሽከርካሪዎች ነው የተጨማሪ እሴት ታክስና ተርን ኦቨር ታክስ ተግባራዊ እንዳይሆንባቸው የወሰነው፡፡ ተሽከርካሪዎቹ […]

ግንባር ወይም ቅንጅት ለመፍጠር እንዲያግዝ የተመሠረተውን ትብብር ሌሎች ሁለት ፓርቲዎች ተቀላቀሉት

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች መግለጫ ሲሰጡ ዜና ግንባር ወይም ቅንጅት ለመፍጠር እንዲያግዝ የተመሠረተውን ትብብር ሌሎች ሁለት ፓርቲዎች ተቀላቀሉት ግንባር ወይም ቅንጅት ለመፍጠር እንዲያግዝ የተመሠረተውን ትብብር ሌሎች ሁለት ፓርቲዎች ተቀላቀሉት ሲሳይ ሳህሉ ቀን: July 16, 2023 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተመዝግበው በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ሦስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ወደ ግንባር ወይም ቅንጅት ለማደግ ያስቸለናል በማለት […]

የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ላልተጠቀመበት ቢሮ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ መክፈሉ በኦዲት ተረጋገጠ

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com  የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ገጽታ ዜና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ላልተጠቀመበት ቢሮ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ መክፈሉ… የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ላልተጠቀመበት ቢሮ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ መክፈሉ በኦዲት ተረጋገጠ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: July 16, 2023 ከተቋቋመ 11 ዓመታት ያስቆጠረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት፣ ላልተጠቀመበት […]

አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com  አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው ከ20 ዓመታት በላይ በሥራ ላይ የቆየው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅን ይተካል ተብሎ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ፣ በአዲሱ ዓመት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ እንደሚፀድቅ ተገለጸ፡፡ የተሻሻለውን ረቂቅ አዋጅ ካዘጋጀው ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ረቂቅ አዋጁ…

ቢጂአይ ለፐርፐዝ ብላክ የሸጠውን ይዞታ ሙሉ በሙሉ ለመልቀቅ ሁለት ዓመት እንደሚወስድበት ተገለጸ

July 17, 2023 – EthiopianReporter.com ቢጂአይ ለፐርፐዝ ብላክ የሸጠውን ይዞታ ሙሉ በሙሉ ለመልቀቅ ሁለት ዓመት እንደሚወስድበት ተገለጸ ፐርፐዝ ብላክ ግን በሚቀጥለው ዓመት ግንባታ እጀምራለሁ ብሏል ቢጂአይ ኢትዮጵያ ለፐርፐዝ ብላክ የሸጠውን ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘውን ዋና መሥሪያ ቤቱን ሙሉ በሙሉ ለመልቀቅ ሁለት ዓመት ጊዜ እንደሚወስድበት የተቋሙ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ቢጂአይ ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤቱን ሰበታ…